ክሪብቶ ከረንሲ በኢትዮጵያ 💪👏

@kerebeto


🤗 እንኳን ደህና መጡ ወደ ተወዳጁ የክሪብቶ ከረንሲ ግሩፕ ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹

💥 ይህ ትክክለኛው የኢትዮጵያዊ ክሪብቶ ከረንሲ ትልቁ ቻናል ነው!!

👉 በዚህ ቻናል

➠ ታየ ስዋፕ መረጃ
➠ ስለ ሀምስተር ኮምፓክት
➠ ስለ ካት.....
➠ የተለያዩ አዳዲስ ነገሮች እናቀርባለን

ክሪብቶ ከረንሲ በኢትዮጵያ 💪👏

22 Oct, 20:45


ጅንጀና style part 1
😘😘😘😘😘😘😘
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

ክሪብቶ ከረንሲ በኢትዮጵያ 💪👏

22 Oct, 20:27


በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ?

ክሪብቶ ከረንሲ በኢትዮጵያ 💪👏

22 Oct, 20:14


ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?

ክሪብቶ ከረንሲ በኢትዮጵያ 💪👏

22 Oct, 07:31


#Notpixel (የቀጠለ)

እንዴት በየስምንት ሰዓቱ claim እናድርግ

|| ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ውጤታችሁ የሚፃፍበት ቦታ ነካ አድርጋችሁ ትገባላችሁ ከዛ በመቀጠል claim የሚለው ከታች ይመጣላችኋል እሱን በየስምንት ሰዓቱ claim ማድረግ ነው።

task እና boosts እንዴት እንስራ

አሁን ከቅድሙ በተመሳሳይ አካሄድ ውጤታችሁ የሚፃፍበት ነካ አርጋችሁ ከገባችሁ በኋላ ከታች tasks እና boosts የሚል አለ ገብታችሁ መስራት ትችላላችሁ።

ሰው እንዴት እንጋብዝ

ከላይ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት የሰው ምስል እና + ምልክት ያለበት በመግባት copy refferal link የሚለውን በመንካት ለሌላ ሰው መላክ ነው።

እንዴት invest እናድርግ

|| መጀመሪያ invest ለማድረግ ቶን ፣ ኖትኮይን ወይንም ዶግስ ከ3ቱ አንዳቸው ቢኖራችሁ ጥሩ ነው። በstarም ይቻላል ነገር ግን ውድ ነው። በstar invest ካደረጋችሁ 30% ጭማሪ ትከፍላላችሁ።

invest ማድረግ የምትችልባቸው አራት አይነት ላይ ነው። ነገር ግን restoring charge ላይ invest ብታደርጉ የበለጠ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ።

step 1. star ምልክት ያለውን ግቡ

step 2. Restoring charges የሚለው ምረጡ

step 3. Wallet connect አርጋችሁ ካልነበረ connect wallet የሚለው ይመጣል አድርጉ።

step 4. እንደ አዲስ restoring charges ምረጡ ከዛ ቶን ካላችሁ ቶን ላይ ምልክት አምጡ ኖት ከሆነ ያላችሁ ኖት ምረጡ ዶግስ ከሆነም እንደዛው

step 5. የምትፈልጉት መጠን + ምልክት እየተጫናችሁ ምረጡ።

step 6. Buy በሉት።

ክሪብቶ ከረንሲ በኢትዮጵያ 💪👏

22 Oct, 07:20


#Notpixel (የቀጠለ)

የNotpixel አሰራር

|| ልብ ብለን ማስተዋለን ያለብን ኤርድሮፑ መስራት ከመጀመራችን በፊት እንዲሁም invest ካማድረጋችን በፊት ስለአሰራሩ በደንብ መረዳት አስፈላጊ ነው። ምን ላይ invest ላድርግ?  የትኛው paint ባደርግ የተሻለ px አገኛለሁ ? paint በማደርግበት px ውጤቴ ላይ ካልደመረ ምን ማድረግ አለብኝ? የሚሉ እና ሌሎች ጥያቄዎችን መመለስ ግድ ይላል።

