📚 መርከዝ ሁዘይፈቱ ኢብኑ አል-የማን የቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ማዕከል( Channel) مركز حذيفة ابن اليمان لحفظ القران الكريم والمبادئ الشرعية📚

@merkezhuzeyfetulyeman

🖊በዚህ ቻናል 👇
➦የተጅዊድ ትምህርት ያላቸው ተከታታይ ፁሁፎች
➦ አጫጭር የተጅዊድ ኪታቦች
➦ የቁርአን የሀድስ እንድሁም የቀደምት ምክሮች
➦ የቁርአን ሀለቃ ትምህርቶች
➦ ተጅዊድን ለማወቅ አጋዥ የሆኑ የተለያዩ ቪድዮ እና ፎቶዎች
➦ ተጅዊድ ላይ ያተኮሩ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው
➦ አጫጭር የቁርአን ቲላዋዎች ይለቀቁበታል።
📝 ለመመዝገብ ወይም ለአስተያየት 👉 @Abu_Huzeyfah6 ይጠቀሙ።

📚 መርከዝ ሁዘይፈቱ ኢብኑ አል-የማን የቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ማዕከል( Channel) مركز حذيفة ابن اليمان لحفظ القران الكريم والمبادئ الشرعية📚

21 Jan, 00:23

|| የቃዒደቱ ኑራንያህ ትምህርት - 16 ኛው የትምህርት ||
https://youtube.com/watch?v=exSnabuWVqw&si=_PnVfrQ81n7Xcqpc

📚 መርከዝ ሁዘይፈቱ ኢብኑ አል-የማን የቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ማዕከል( Channel) مركز حذيفة ابن اليمان لحفظ القران الكريم والمبادئ الشرعية📚

21 Jan, 00:23

◆ በመርከዝ ሁዘይፈቱ አል-የማን የተጅዊድ ትምህርት በኦንላይን ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ የሒዳየቱል ሙስተፊድ ኪታብ ከኑን ሳኪና እና ተንዊን ህግጋቶችን በተመለከተ የመጀመሪያ ዙር ፈተና የተወሰደ ❴ 20% ❵
=====================================
ስም፦..........................................ኮድ፦.............

=====================================

I - እወነት ወይም ሀሰት በማለት መልሱ [5%]
1) ቢስሚላህ በሁለት ሱራዎች መካከል በምትመጣ ጊዜ ከሱራዎቹ ጋር አያይዘን ለመቅራት ብንፈልግ አራት (4) አይነት የሚቻሉ ገፅታዎች አሏት።
2) ኑን ሳኪና እና ተንዊን አንድ አይነት ህግ ኖሯቸው ሊጠኑ የቻሉበት ምክንያት ሁለቱም ኑን ሳኪና ስላላቸው ነው።
3) ኑን ሳኪና ከኢድጋም ፊደላቶቿ ጋር በአንድ ቃል የምትመጣ ከሆነ ግልፅ ተደርጋ ትነበባለች።
4) ኑን ሳኪና በቃል መሃል እና መጀመሪያ ላይ መምጣት ትችላለች።
5) ኑን ሳኪና ኢድጋም በምትሆንበት ጊዜ የጉና ድምፁ የሚወጣው ከኢድጋም ፊደሉ ላይ ነው።

II- ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል ምረጡ [10%]
1. ከሚከተሉት ውስጥ ለኑን ሳኪና ወይም ለተንዊን የኢኽፋ ፊደላቶችን የያዘው የቱ ነው?
ሀ) ت ، ء ، د ለ) ط ، س ، م ሐ) ش ، ق ، ذ መ) ب ، ر ، ز

2. ሱኩን የሆነን ፊደል ሀረካ ከሆነ ፊደል በማስገባት አንድ ሸዳህ የሆነ ፊደል በሚመስል መልኩ ማንበብ ምን ይባላል?
ሀ) ኢዝሀር ለ) ኢድጋም ሐ) ኢኽፋ መ) ኢቅላብ

3. ኑን ሳኪና በጉሮሮ ፊደላቶች ግልፅ ተደርጋ የምትነበበው ለምንድን ነው ?
ሀ) ኑን ከጉሮሮ ፊደላቶች ጋር በባህሪ ስለምትራራቅ
ለ) ኑን ከጉሮሮ ፊደላቶች ጋር በመውጫ ቦታ ስለምትቀራረብ
ሐ)ኑን ከጉሮሮ ፊደላቶች ጋር በመውጫ ቦታ እና በባህሪ ስለምትቀራረብ
መ)ኑን ከጉሮሮ ፊደላቶች ጋር በመውጫ ቦታ ስለምትራራቅ

4. ሱረቱል አንፋልን ከሱረቱ አት-ተውባህ ጋር አያይዘን ለመቅራት ብንፈልግ ስንት ሁኔታዎች አሉት።
ሀ) ማያያዝ (الوصل) ለ) ማቋረጥ ( القطع) ሐ) ወቅፍ ( الوقف ) መ) ሁሉም

