የኢስላም መልእክት

@km1234i


«የፈጠርናችሁ ለከንቱ መኾኑን እናንተም ወደኛ የማትመለሱ መኾናችሁን ጠረጠራችሁን» (ለከንቱ የፈጠርናችሁ መሰላችሁን። ((23፥115))

የኢስላም መልእክት

22 Oct, 17:14


ኦርቶዎች አላችሁ። ሞጣ 😁 ይናገር!!

የኢስላም መልእክት

22 Oct, 14:23


فَمَنْ أَظْلَمُ مِمَّنِ افْتَرَىٰ عَلَى اللَّهِ كَذِبًا أَوْ كَذَّبَ بِآيَاتِهِ ۚ أُولَٰئِكَ يَنَالُهُمْ نَصِيبُهُم مِّنَ الْكِتَابِ ۖ حَتَّىٰ إِذَا جَاءَتْهُمْ رُسُلُنَا يَتَوَفَّوْنَهُمْ قَالُوا أَيْنَ مَا كُنتُمْ تَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ ۖ قَالُوا ضَلُّوا عَنَّا وَشَهِدُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ أَنَّهُمْ كَانُوا كَافِرِينَ

በአላህ ላይ ውሸትን ከቀጠፈ ወይም በአንቀጾቹ ከአስዋሸ ሰው ይበልጥ በዳይ ማን ነው እነዚያ (ከተጻፈላቸው) ከመጽሐፉ ውስጥ ሲኾን ዕድላቸው ያገኛቸዋል፡፡ (የሞት) መልክተኞቻችንም የሚገድሏቸው ኾነው በመጡባቸው ጊዜ «ከአላህ ሌላ ትገዟቸው የነበራችሁት የት አሉ» ይሏቸዋል፡፡ «#ከእኛ_ተሰወሩን» ይላሉ፡፡ #እነርሱም #ከሃዲያን #እንደነበሩ #በነፍሶቻቸው ላይ #ይመሰክራሉ፡፡((,7፥37))


@የኢስላም መልእክት

የኢስላም መልእክት

22 Oct, 14:09


فَمَنْ أَظْلَمُ مِمَّنِ افْتَرَىٰ عَلَى اللَّهِ كَذِبًا أَوْ كَذَّبَ بِآيَاتِهِ ۚ أُولَٰئِكَ يَنَالُهُمْ نَصِيبُهُم مِّنَ الْكِتَابِ ۖ حَتَّىٰ إِذَا جَاءَتْهُمْ رُسُلُنَا يَتَوَفَّوْنَهُمْ قَالُوا أَيْنَ مَا كُنتُمْ تَدْعُونَ مِن دُونِ اللَّهِ ۖ قَالُوا ضَلُّوا عَنَّا وَشَهِدُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ أَنَّهُمْ كَانُوا كَافِرِينَ

በአላህ ላይ ውሸትን ከቀጠፈ ወይም በአንቀጾቹ ከአስዋሸ ሰው ይበልጥ በዳይ ማን ነው እነዚያ (ከተጻፈላቸው) ከመጽሐፉ ውስጥ ሲኾን ዕድላቸው ያገኛቸዋል፡፡ (የሞት) መልክተኞቻችንም የሚገድሏቸው ኾነው በመጡባቸው ጊዜ «ከአላህ ሌላ ትገዟቸው የነበራችሁት የት አሉ» ይሏቸዋል፡፡ «#ከእኛ_ተሰወሩን» ይላሉ፡፡ #እነርሱም #ከሃዲያን #እንደነበሩ #በነፍሶቻቸው ላይ #ይመሰክራሉ፡፡((,7፥37))


@የኢስላም መልእክት

የኢስላም መልእክት

21 Oct, 08:26


በአሏህ ፈቃድ የተለቀቁ ኦድኦ ።።

1, @Abdurhman As Sudais
2, @ALI JABIR
3, @Abubekr Al Shatir
4, @Abdullah Al-Matrood
5,  @ዶ/ር አይመን
  6, @ቁርአንን በተጅዊድ ገጽ በገጽ ለመቅራት ተጠቀሙበት።

