መልክዓ - ሃሳብ/ Melka'a Hasab

@melkahasab


መልክዓ-ሃሳብ በማህበረ-ሰብአዊያን ባለቤትነት ስር የሚተዳደር የሚዲያ አገልግሎት ነው፡፡ ማኅበሩ በኢፌዲሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ የተመዘገበ መንግስታዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ሃይማኖታዊ ወይም ወገናዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት ነው፡፡
የማህበሩ አባል ለመሆን ወይም ለሌሎች ጥያቄዎችዎ በማህበሩ ስልክ ቁጥር 0974 082183 በመደወል ወይም የቴሌግራም መልዕክት በመላክ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