የኤርድሮፑ አሰራር ቅደም ተከተል

step 1. መጀመሪያ ወደ ቦቱ ግቡ

step 2. በምስል ቁጥር 1 የኢትዮጵያ ካርታ ያለው ምስል ካለ እሱን ነካ በማድረግ በዛ ዙርያ ውስጥ ያሉትን በጥቁር ቀለም paint ማድረግ ነው። ነገር ግን paint የምታደርጉበት ቀለም ወደ ጥቁር መቀየራችሁን አትርሱ እንዲሁም ጥቁር የሆነው ቦታ ላይ አለመንካት። እሱም አልሰራ ካላችሁ 3 መስመር ነገር ነክታችሁ በመግባት my template የሚለውን ምረጡ። ከዛ በኋላ catalog የሚለውን በመግባት ብዙም ታዋቂ ያልሆነ template በመምረጥ paint ማድረግ ትችላላችሁ። paint የምታደርጉበት ቀለም በምንድነው ማወቅ ከፈለጋችሁ ምስል ቁጥር ሁለት ይመልከቱ። እንደምትመለከቱት ወደ ላይ ስታንቀሳቅሱት መሆን ያለበትን ያሳያችኋል። ያ ማለት እንዲቀባ የሚፈለገው እንዲሁ ነው እያላችሁ ነው።

ለምሳሌ የኢትዮጵያ ካርታን ተመልከቱ። ዙርያው ነጭ ነው ማህል ደግሞ ጥቁር ነው። ያ ማለት እንደገና ድምፅ መጨመሪያ እና መቀነሻ የሚመስለው ምልክት ወደታች ስናደርገው የተለያዩ ቀለሞች ያሳየናል ስለዚ ዙርያው ላይ ያለው ከነጭ ውጪ የሆኑት በነጭ መቀባት አለብን። ማህል ላይ ያለው ደግሞ መቀቢያ ቀለማችን ወደ ጥቁር በመቀየር ጥቁር ያልሆኑት ቦታዎች መቀባት አለብን ማለት ነው።

ለበለጠ መረጃ ይሄንን ቪድዮ ይመልከቱ 👉 video

ይሄንን ቪድዮ አይታችሁ ካልገባችሁ ወይንም መፅሀፉን አንብባችሁ ካልገባችሁ በlive ቀጥታ እናሳያለን። live ይኖረናል።

Share🫴🫴🫴🫴🫴

       https://t.me/Kerebeto
       https://t.me/Kerebeto

ክሪብቶ ከረንሲ በኢትዮጵያ 💪👏

22 Oct, 07:20


#Notpixel (የቀጠለ)

የኤርድሮፑ ዋና መስፈርቶች

|| በግልፅ የዚህ ኤርድሮፕ መስፈርቶች ባያስቀምጡም ብዙ Notpixel የሰበሰበ እና ብዙ invest ያደረገ የተሻለ ነገር እንደሚያገኝ አያጠራጥርም። እዚሁ ላይ ልብ ልትሉት የሚገባ ነገር investment ግዴታ አይደለም ነገር ግን የተሻለ ነገር ለማግኘት የሚያስብ ሰው ግን invest ማድረግ ተመራጭ ነው። ስለዚህ investment የተጠቃሚ ምርጫ ነው።

ዋና መስፈርቶቹ

1. ብዙ paint በማድረግ ብዙ Notpixel መሰብሰብ ነው።

ተጨማሪ መልእክት

የተሻለ PX ለማግኘት ማድረግ ያለብን 3 ነገሮች ናቸው።

1. ታስኮችን መስራት
2. በየስምንት ሰዓት claim ማድረግ
3. በየሁለት ወይንም በየአንድ ሰዓት paint ማድረግ (ከሰው ሰው በደረጃው ልክ ስለሚለያይ ነው)። paint ስታደርጉ ግን ያገኛችሁት ቦታ ሁሉ ሳይሆን template መርጣችሁ መስራቱን አረጋግጣችሁ ነው paint ማድረግ ያለባችሁ።
4. ሰው መጋበዝ