7, @Ahmad Rizo Qori
8,  @Abdulbasit AbduSomad
9, @Yasser Al Dosary
10, @MUHAMMED Loiq
11, @ Muhammad Hady Toure
12, @Maher Al- Muaiqly
13, @Mahamoud Khalil Al Husariy
14, @Omar Hisham al Arabi App
15, @App of Hamza Budeib On play store

16, @Maria Ulfah
17, @IBRAHIM Al- Akhdar
18, @Oumar Hisham  ..1

19,, @Haqyar Baghlani
20,,@Tawfik Al Habesha
21,, @YUSUF AL AIDROOS
22, @Obaida Muafaq
23,, @Abdur-ahman As Sudais (30 juz)
24,, @ዒልም ፈላጊ
25,, @አሊይ አል ሁዘይፊይ
26,,  @ቶፊቅ ኤርትራዊው
27,,  @SALAH BUDAIR
28,, @Sheikh Mohammed Ayub
29,,@Sheikh Abdul Wadood Haneef
30,,@Idress  Abkr
31,,@Sheikh Aliy Hudhayfiy
32,, @Ahmed al Mesbahi//ለልጆች አርፍ ነው ።//
33,, @Abdurahman Al Mosad
34,, @ሽይኽ ኡስማን ሶዲቂ
35,,,  @Khaled Al Jalyil
36,, @የሸይኽ ሰዒድ አሊ በአፕልኬሽን።

37,, አቡበከር አል አሻጢሪይ
በጁዝእ የተከፋፈለ
38,,@ISLAM SUOBIH
39,, @ABDULBASIT ABDULSAMAD  በጁዝ የተከፋፈለ ነው ።
40,, @አፊፊ ታጁ  ቁ--1
41,,@ያስሪ አዶሰሪይ በጁዝ የተከፋፈለ
42,, @አሊ ጃብሪ በጂዝ የተከፋፈለ
43,, Sheikh Maher Al Muaiqly በጂዝ የተከፋፈለ።
44,, @Hamza budair በከፍል የወርሽ አቀራሪ።
45,, @Mishary Rashid
46,, Mishary Rashid በጁዝ የተከፋፈለ
47,, @Muhammad_Siddique. ሱዳናዊ ቃርእ
48,, Muhammad_Siddique. ሱዳናዊ ቃርእ በጁዝ የተከፋፈለ
49,,  @Adel Kalbani
50,, @Sheikh Raad Al Kurdi
51,, @SAÂD AL GHAAMIDI
52,, ሸይኽ ሰዒድ አሊ ኢትዮጵያዊ
53,, በቃሉን ሪዋያህ
الشيخ بلال بن محمود
54,, ABDUL RASHID AL SUFI
55,, Abdurashid Al Sufi በጁዝ የተከፋፈለ
56,, Abdul Malik Al Rajabi
የለንም ለጊዜው  ተጠቀሙ።
57,,Muhammad fiqih
ለጊዜ የተገኘውን አዳምጡ።

58,,  Saud Al  Shuraim
59,, Saud Al Shuraim በጁዝ የተከፋፈለ
60,, Shaykh Abdullah Humeid 
በከፍሉ። ሙሉውን አላገኘንም።
61,, Abdullah al Basfar
62,,HAZZA  Al Baloushi
63,, Mohammed Al Fakih
64,, Muhammad Al Luhaidan
65,, Hamza budair
66,, Sheikh Okasha Kameny
67,, Okasha Kameny
68,, Ahmad khedir
69,, Mohammed jemal
70,, Abdullah Juhany


71,, ABDUWALI AL ARKANI
72,, Mohammed Khalil Al Husariy በወርሽ ሪዋያህ
73,, YUSUF AL AIDROOS ቁ--2
74,, ዩሱፍ አል አይደሩስ ሙሉ ቂርዓት በአፕ
75,,, HAZZA  Al Baloushi አፕልኬሽን






አስተያየት ወይም የፈለጋችሁትን ቃሪዕ ለመጠየቅ @Ahme_Student

የኢስላም መልእክት

19 Oct, 17:56


ገራሚ ቲላዋ😍
https://youtube.com/watch?v=QTG3Nn1TrV8&si=psunxb-zwS17Q6BP

የኢስላም መልእክት

18 Oct, 21:03


ይሄን ቻናል ሰብስክራይፕ በማድረግ አሳድጉልን ጀዛኩምሏህ ኸይር

የኢስላም መልእክት

18 Oct, 21:02


የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ⓵⑨④②]👌#ቁርኣን
https://youtube.com/watch?v=N6uu5tX_WMk&si=72HNPrnx0U6M0emZ