5. በኑን ሳኪና ኢቅላብ ህግ ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ) ሚምን ወደ ባ መገልበጥ
ለ) ኑን ሳኪና ወደ ባ መገልበጥ
ሐ) ኑን ሳኪና ወደ ሚም መገልበጥ
መ) ባ ን ወደ ሚም መገልበጥ

6. ከሚከተሉት የኑን ሳኪና ጉናዎች ውስጥ የጉና ደረጃው ካሚል የሆነው የቱ ነው?
ሀ) أَن یُفۡعَلَ بِهَا ለ) كِرَامِۭ بَرَرَةࣲ ሐ) مَن دَسَّىٰهَا መ) عَیۡنٍ ءَانِیَة

7. የኑን ሳኪና እና ተንዊን ኢዝሀር ምን ተብሎ ይጠራል?
ሀ) ኢዝሀር ሙጥለቅ ለ) ኢዝሀር ሸፈዊይ ሐ) ኢዝሀር ሀልቂይ መ) ኢዝሀር ቀመርይ

8. ከኑን ሳኪና እና ተንዊን ኢድጋም ውስጥ ኢድጋም ናቂስ የሆነው የቱ ነው?
ሀ) لِّمَن یَخۡشَىٰۤ ለ) أَكۡلࣰا لَّمࣰّا ሐ) قَدَرࣲ مَّعۡلُومࣲ መ)إِلَىٰۤ أَجَلࣲ مُّسَمًّىۚ

9. ከሚከተሉት ቃላቶች ውስጥ ጉናው የሚወፍረው የቱ ነው?
ሀ) مِن نُّطْفَةٍ ለ) مِن غَيْرٍ ሐ) مِن قَبْلِهِمْ መ) خَيرً يَرَهُ

10. በኑን ሳኪና እና ተንዊን ኢኽፋ በሚሆኑበት ጊዜ ጉናው የሚወጣው የት ላይ ነው?
ሀ) ከኢኽፋው ፊደል ለ) ኑን ሳኪናው ላይ ሐ) ተንዊኑ ላይ መ) ሁሉም ሠ) ለ እና ሐ

III- ተገቢውን መልስ ፃፍ [5 %]
1.ከኑን ሳኪና እና ተንዊን ልዩነቶች ውስጥ ቢያንስ ሶስቱን ጥቀሱ። (2.5 %)
2. ለኑን ሳኪና እና ተንዊን ህግ የኢድጋም እና የኢኽፋ ልዩነቶች ውስጥ አራቱን ጥቀሱ።(2.5%)

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
𝐓𝐞~
t.me/Merkezhuzeyfetulyeman

📚 መርከዝ ሁዘይፈቱ ኢብኑ አል-የማን የቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ማዕከል( Channel) مركز حذيفة ابن اليمان لحفظ القران الكريم والمبادئ الشرعية📚

21 Jan, 00:22

🎼 በኦንላይን ከተሰጠ የላይቭ ደርስ ቅጂ

       ከክፍል - 36 የተወሰደ

🎙  በወንድም አቡ ሁዘይፋህ
               
📚ኪታብ ፦ ተጅዊድ አል-ሙሶወር

𝐓𝐞~
t.me/Merkezhuzeyfetulyeman

📚 መርከዝ ሁዘይፈቱ ኢብኑ አል-የማን የቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ማዕከል( Channel) مركز حذيفة ابن اليمان لحفظ القران الكريم والمبادئ الشرعية📚

21 Jan, 00:17

📓ተጅዊድ አልሙሶወር የተሰኘውን ኪታብ ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ ፈተና ቁ - 4 የተወሰደ

       እውነት ወይም ሀሰት በሉ (5%)           
➊. ተመሳሳይ መውጫ ቦታ ያላቸው ፊደላቶች ተመጣጣኝ ባህሪ አላቸው።

➋. ከምላስ ክፍሎች ውስጥ ብዙ ፊደላቶች የሚወጡበት የምላስ መካከለኛው ክፍል ነው።

➌. የሚወፍሩ ፊደላቶች በሚወጡበት ጊዜ መካከለኛው የምላስ ክፍል ይጎደጉዳል ፤ ጉሮሮ ይጠባል።

➍. የኢስቲፋል ፊደላቶች ሁል ጊዜ ይቀጥናሉ።

➎. የአረበኛ ፊደላቶችን ትክክለኛ ባህሪ ለማግኘት የመውጫ ቦታቸውን ማስተካከል መሰረቱ ነው።

ምርጫ
(10%)
6. ሊሳኑል ሚዝማር  ከሚባለው  ቦታ የሚወጡ ፊደላቶች የትኞቹ  ናቸው ?
ሀ) خ እና ح     ለ) ء እና  هـ  ሐ) ع እና غ  መ) ع እና  ح