ከዚህ ቀጥሎ አንድ በአንድ ስለ አሰራሩ ስለምንመለከት ብዙ አትጨነቁ።

Share🫴🫴🫴🫴🫴

       https://t.me/Kerebeto
       https://t.me/Kerebeto

ክሪብቶ ከረንሲ በኢትዮጵያ 💪👏

22 Oct, 07:19


ስለ ኤርድሮፕ (part 2)

#Notpixel

|| ይህ ኤርድሮፕ ከሌሎች ለየት የሚያደርገው የቴሌግራም ፈር ቀዳጅ ኤርድሮፕ በሆነ በኖት ኮይን አባላት launch የተደረገ በመሆኑ ነው። ኖት ኮይን ለመጀመሪያ ጊዜ አብዛኛው ማሕበረሰብ ኤርድሮፕ ምን እንደሆነ በር የከፈተ እንዲሁም ለብዙ ኤርድሮፕ መምጣት ምክንያት የሆነ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ከዛ በመቀጠል #Dogs እና #lostdog መምጣታቸው የሚታወስ ነው። በርግጥ ዶግስ ተጠናቋል። lostdogs ደግሞ በቅርቡ ይጠናቀቃል ተብሎ ይገመታል።

#Notpixel ከእነዚህ 3 ታላላቅ ኤርድሮፕ በኋላ የመጣ የራሳቸው የኖትኮይን አባላት የሆነ ትልቅ ኤርድሮፕ ነው። ከኖትኮይን እና ከዶግስ ለየት የሚያደርገው አሰራሩ ትንሽ ከበድ ያለ እና ጊዜ የሚወስድ መሆኑ ነው። እንዲህ የተደረገበት ምክንያት ሰዎች በሰሩት እና ኢንቨስት ባደረጉት ልክ እንዲያገኙ በማሰብ ነው።

በዚህ ኤርድሮፕ የለፋንበት እንደምናገኝ ምንም የሚያጠራጥር ነገር የለውም። ከአንዴም ሁለቴ በተግባር አሳይተውናል ብቻ ሳይሆን በፍትሃዊነት የተሞላ ሁሉም በሰራው ልክ እንደሚሰጡ አረጋግጠውልናል። ታድያ Notpixelም የተሻለ ይከፍላል ተብለው ከሚጠበቁ ኤርድሮፖች ውስጥ ቀዳሚ እንዲሆን ያስችላቸዋል።

Share🫴🫴🫴🫴🫴

       https://t.me/Kerebeto
       https://t.me/Kerebeto

ክሪብቶ ከረንሲ በኢትዮጵያ 💪👏

22 Oct, 06:37


ኤለን መስክ ለዶናልድ ትራምፕ መራጮች በቀን 1 ሚሊዮን ዶላር ለመስጠት ቃል ገባ

የቴስላ ዋና ስራ አስፈፃሚ እና ባለቤት የሆነው ኤሎን መስክ ሪፐብሊካን እጩ ሆነው የቀረቡት የቀድሞ የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን በመደገፍ በፔንስልቬንያ ስዊንግ ግዛት ውስጥ ለተመዘገቡ መራጮች በቀን 1 ሚሊዮን ዶላር እንደሚሰጥ ተናግሯል።

የኤለን መስክ ቃል መግባት የሪፐብሊካኑን እጩ ዶናልድ ትራምፕ ወደ ኋይት ሀውስ ለመመለስ የሚያደረገውን ጥረት ለመደገፍ የተቋቋመ ዘመቻ ነውም ተብሏል።