የኢስላም መልእክት

18 Oct, 03:19


﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ (الكهف ٥٦)

"አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡" (አል-ከህፍ 56)

اللهم صلي على محمد وعلى ال محمد كما صليت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم وبارك على محمد وعلى ال محمد كما باركت على ابراهيم وعلى ال ابراهيم انك حميد مجيد
https://t.me/km1234i

የኢስላም መልእክት

17 Oct, 09:06


በእህት ዝሀራ ሙስጠፋ
https://youtube.com/watch?v=AHhEFRrJw4M&si=mZ7NC4ORuyasw4Zv

የኢስላም መልእክት

13 Oct, 16:06


አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

ከላይ ማስታወቂያው ላይ በተገለፀው መሰረት ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ዌብሳይት ላይ መመዝገቢያ ሊንክ እዚሁ ቻነል ላይ የሚለቀቅ ይሆናል።

እስከዚያው ግን ሌሎችም የእድሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ የዚህን ቴሌግራም ቻነል ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ


https://t.me/africaacademy_diplom3

የኢስላም መልእክት

11 Oct, 18:14


فَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۖ إِنَّكَ عَلَى الْحَقِّ الْمُبِينِ

#በአላህም ላይ #ተጠጋ፡፡ #አንተ_ግልጽ #በኾነው #እውነት ላይ ነህና፡፡((27፥79))

@Al-Quran

የኢስላም መልእክት

10 Oct, 19:34


https://www.youtube.com/@alhamdulilah755

የኢስላም መልእክት

10 Oct, 15:55


مَثَلُ الَّذِينَ اتَّخَذُوا مِن دُونِ اللَّهِ أَوْلِيَاءَ كَمَثَلِ الْعَنكَبُوتِ اتَّخَذَتْ بَيْتًا ۖ وَإِنَّ أَوْهَنَ الْبُيُوتِ لَبَيْتُ الْعَنكَبُوتِ ۖ لَوْ كَانُوا يَعْلَمُونَ

የእነዚያ
#ከአላህ ሌላ #ረዳቶችን (#ጣዖታትን) የያዙ #ሰዎች ምሳሌ #ቤትን_እንደ_ሠራች #ሸረሪት ብጤ ነው፡፡ #ከቤቶችም ሁሉ በጣም #ደካማው #የሸረሪት ቤት ነው፡፡ ቢያውቁ ኖሮ (አማልክት አድርገው አይግገዟቸውም ነበር)፡፡((29፥41))
إِنَّ اللَّهَ يَعْلَمُ مَا يَدْعُونَ مِن دُونِهِ مِن شَيْءٍ ۚ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ

#አላህ ያንን ከእርሱ ሌላ #የሚግገዙትን ማንኛውንም #ያውቃል፡፡ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡((29፥42))
وَتِلْكَ الْأَمْثَالُ نَضْرِبُهَا لِلنَّاسِ ۖ وَمَا يَعْقِلُهَا إِلَّا الْعَالِمُونَ

እነዚህንም ምሳሌዎች ለሰዎች እንገልጻቸዋለን፡፡ ከሊቃውንቶቹም በስተቀር ሌሎቹ አያውቋትም፡፡((29፥43))

https://t.me/alQuran_001

የኢስላም መልእክት

05 Oct, 13:56


وَلَا تَجۡعَلۡ فِی قُلُوبِنَا غِلࣰّا لِّلَّذِینَ ءَامَنُوا۟
በልቦቻችንም ውስጥ ለእነዚያ ለአመኑት (ሰዎች) ጥላቻን አታድርግ፡፡
✍️🥀

የኢስላም መልእክት

04 Oct, 20:40


ኢሬቻ_በኡስታዝ አቡ ዚክራ
ኢሬቻ_በኡስታዝ ወሒድ ኡመር
ኢሬቻ_ወንድም ሙራድ ታደሰ
ኢሬቻ_ሙባረክ ንጉሴ /አቡ መርየም/
ኢሬቻ_በኦሮምኛ(by አብዱል መናን)
ኢሬቻ_በአንዋር ብልጫ

የኢስላም መልእክት

04 Oct, 18:39


ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ኣደም ቱላ ስለ ኢሬቻ በዓል የተናገሩት!

