ከአንድ በላይ ማግባት

@keandbelayagba


...ከሴቶች ለናንተ የተዋበላቹህን ሁለት: ሁለት ሦስት:ሦስትም አራት:አራትም አግቡ:: ...አል -ኒሳእ (4:3)

ከአንድ በላይ ማግባት

19 Jul, 18:31


1ኛ ሚስት ሆይ ሦስት ሴቶችን ከዚዋጅ ጥፍጥና እና ኒዕማ አግደሻልና አሏህን ፍሪ...::

🌹#ከአንድ_በላይ_አግባ🌹

#ነዐም_ሊተዐዱድ!

#ተአዱድ #ጋብቻ #التعدد #ኒካሕ #ከአንድ_በላይ_ማግባት #polygamy #نكاح 🌹#ከአንድ_በላይ_አግባ🌹

የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ::

https://t.me/keandbelayagba

ከአንድ በላይ ማግባት

12 Jul, 03:43


የሴት ልጅ ክብር ባሏ ቤት ውስጥ ነው:: ባልየው ጀግና: መልካም ሰው እስከሆነ አራተኛም ብትሆን ከሱ ጋር ይሻላታል::

🌹#ከአንድ_በላይ_አግባ🌹

#ነዐም_ሊተዐዱድ!

#ተአዱድ #ጋብቻ #التعدد #ኒካሕ #ከአንድ_በላይ_ማግባት #polygamy #نكاح 🌹#ከአንድ_በላይ_አግባ🌹

የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ::

https://t.me/keandbelayagba

ከአንድ በላይ ማግባት

17 Jun, 03:57


ምታገቢው ሰው ዱንያ ላይ ያለው ደረጃ ብቻ ሳይሆን አኼራም ላይ ሚኖረው ደረጃ ግምት ውስጥ ከተሽ አግቢው::

#ከአንድ_በላይ_አግባ

ከአንድ በላይ ማግባት

16 Jun, 18:13


#ከአንድ_በላይ_አግባ

ከአንድ በላይ ማግባት

11 Jun, 14:46


طاعة المرأة لزوجها في غير معصية عبادة عظيمة افضل من قيام الليل وصيام النهار وسبب لدخولها الجنة

#ከአንድ_በላይ_አግባ

ከአንድ በላይ ማግባት

10 Jun, 03:02


ላገባችሁም ላላገባችሁም
<< አዎ ልክ ልኩን ንገሪው, ልኩን አሳይው, ደግ አደረግሽ, ዝም እንዳትይው, ፍርድ ቤት እንገትረዋለን, እንዴት ቢንቀን ነው, ማንነታችንን አላወቀም >> የሚል ዘመድ ማለትም እህት ወይም ወንድም አንዳንዴም ወላጅ ካለሽ ትዳርሽ ፈርሷል:: ወላጆች ብዙ ጊዜ እንደዚያ አይሉም::

ማናችንም ቢሆን ብሶታችንን ወደሚያደምጠንና ወደሚያዳምቅልን እንሄዳለን:: ልክ ቁስል ሲያኩት እያስደሰተ እንደሚስፋፋውና የዝንብ መቀለጃ እንደሚሆነው የትዳር ውስጥ ትናንሽ ግጭቶችን ወደ ሚያዳምቅልን ሰው ከወሰድነው ቤታችን አበቃለት::

ከቤታችን እጅግ ምርጥ የምንላት እህት በጣም ኢምንት በሆነ ነገር ተጋጭታ በአቅራቢያው ወደሚገኙ እህቶቿ ቤት ሄደች:: በእርግጥ ሁሌ ይዘያየራሉ:: የዚያ ቀን ግን ጫን ያለው ሆነ:: ከሁላችንም በሰል ያለች የኔ ታናሽ አለች:: (በነገራችን ላይ የእኛ ጎሳ ከጉ^ራጌ ውስጥ ነገር አዋቂ ከሚባለው ነው:: አምባይ ይባላል:: መሪው የጥራዳም ናቸው:: የነገርን ምንጭ, መሄጃና መግቢያ ከግሽ ዐባይ እስከ ሜዲቴራኔያን በደንብ ያውቃሉ:: እነሳቸው ፍርድ አሰጣጥ ላይ ብዙ ጊዜ ተከታትያለሁ:: ሥርዓቱ ኃይማኖተኛ ነኝ የሚሉት ቢያፈርሱትም ባሕሉ ግን አለ)::

እና ታናሼ ደወለችላት:: << በአባታችን አጥንት ይዤሻለሁ ፀሐይ ሳትጠልቅ ቀድመሽ ወደ ቤትሽ ተመለሽና ጉዳይሽን እናየዋለን:: ሴት ልጅ ትታ አትወጣም:: ነውር ነው:: የወጣችበት ቤት ይርቃታል:: ከእኛ መሃል ማንም ባል አይሆንሽም ብላ ጮኸችባት:: እና ሌላኛው ወንድሜን ልከን አጅበው አስገቧት:: እነሆ ሌላ ልጅ ወለደች:: ማሻአላህ ምርጥ ኑሮ ይኖራሉ:: ችግሩ ቢራዘም ኖሮ የእህቶቻችንን ቤቶች ልናራርቅ ነበር:: አንድ ግቢ ሁላ ቤት ገዝተው የሚኖሩ እህቶች አሉኝ::