የመጀመርያው የ1 ሚለየን ዶላር የሎተሪ ቼክ ማውጣት ስነ-ስርዐት የተካሄደው ቅዳሜ ምሽት በነበረው የከተማ አዳራሽ ዝግጅት ላይ ለነበሩ ተሰብሳቢዎች ነበር።

ሽልማቱ በህዳር 5 ከሚደረገው ድምጽ በፊት ባሉት ፕሬዚዳንታዊ ውድድር የመጨረሻ ሳምንታት ውስጥ የሚወጣ ሲሆን የትራምፕ መራጮች በዘመቻው እንዲሳተፉ ለማበረታታትና ውጤት ለማምጣት ይረዳል ተብሏል።

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ቁልፍ የትራምፕ ደጋፊ ሆኖ ብቅ ያለው ኤለን መስክ በሀምሌ ወር ላይ የቀድሞ ፕሬዝዳንትን የመደገፍ ዘመቻን መደገፍ ጀምሯል። እስካሁን ድረስም 75 ሚሊዮን ዶላር ለምርጫ ቡድኑ ለግሷል።

ኤለን መስክ በአሁኑ ጊዜ የዓለማችን ባለጸጋ ሰው ሲሆን ሀብቱ በግምት 248 ቢሊየን ዶላር እንደሆነ ፎርብስ መፅሄት አስነብቧል።

Share🫴🫴🫴🫴🫴

       https://t.me/Kerebeto
       https://t.me/Kerebeto

ክሪብቶ ከረንሲ በኢትዮጵያ 💪👏

22 Oct, 05:01


MAJOR COMBO

#major_daily_combo (puzzle durov)

|| በቁጥሮችሁ መሰረት ቅደም ተከተል ስሩት።

|| በአንዴ 5000 star ይሰጣችኋል።

Share🫴🫴🫴🫴🫴

       https://t.me/Kerebeto
       https://t.me/Kerebeto

ለመጀመር 👇👇👇👇👇👇

https://t.me/major/start?startapp=1718364878
https://t.me/major/start?startapp=1718364878

ክሪብቶ ከረንሲ በኢትዮጵያ 💪👏

21 Oct, 22:02


https://t.me/rating/app?startapp=ref_b595db1718364878
👑 Join me in @Rating game and earn $RATING token soon!
⚡️ 750 rating bonus for you.
⚡️ 1000 rating bonus if you are Premium.

ክሪብቶ ከረንሲ በኢትዮጵያ 💪👏

21 Oct, 17:22


9ኛው ሺ ምዕራፍ 3 ክፍል 11

ለመከታተል ከፈለጉ ይሀው እዚህ ገብተው
ይከታተሉ 👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/+JDcMsyZp4pZlZDU0
https://t.me/+JDcMsyZp4pZlZDU0
https://t.me/+JDcMsyZp4pZlZDU0
https://t.me/+JDcMsyZp4pZlZDU0
https://t.me/+JDcMsyZp4pZlZDU0

ክሪብቶ ከረንሲ በኢትዮጵያ 💪👏

21 Oct, 14:22


Blum YouTube code

18.task:DeFi Explained
Code: BLUMFORCE

1. How to Analyze crypto.
Code: VALUE

2. What's DAO?
Code: N/A

3. Forks Explained?
Code: Go GET

4. Secure your Crypto!
Code: BEST PROJECT EVER

5. Navigating Crypto
Code: HEYBLUM

6. What are Telegram Mini Apps?
Code: CRYPTOBLUM

7. Say No to Rug Pull!
Code:  superblum

8. Task: What Are AMMs?
Code: CRYPTOSMART

9.Liquidity Pools Guide
Code: BLUMERSSS

10.$2.5M+ DOGS Airdrop
Code:HAPPYDOGS

11.Task: Doxxing? What's that?
Code: NODOXXING

12. Task: Pre-Market Trading?
Code: WOWBLUM

13.Task: How to Memecoin?
Code: MEMEBLUM

15.Task:Bitcoin Rainbow Chart?
Code:SOBLUM

16.task: Crypto Terms. Part 1
Code: Blumexplorer

17. task:Sharding Explained
Code: BLUMTASTIC

ክሪብቶ ከረንሲ በኢትዮጵያ 💪👏

21 Oct, 09:21


የBitcoin እና የወርቅ ዋጋዎች:

የ Bitcoin  እና የወርቅ ዋጋ ብዙ ጊዜ ይነጻጸራል ምክንያቱም ሁለቱም ንብረቶች እንደ የዋጋ ማከማቻ ወይም Store  ስለሚታዩ በተለይም በኢኮኖሚ አለመረጋጋት ጊዜ ባለሀብቶች እነዚህ ንብረቶች ላይ invest በማድረግ ኢኮኖሚያዊ ችግሮች እንዳይፈጠሩ ያደርጋሉ ግን ተፈጥሮአቸው እና በዋጋቸው ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ነገሮች ይለያያሉ።

Bitcoin እና በወርቅ የሚያመሳስሏቸው ነገሮች:-

💠Store of value፡- ሁለቱም  ከዋጋ ንረት እና ከኢኮኖሚያዊ አለመረጋጋት ለመከላከል እንደ መሳሪያ ተደጋግመው ይታያሉ ባለሀብቶች የፋይናንስ ገበያዎች ውስጥ በተለዋዋጭነት ጊዜ ካፒታልን ለመጠበቅ ወርቅ እና ቢትኮይን ይጠቀማሉ።

🔹 limited supply ፡-

ወርቅ፡- ወርቅ ውስን ክምችት ያለው የተፈጥሮ ሃብት ሲሆን ለማግኘት ከፍተኛ ጥረት ይጠይቃል

Bitcoin፡ የቢትኮይን ቁጥር 21 Milion ብቻ ነው ሊጨምርም ሊቀንስም አይችልም እና እነሱን ለማግኘት ከጊዜ ወደ ጊዜ አስቸጋሪ በሆነ ሂደት ነው።

🔹Decentralization ፡ ቢትኮይን decen6 ዲጂታል currency ወይም ምንዛሬ ሲሆን በመንግስትም ሆነ በCentral  ባንኮች ቁጥጥር አይደረግበትም በተመሳሳይም ወርቅም አካላዊ ወይም ሀብት የሚታይ የሚጨበት በመሆኑ በማንኛውም ሀገር ወይም የፋይናንስ ተቋም አይመራም።

በ Bitcoin እና በወርቅ መካከል ያሉ ልዩነቶች

🔸 Nature of the asset፡-

ወርቅ፡- ለኢንዱስትሪዎች እና ለጌጣጌጥ ዕቃውች፣ ሊጓጓዝ እና ሊያገለግል የሚችል አካላዊ ወይም የሚታይ ሀብትነው።

Bitcoin፡- በምናባዊ መልክ ብቻ የሚገኝ ልንነካው ወይም ልናጓጉዘው የማንችለው internet ውስጥ ያለ Digital currency ነው።

🌍 Historical stability;

ወርቅ፡- ወርቅ ለሺህ አመታት ኖሯል እና ጥንካሬውን እንደ ሀብት መጠበቂያ ማሳደጊያ በማረግ አረጋግጧል።

Bitcoin፡ በአንፃራዊነት አዲስ የሆነ ንብረት ወይም ሀብት ነው (ከ2009 ጀምሮ) በዚህ ጊዜ ውስጥ የBitcoin ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ተለዋውጧል

🛜 Volatility;

Bitcoin፡ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ለውጥ ማምጣት በሚችሉ ዋጋዎች በከፍተኛ ተለዋዋጭነቱ ይታወቃል

ወርቅ፡- በ tradtionally ተለዋዋጭነት ያነሰ ዋጋው ቀስ በቀስ እየተቀየረ ነው የሚሄደው

እንዴት ይነጻጸራሉ?