ለሌሎችም ሼር አድርጉላቸው!

የኢስላም መልእክት

04 Oct, 15:33


ኢሬቻ_በኡስታዝ አቡ ዚክራ
ኢሬቻ_በኡስታዝ ወሒድ ኡመር
ኢሬቻ_ወንድም ሙራድ ታደሰ
ኢሬቻ_ሙባረክ ንጉሴ /አቡ መርየም/
ኢሬቻ_በኦሮምኛ(by አብዱል መናን)

የኢስላም መልእክት

03 Oct, 13:18


ልብ የሚሰብር የአንድ ኒቃብለባሽ እህትችን ታሪክ🌱


ከአንዳንድ እህቶች ጋር የደረሰባቸዉን ገጠመኝ በኛ እንዳይደርስ ብለው ሲያጫዉቱን ሳለ
አንዷ እህት እንደዚህ በማለት አስግረመችን
ንግግሯም

እኔ ኒቃብ ለባሽ ነኝ ከወንዶችም አላወራም ኡስታዝ ነክ ከሆኑት እንጂ እሱም በዲን ጉዳይ ዙርያ ካልሆነ
ትርፍ ወሬ የለንም!!!

ወላኪን አንዱ ኡስታዜ ብዙ እውቀት አለው
ከሱም ዘንድ አንድ ጥያቄን ጠይቄ መልሱን ይዤ እንጂ መልስ አጥቼ አልመለስም

ነገር ግን ከለታት አንድ ቀን ያ ኡስታዝ ሰላምታ አቀረበ አስከትሎም እንዴት ነሽ አለ እኔም መለስኩ
ከዛም በመቀጠል የት ሀገር ነሽ አለ ነገርኩት ያለሁበትን ሀገር ታድያ የየት ሀገር ልጅ ነሽ አለ እኔም መለስኩ ከዝያን ጠይብ አላህ ካለ ብንጋባ ምን ይመስልሻል ማኒእ አለሽ ወይ አለ ቆም ብዬ ሳስብ ብዙ እውቀት አለው ከሱ ሀዲስ እና ምክር ከመስማት ዉጭ ሌላን አልሰማሁም መልካም ሰው ነው ብዙ ጊዜ ስንሳሳት ይታገሰናል ለሂወቴ ይሆነኛል ታድያ ሌሽ አላገባዉም ብዬ አሰብኩ ከዛም እሺ አልኩት ያለንን ሹሩጥ ተነጋገርን
ተስማማን ቤተሰብሽን ከመጠየቄ በፊት ልይሽ ዉጭ ሀገር ሰለሆንሽ ቤተሰብሽ ጋር ላይሽ ሰለማልችል ቤተሰቦቼም ቢሆኑ አይተሀታል ወይ ካላየህ አንጠይቅም ማለታቸው ሰለማይቀር እንተያይ አለኝ እሺ አልኩት
ተገለጥኩ አየኝ ላገባሽ አይደል ፀጉርሽንም ተገለጭ በሸሪአ ላገባሽ ሰለሆነ አሁን የማይሽ ችግር የለም አለኝ ተገለጥኩ ካዛም ቡሀላ
ዘገን በማግስቱ ሄድክ ወይ ቤተሰቦቼ ጋር ስለው አልሄድኩም አለኝ ለምን ስለው በቃ ህእ
መሄድ አልፈልግም ሲጀመር እኔ ላገባሽ ሳይሆን ላይሽ ፈልጌ ነው ሙራዴን ፈፅሚያለሁ አለ ከዚያም ከሱ የማይጠበቁ አጉል ነገራትን ማውራት ያዘ ለካስ እውነታው እኛ የምናየው ሰው አይደለም
በዲን ስር ተሸፍኖ ያለ ሙኻዲእ ነው
ኒቃቤን አስወልቆ ሂጃቤን አስወልቆ ጉድ ሰራኝ  አላህ ይዘንልኝ
!!!ትላለች እህታችን