7. ከሚከተሉት ውስጥ እውነት የሆነው የቱ ነው ?
ሀ) የሺዳህ ፊደላቶች የጊዜ ቆይታቸው ከበይንያህ ይበልጣሉ።

ለ) የሱኩን ፊደላቶች የጊዜ ቆይታቸው እኩል ነው።

ሐ) ከኢስቲፋል ፊደላቶች ውስጥ የሚወፍሩ ፊደላቶች አሉ።

መ) የበይንያህ ፊደላቶች የጊዜ ቆይታቸው ከሪኽው ፊደላቶች ይበልጣል።

8. ፊደላቶች መውጫ ቦታቸው ላይ መደገፋቸው ሙሉ ጠንካራ በመሆናቸው ምክንያት የሚኖራቸው ባህሪ ምንድን ነው?
ሀ) ጀህር   ለ) ሺዳህ   ሐ) ረኻዋህ    መ) ሐምስ

9.ከሺዳህ ፊደላቶች የሐምስ ባህሪ ያላቸው ስንት ናቸው ?
ሀ)  8        ለ) 5       ሐ)  6        መ) 2

10. የጀህር ፊደላቶች ሲወጡ ሁለቱ የድምፅ መውጫ ክሮች __።
ሀ) ይጠባሉ     ለ) ይዘጋሉ     ሐ) ይከፈታሉ     መ)  ይሰፋሉ

ፃፉ
(ተጨማሪ)
1) የሚወፍሩ ፊደላቶችን ደረጃ በተመለከት የተጅዊጅ ዑለማዎች አቋም ስንት ነው ?
በዝርዝር ከነደረጃቸው አስቀምጡ።

          💎 መልካም ፈተና ይሁንላችሁ !!!

𝐓𝐞~
t.me/Merkezhuzeyfetulyeman

📚 መርከዝ ሁዘይፈቱ ኢብኑ አል-የማን የቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ማዕከል( Channel) مركز حذيفة ابن اليمان لحفظ القران الكريم والمبادئ الشرعية📚

21 Jan, 00:13

⛔️  አዲስ የተጅዊድ ትምህርት
 
🎼 በኦን'ላይን ከተሰጠ የላይቭ ደርስ ቅጂ የተወሰደ

       ⛽️ ክፍል - 35

🎙  በወንድም አቡ ሁዘይፋህ
               
📚ኪታብ ፦ ተጅዊድ አል-ሙሶወር

𝐓𝐞~
t.me/Merkezhuzeyfetulyeman

📚 መርከዝ ሁዘይፈቱ ኢብኑ አል-የማን የቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ማዕከል( Channel) مركز حذيفة ابن اليمان لحفظ القران الكريم والمبادئ الشرعية📚

21 Jan, 00:12

⛔️  አዲስ የተጅዊድ ትምህርት
 
🎼 የላይቭ ደርስ ቅጂ

       ⛽️ ክፍል - 34

🎙  በወንድም አቡ ሁዘይፋህ
               
📚ኪታብ ፦ ተጅዊድ አል-ሙሶወር

𝐓𝐞~
t.me/Merkezhuzeyfetulyeman

📚 መርከዝ ሁዘይፈቱ ኢብኑ አል-የማን የቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ማዕከል( Channel) مركز حذيفة ابن اليمان لحفظ القران الكريم والمبادئ الشرعية📚

21 Jan, 00:00

L⛔️  አዲስ የተጅዊድ ትምህርት
 
🎼 የላይቭ ደርስ ቅጂ

       ⛽️ ክፍል - 31

🎙  በወንድም አቡ ሁዘይፋህ
               
📚ኪታብ ፦ ተጅዊድ አል-ሙሶወር

𝐓𝐞~
t.me/Merkezhuzeyfetulyeman

📚 መርከዝ ሁዘይፈቱ ኢብኑ አል-የማን የቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ማዕከል( Channel) مركز حذيفة ابن اليمان لحفظ القران الكريم والمبادئ الشرعية📚

20 Jan, 23:53

♻️ የቁርአን ግብዣ

𝐓𝐞~t.me/Merkezhuzeyfetulyeman

📚 መርከዝ ሁዘይፈቱ ኢብኑ አል-የማን የቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ማዕከል( Channel) مركز حذيفة ابن اليمان لحفظ القران الكريم والمبادئ الشرعية📚

20 Jan, 23:53

L⛔️  አዲስ የተጅዊድ ትምህርት
 
🎼 የላይቭ ደርስ ቅጂ

       ⛽️ ክፍል - 30

🎙  በወንድም አቡ ሁዘይፋህ
               
📚ኪታብ ፦ ተጅዊድ አል-ሙሶወር

𝐓𝐞~
t.me/Merkezhuzeyfetulyeman

📚 መርከዝ ሁዘይፈቱ ኢብኑ አል-የማን የቁርአን እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ማዕከል( Channel) مركز حذيفة ابن اليمان لحفظ القران الكريم والمبادئ الشرعية📚

20 Jan, 23:44

|| የቃዒደቱ አን-ኑራንያህ 15 ኛው ትምህርት ||
https://youtube.com/watch?v=59mbfHQNMpk&si=8CNhKvc6s_EVN2_J

8,347

subscribers

303

photos

288

videos