🤝Institutional investor interest  Bitcoin በተቋማዊ ባለሀብቶች (ፈንዶች ኮርፖሬሽኖች) ተወዳጅነት እየጨመረ መምጣቱ ከወርቅ በተጨማሪ እንደ አማራጭ እየተወሰደ ነው አንዳንድ ተንታኞች ቢትኮይን “ዲጂታል ወርቅ” ብለው ይጠሩታል እና እንደ ዘመናዊ የዋጋ ግሽበት መከላከያ መሳሪያ አድርገው ብዙ ባለሀብቶች ይጠቀሙታል

0️⃣ Market፡- የወርቅ ንግድ ከቢትኮይን  በጣም ትልቅ እና የቆየ ነው የወርቅ ገበያው አመታዊ በትሪሊዮን ዶላሮች ውስጥ የሚገኝ ሲሆን የCrypto ገበያ ምንም እንኳን እያደገ ቢሄድም አሁንም በጣም ከወርቅ ያነሰ ነው።

Impact on price በዋጋቸው ላይ ያለው ተፅዕኖ ;

💱 macroeconomic factor ፡ ሁለቱም ንብረቶች ለአለም economy ክስተቶች ምላሽ ይሰጣሉ ለምሳሌ  ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ወይም የፖለቲካ አለመረጋጋት ባለበት ወቅት የወርቅ እና የቢትኮይን ዋጋ ለባለሀብቶች ጥሩ የሀብት መጠበቂያ በመሆናቸው ዋጋቸው ሊጨምር ይችላል

📍 Regulation ፡ Bitcoin ስለ crypto ደንቦች በሚናገሩ ዜናዎች የበለጠ ተጽእኖ ያሳድራል ይህም የወርቅ ዋጋን በእጅጉ ይጎዳል ወርቅ እንደ አንድ የተቋቋመ ንብረት በመሆኑ በእነዚህ ምክንያቶች ያነሰ ተፅዕኖ አለው

Bitcoin 🤝 gold


Share🫴🫴🫴🫴🫴

       https://t.me/Kerebeto
       https://t.me/Kerebeto

ክሪብቶ ከረንሲ በኢትዮጵያ 💪👏

21 Oct, 05:31


BTC 🔥🔥🔥🔥🔥

ክሪብቶ ከረንሲ በኢትዮጵያ 💪👏

21 Oct, 04:25


MAJOR COMBO

#major_daily_combo (puzzle durov)

|| በቁጥሮችሁ መሰረት ቅደም ተከተል ስሩት።

|| በአንዴ 5000 star ይሰጣችኋል።

Share🫴🫴🫴🫴🫴

       https://t.me/Kerebeto
       https://t.me/Kerebeto

ለመጀመር 👇👇👇👇👇👇

https://t.me/major/start?startapp=1718364878
https://t.me/major/start?startapp=1718364878

ክሪብቶ ከረንሲ በኢትዮጵያ 💪👏

20 Oct, 18:51


#MoonBix #Crypto #Binance #Airdrop #News

MoonBix Update
ሽልማቱን ለመቀበል የሚያስፈልጉ መስፈርቶች

-Binance MoonBix ላይ በትንሹ 25,000 Point ሊኖራችሁ ይገባል ተብሏል

- በተጨማሪም Verified Binance አካውንት ከቦቱ ጋር Connect ማድረግ ግዴታ ነው

- በተጨማሪም Snapshot ለሊት 9 ሰዓት ይያዛል


መልካም እድል✌️

Share🫴🫴🫴🫴🫴

       https://t.me/Kerebeto
       https://t.me/Kerebeto

ክሪብቶ ከረንሲ በኢትዮጵያ 💪👏

20 Oct, 10:58


MamaFi Update

በነፃ 75 Spin ውሰዱ ☝️


Share🫴🫴🫴🫴🫴

       https://t.me/Kerebeto
       https://t.me/Kerebeto