የራሴን አስተያየት ልቀጥል

ልብ በሉ ይህ ታሪክ እውነተኛ ታሪክ ነው!።

እኔም አስከትዬ ልጅቱን የሰዉዬዉን ማንነት ጠየኳት እኛም እህቶችሽ በሱ እንዳንፈተን ሰዉዬዉን ብናውቅ ጡሩ ነው አልኳት
ነገረችን ስሙም በደንብ አወቅነው
ነገር ግን የሚገርመው ነገር
እኔም ከልጁ ዘንዳ የተወሰነ ሰሞን ቀርቼ
ሀጃ ገጥሞኝ ከሱ መቅራት አቆምኩ
ለዚህም ጌታዬን ቆም ብዬ አመሰገንኩት
በጊዜ ከዚህ ሰዉዬ ሰለ አራቀኝ

እናም እህቶች ይሄን ታሪክ ሳቀብላቹህ አንብባቹህ ሚስኪን ብላቹህ እንድታልፉት ሳይሆን ጥንቃቄ እንድታበዙ ሲባል ነው
አስተዋይ ለሆነ ሰው ብዙ ይጠቀማል ከዚህ ታሪክ

እህቶች ከዚህ ታሪክ ተምረን መያዝ ያለብን ነጥቦች

.የጠየቀን ሁሉ እውነተኛ ቁም ነገረኛ አይደለም

.ሩዕያ ሸርኢያ ከተፈለገ የተለያየ ሀገር ካላቹህ ጉሩፕ ቻት ከፍታቹህ ቪድዮ ቻት ሙሀረማቹህ እና የምታገቡት አካል ሁኑና ተያዩ


.በፍፁም ቤተሰቦቻቹህ ጋር ሄዶ ሳይጠይቃቹህ በፊት በሩዕያ ሸርኢያ ሽፋን
ፊታቹሁን ፀጉራቹሁን እንዳትገለጡ ብትሞቱም።
አህመድ ቢሄድ ሙሀመድ ይመጣል ለወንድ ጣጣ አይስጣቹህ አያገባንም ብላቹህ አትጨነቁ አላህ የቀደረው ሰለሆነ የሚሆነው
ለናንተ የተፃፈ ነገር የትም አይሄድባቹሁም


.ተወላክፋቹህ ከወደቃቹህ ቡሀላ ቀና በሉ ተደፍታቹህ እንዳትቀሩ


.የሰዉዬዉን ሱምአ ብቻ ማየት ሳይሆን ጠጋ ብሎ አቅጣጫዉን ባህሬዉንም ማየት ነው
ያው አመል ያለበት ሰው እጁ አያርፍም
በቶሎ ይጋለጣል አረቦችም እንደሚሉት

حبل الكذب قصير
የዉሸት ገመድ አጭር ነው ማለትም ተበጥሶ ሀቁ መውጣቱ አይቀሪ ነው ማለት ነው

እንደዚሁም ሱምአ ሳይኖራቸው ብዙ ጡሩ ወንድሞች አሉ ሰው የማያውቃቸው
እና ጠጋ ብሎ ማየትም ያስፈልጋል



ወንድሞቻችን ደግሞ መያዝ ያለባቹህ ነጥብ

.እህቶቻቹሁን የናቶቻቹሁን ልጅ ከወንዶች ሸር ስጠብቁ የሌላን ወንዶች እህቶችም ከናንተ ሸር መጠበቅ ይገባቹሀል


.ለማግባት ስታስቡ ከልብ መወሰን

.በትዳር ስም እቃቃ ጨዋታ አለመጫወት

.ዛሬ የምትጫወቱባት ልጅ ነገ ምን እንደሚሰማት ማሰብ ሀቂቃ ይሄ ከባድ ነገር ነው እንኳን እሷ እኔ ታሪኩን የሰማሁት ለነፍሴ እራሱ ሰጋሁ

የእህታቹህ ታሪክ በሙስሊሟ ልጅ ወደ እናንተ የተላለፈ ቁም ነገር አዘል ታሪክ ነው
ለራሳቹህ አታስቀምጡት ለእህቶቻቹሁም ሼር አርጉት

https://t.me/muslimualij

1,225

subscribers

156

photos

142

videos