በወቅቱ "የታባቱ" ምናምን ማለት የጀመሩ አይጠፉም:: ሴት ወልይዋ (ተያዧ ማለትም አባት, አጎት, ወንድም) ወይም በሰል ያለ የውስጥ ሰው ቶሎ ጣልቃ ገብቶ ከዚያ ከነገር circle ⭕️ መንጭቆ ማውጣት የግድ ነው:: የሚያኗኑርም ከሆነ ሴቷን መቆጣትና ቶሎ መመለስ እንዲሁም ለእርሱ የተሻለ የሚባል ሰው ልኮ ተወያይቶ ለእርሱም ቁጣ የሚያስፈልገውም ከሆነ ተቆጥቶ ነገሩን እዚያው እፍን ማድረግ ነው:: Major የሚባሉና ትዳር ውስጥ የማያኗኑሩ ችግሮች ከተስተዋሉ በአደባባይ ነውር መገላለጥ አያስፈልግም:: ቆርጦ ማሳረፍ::

ከትናንትና ወዲያ አንድ ወንድም ጋር ስንጨዋወት ያደረገውን ነገረኝ:: እህቱ ከባሏ በትንሽ ጉዳይ ተጣልታ አዳማ (ናዝሬት) እህቷ ጋር ተሳፈረች:: ወንድም ጉዳዩን እንደሰማ በመኪና ቀደማት:: እህታቸው ቤት ተገናኙ:: ትንሽ እንደተጨዋወቱ ወንድም እሳት የጎረሰ ሰው መሰለ:: እኔ ወንድምሽ እያለሁ እንዴት እንደዚህ ያደርጋል, ሸሪዓ ፍርድ ቤት እንገትረዋለን ብሎ አሟሙቆ አዲስ አበባ እናታቸው ቤት ይዟት መጣ:: ካላሟሟቀላት አትመጣም:: ታድራለች:: ነገር ይቀዛዝናል:: ከዚያ ባሏ ጋር ሄዶ ችግሩን አደመጠ:: ከሁለቱም እንደሰማው በጣም ተራ ግጭት ነው:: ቀድሞ ሄዶ እንዳመጣት ለቧላ ከነገረውም መናናቅ ይመጣል:: በቃ ከአዳማ ሄጄ ላምጣት ብሎ እናቱ ቤት ገብቶ እህት ውየኻደመች መቃም ጀመረ:: ልክ አዳማ ደርሶ መልስ የሚሆን ያህል ሲሆን በምሽት ይዟት ቤቷ አስገባት:: ይኸው ማሻአላህ ብዙ ልጆች ወልደዋል::

ሚስት ስታገቡ ከእጮኛችሁም ባሻገር ተያዧ ላይ ትኩረት አድርጉ:: በተለይ አግብታ የማታውቅ ከሆነ:: አግብታ የምታውቀዋ ሕይወት አስተምሯታል:: የምታደርገውን ታውቃለች:: ስለዚህ አባት ነገር ያውቃሉ ወይስ በልጆቻቸው ላይ ቸልተኛ ናቸው? ለሚስታቸው እንዴት ያሉ ሰው ናቸው? እናትስ? አጎቶቿስ? ወንድሞቿስ? እህቶቿስ? ብለህ በስሱ የዳሰሳ ጥናት ያስፈልጋል:: ባሕሉን አለመልቀቅ ነው::

*********
በንግሥናህ አጥር ማለትም በትዳርህ ቅጥር ግቢ አጉል እጄን ልስደድ የሚል ያንተ ዘመድ ካለ እጁን ቁረ^ጠው ማለቴ አጥርህን ዝጋ:: አንተም እጅህን ሰብስብ:: ወሬ አታውጣ:: ነውር ነው:: በሷም በኩል የሚገቡ ከሆነ አጥሯን እንድትዘጋ ምከር:: መፍትሔ ካላገኘ ግን እንዲያርፉ በግልጽ ንገራቸው:: ምክንያቱም ሚስትህ ብትሄድ ባል አይሆኑዋትም:: ስለዚህ ቁስል የሚያክ ጥፍራቸውን ቁረጥ:: በከዘራ አንቆራጥጥ:: አዎና!!! ለወሬ አይመቻቸውም:: ያው የሰው ትዳር ሲበጠብጡ ተዠለጡ ነው የሚባለው:: ፍርድ ቤት ቢኬድ እንኳ ይፈረድባቸዋል:: ሚስትህ ካንተ ይልቅ ዘመዶቿ የሚቀርቧት ከሆነ ድምጽ በማያሰማ የጥቁር አንበሳ ሐኪሞች መቀስ ቆርጠህ እዚያው ቀላቅላትና ይቧኩ::

