(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

@eyubibleteachings

ሳምንታዊ ፕሮግራሞች
ሰኞ ማታ 3:00 ትምህርት
ረቡዕ ማታ 3:00 መሠረት ትምህርት
ሐሙስ ማታ 3:30 የጸሎትና የምልጃ ምሽት
አርብ ማታ 4:00 የትምህርት ጊዜ
ቅዳሜ ማታ 3:30 የወንጌል ስርጭት
እሁድ ማታ 3:30 አንድነት ጊዜ
https://t.me/eyubibleteachings

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

21 Oct, 19:15

ትምህርት የምንጀምረው በሚቀጥለው ሰኞ ነው ተባረኩ

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

12 Oct, 13:44

መጽሐፉ ሊመረቅ ነው
ነገ መልካ international hotel እንገናኝ

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

11 Oct, 05:00

ትንቢተ ሐጌ 1
14-15... የቀሩትንም ሕዝብ ሁሉ መንፈስ አስነሣ፤ በንጉሡም .... የአምላካቸውንም የሠራዊትን ጌታ የእግዚአብሔርን ቤት ሠሩ። የእድዚአብሔርን ስራ መስራት እንድንችል ጌታ መንፈሳችንን ያነሳሳ አሜን

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

08 Oct, 16:57

የፊታችን እሁድ ጋብዣችኋለሁ
ከተከበሩ ተጋባዥ እንግዶቻችን ጋር በደመቅ ስነስርአት አዲሱን መጽሓፍ እናስመርቃለን
#ልጅህን_ታደግ #Evangelisteyu Hana Hailu Lemma Degefa

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

07 Oct, 18:41

https://youtu.be/sN8AeK-dQUY?si=KaHQGsbiBg0LDQGM

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

07 Oct, 18:01

Live stream started

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

07 Oct, 16:42

ዛሬ ማታ ይጀምራል 3 ሰአት ላይ በላይቭ እንገናኝ @eyubibleteachings

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

06 Oct, 18:41

ማሚ ስሙ የጌታ ሠራዊት ዛሬ የ4ኛ ልጇን የ1ኛ ዓመት የልደት በዓል እንዲ ባለ መልኩ ከጎዳና ልጆች ጋር አክብራላታለች #ይህ ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ነው። ይህ እውነተኛ ወንጌል ነው እንኳን ተወለድሽ እንበላት

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

05 Oct, 04:54

ጥቅምት 3 ላይ ልጅህን ታደግ የሚለውን መጽሓፍ በታላቅ ስነስራአት እናስመርቃለን፡፡ አሳዳጊ የሆናችሁ እና በዚህ ልዩ ቀን መሳተፍ የምትፈልጉ ሰዎች ቦታ እንድናዘጋጅላችሁ ደውሉልን!

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

03 Oct, 15:28

🛑#መገናኛና ሀያሁለት
👉የወንጌል ቀን፡- 22/01/2017
👉የስርጭት ሰዓት፡- 10-12:00

👉ዋና ዋና ቦታዎች፡- ወደ ካራ, ወሠን, ታክሲ መያዛ  ወደ ፒያሳ, አውቶቢስተራ ታክሲ መያዛ መንገድ 22,ሜክሲኮ መንገድ ታክሲ መያዣ ወደ ገርጂ, ጎሮ ታክሲ መያዣ እንዲሁም ወደ ሳሪስ, ቦሌ ሚካኤል በሙሉ የመገናኛ አደባባይ ተሠርቷል

👉የ ቡድን መሪ፡-  ሀዊ እና ማህሌት
👉በወንጌሉ ላይ የተሳተፈ ሰው ብዛት-20
ገነት,ፂሆን,ገሊላ,ማህሌት አለም ላምሮት,ተስፍዬ ,ናትናኤል,ናታን,ሰላም,ፍሬህይወት,ኤደን, ርብቃ ,መከታ ,እዮ, ነመራ, ይሳቅ,ሙሴ

የተሰጠው የትራክት ብዛት፡- 1700በላይ

የተጨረሰበት ሰዓት 12:00

👉ዛሬ በነበረን ወንጌል ሁለት ሰዎች ጌታን ለመቀበል ወስነው ስልክ ቁጥር ተቀብለዋል

የወንጌል አሰጣት ሂደቱ 6 ቡድን ተከፍሎ በ መገናኛ ና በ 22  ለይ እና ታች ተከፈፍለን ወንጌልን ያደረስን ሲሆን፡፡ዛሬ በነበረን የወንጌል ስራ ላይ ኢዮሲያስ፤ሙሴ፤ይስሀቅ፤አና ነመራ በመንግስት አካላት ተይዘው ወደ ፖሊስ ጣቢያ የተወሰዱ ሲሆን ዛሬጣቢያ የሚያድሩ ይሆናል ሁላችንም በፀሎት አብረን እንቁም

(የእግዚአብሔር ሠራዊት) መንፈሳዊ ቻናል "እምነት ከመስማት ነው መስማትም የእግዚአብሔርን ቃል" ሮሜ-10-17

28 Sep, 18:45

🛑ኦፕሬሽን አየር ጤና እና ጋርመንት
👉የወንጌል ቀን፡- 18/01/2017
👉የስርጭት ሰዓት፡- 10፡30-12

👉ዋና ዋና ቦታዎች፡- ወደ ካራ መንገድ ወደ ጀርመን መሄጃ መንገድ ዘነበ ወርቅ መንገድ ታክሲ መያዣ እንዲሁም አየር ጤና አካባቢው, ጋርመንት, ሰፈራ, ሀጫሉ አደባባይ መንገድ...

👉የ ቡድን መሪ፡- ኤደን,ፂዮን
👉በወንጌሉ ላይ የተሳተፈ ሰው ብዛት- 21
የትራክት ብዛት፡- 5000(አምስት ሺ)

የተሰጠው፡- 4345
የተጨረሰበት ሰዓት 12:00

የወንጌል አሰጣት ሂደቱ 8 ቡድን ተከፍሎ አየር ጤና ለይ እና ታች ጋርመትና ሰፈራ ተከፈፍለን ወንጌልን ያደረስን ሲሆን የህብረታችን ልጅ የሆናችሁ ፍሬ ህይወት ከአንዲት እናት ትራክት ሰጣቸዉ ጥፊ ያደረሰባት ሲሆን እንዲሁም ደግሞ አንድ ወንድም መንገድ ላይ ወድቆ ያየውን ትራክት ቆሞ በማንበብ አንስቶ ቁጥሩ በመፃፍ ኪሱ ውስጥ ከቶታል እንዲሁም ብዙዎች ጥያቄ ሲጠይቁ ነበር ጥበብ በመጠቀም ልንመልስ ችለናል ለብዙዎችም የምስራቹን አድርሰናል እግዚያብሔር ስሙ ይክበር፡፡