Saturday, October 19, 2024
Dear Respected Parents of Grades 5-12 students ,
The first quarter grades 5-12 worksheet 1, worksheet 2 and test 1 are open for those who didn’t get the chance to do them due to various and convincing reasons. You can access the documents beginning from today and they will remain open all the way to Sunday, October 20, 2024 at 11:59 PM. Please make sure your child completes all of the given assignments during that time.
With Regards,
Gibson School Systems
ቅዳሜ ፣ ጥቅምት 9 ቀን፣ 2017 ዓ.ም
ውድ የተከበራችሁ ከ 5ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች፣
በተለያዩ ምክንያቶች የ1ኛውን ሩብ ዓመት ወርክሽት 1፣ወርክሽት 2 እና ሙከራ 1 ላልሰሩ ተማሪዎች ክፍት አድርገናል፡፡ ልጅዎ ሁሉንም ጥያቄዎች ከዛሬ ጀምሮ ማግኘት የሚችሉ ሲሆን እስከ እሁድ፣ ጥቅምት 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 5:59 ሰዓት ድረስም ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ እባክዎን ከተሰጠው የቀን ገደብ በፊት ሁሉንም ጥያቄዎች ልጅዎ መስራቱን/ትዋን ያረጋግጡ፡፡
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር፣
የጊብሰን ትምህርት ቤቶች ስርዓት