@ Hasen injamo

🌹#ከአንድ_በላይ_አግባ 🌹

ከአንድ በላይ ማግባት

06 Jun, 17:25


የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል እሁድ ሰኔ 9 ይከበራል።

በዛሬው ዕለት ጨረቃ #በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ አንድ ብሎ ይጀምራል።

የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል እሁድ ሰኔ 9 ይከበራል።

#Haramain
🌹#ከአንድ_በላይ_አግባ🌹

ከአንድ በላይ ማግባት

06 Jun, 03:18


የቤተሰባችን ችግር መፍትሄው አጭር ነው!
‐ «ሥራሽን አላህ ይውደድልሽ!»
‐ «የቤቴን ራስ አላህ ያቆይልኝ!»
:
«ሴትየዋ ከባልሽ የሰማሽው ተወዳጅ ቃል የቱ ነው በማለት ተጠይቃ: ‐ «ሥራሽን አላህ ይውደድልሽ!» ሲለኝ አለች።
ሰውየው ከሚስትህ የሰማኸው ተወዳጅ ንግግር የቱ ነው በማለት ተጠይቆ: ‐ «የቤቴን ራስ አላህ ያቆይልኝ!» ስትለኝ አለ።
:
መልካም ቃል መለዋወጥ፣ በመልካም ጠባይ መተዳደር የህይወትን ውበት የሚገልጥ ብርሃን ነው። በዚያ ላይ የአላህን ውዴታ እና ምንዳውን ያስገኛል።
ቤታችሁን ይህንን በረከት አትንፈጉ!» ሸይኽ ሙሐመድ ዋኢል አል‐ሐንበሊይ [ሐፊዘሁላህ]

@ ustaz Tofik

ከአንድ በላይ ማግባት

05 Jun, 18:23


መልካሙ ከአንድ በላይ ማግባት የአላህ መልእክተኛ (ሰዐወ) እና የተከበሩ ሰሃቦቻቸው አላህ ይውደድላቸውና ያስደሰታቸው ፀጋ እና ሱና ነው።
☝️✌️

🌹#ከአንድ_በላይ_አግባ🌹

#ነዐም_ሊተዐዱድ!

#ተአዱድ #ጋብቻ #التعدد #ኒካሕ #ከአንድ_በላይ_ማግባት #polygamy #نكاح 🌹#ከአንድ_በላይ_አግባ🌹

ከአንድ በላይ ማግባት

01 Jun, 02:55


ሴት ልጅን ከወደድካት ሌሎች ለእህትህ እንዲመጡበት በምትፈልገው መንገድ ወደ እሷ ሂድ::

@FB

🌹#ከአንድ_በላይ_አግባ🌹

#ነዐም_ሊተዐዱድ!

#ተአዱድ #ጋብቻ #التعدد #ኒካሕ #ከአንድ_በላይ_ማግባት #polygamy #نكاح 🌹#ከአንድ_በላይ_አግባ🌹

ከአንድ በላይ ማግባት

24 May, 03:26


እያንንዱ ነፍስ በዙሪያዋ ባሉ ሰዎች ተጽኖ ውስጥ ትሆናለች፣ ከነጋዴዎች ጋር ስትኖር ነጋዴ ለመሆን ትመኛለህ ታቅዳለህ ትሆናለህ፣ ከአንድ በላይ ያገቡ ጀግና ወንዶች ጋር ስትኖር፣ እንደነሱ ለመሆን ትመኛለህ ታቅዳለህ ትፈፅማለህ ☝️✌️

#ከአንድ_በላይ_አግባ🌹

#ነዐም_ሊተዐዱድ!

ከአንድ በላይ ማግባት

10 Mar, 15:36


عاجل | السعودية تعلن أن يوم غد الاثنين هو أول أيام شهر رمضان المبارك

ከአንድ በላይ ማግባት

26 Jan, 17:41


#ጥሩ #ሚስት #ለልጆቿ #የአባታቸው #ፍቅር እና #አክብሮት ታስተምራለች: በተግባር ታሳያለች::

🌹#ከአንድ_በላይ_አግባ🌹

#ነዐም_ሊተዐዱድ!

#ተአዱድ #ጋብቻ #التعدد #ኒካሕ #ከአንድ_በላይ_ማግባት #polygamy #نكاح 🌹#ከአንድ_በላይ_አግባ🌹

ከአንድ በላይ ማግባት

25 Jan, 20:19


የትዳር አጋርን #አግብቼ አስተካክለዋለሁ/አስተካክላታለሁ ብላቹ አታግቡ:: ነገ የችግሩ ሰለባ ላለመሆናችን ምን #ዋስትና አለን??

ኢምራን ኢብን አጣን አንድ ከኸዋሪጅ የነበረች #ቆንጆ #ሴት እለውጣታለሁ ብሎ አግብቷት መጨረሻው #ኸዋሪጅ ሆኖ አረፈው:: እንጠንቀቅ...,

‎سير أعلام النبلاء صفحة ٢١٤.

🌹#ከአንድ_በላይ_አግባ🌹

ለብዙ ሰው እንዲዳረስ ፔጁን ሼር ላይክ ያድርጉት::

https://bit.ly/37jwSfe