Ethio Veterinarian

@ethioveterinarian


Veterinary Education and discussion Channel
ኢትዮ ቬተርነሪን ይቀላቀሉ
~Animal Welfare & Clinical Cases
~Scholarship Opportunities
~Job Vacancy & News
~ Advertising
For more info
@Salah_8 +251913375491
@Vet_a
@Eleazi +251961951390

Ethio Veterinarian

20 Oct, 18:07


ተስፋ አዲስ የህፃናት ካንሰር ህሙማን ማእከል ለኢትዮ የዶሮ እርባታ ቤተሰብ የምስክር ወረቀት ስጥቶናል።

ለመሀመድ ቲጂ አሌክስ ላቅ ያለ ምስጋና ይድረሳችሁ። አሁንም ህፃናቱ የሚያስፈልጋቸውን እንቁላል በመለገስ ከጎናቸው እንሁን🙏

ኢትዮ የዶሮ እርባታ ቤተሰብ
ከ450 በላይ ዶሮ አርቢዎች

Ethio Veterinarian

20 Oct, 18:03


Hard Work is The Only Choice.
የተግባር የቲዮሪቲካል ስልጠና
71ኛ ባች

ሳዲቅ ሽኩር ከሻሸመኔ
ቤቴልሄም ጌትነት ከባህርዳር
ዝናቡ ሙሉ ከጋምቤላ
ሲሳይ አለም ከጅግጅጋ
አላይ ካሳሁን ከአዲስአበባ
አንዋር ከአዲስአበባ
ጎይቶም ገ/እግዚአብሔር ከመቀለ

አድራሻ:
መገናኛ 24 ቀበሌ ታክሲ ተራ አዋሽ ባንክ ካለበተ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 406

ኢትዮ የዶሮ እርባታና ማማከር ሀላ/የተ/የግ ማህበር

Ethio Veterinarian

20 Oct, 07:48


99% የተሳካ ክትባት እንዴት ሊሰጡ ይችላሉ!
በዶ/ር ሳላሀዲን አሊ

1. ክትባቶች ከመሰጠትዎ በፊት ዶሮዎች ፍጹም የጤና ሁኔታ ላይ መሆናቸውን ያረጋግጡ።

2. ክትባቱ ከመድረሱ 1-2 ቀናት በፊት የመድሃኒት መስጠት ያቁሙ።

3. ለትልቅ ዶሮ እርባታዎች የመጠጫ እቃዎችን ለማሰራጨት እና የተሞሉትን መጠጫዎች በተቻለ ፍጥነት ለማምጣት ሁሉም ሰራተኞች መገኘት አለባቸው።

4. ለ 1-2 ሰአታት ዶሮዎች ሊጠሙ ይገባል። እንደ ዶሮዎች እድሜ እና የአየር ሁኔታ ይወሰናል። ዶሮዎች ከላይ ከተጠቀሱት ሰዓታት በላይ ሊጠሙም ይችላሉ።

5. በቂ የመጠጫ እቃ ሊኖር ይገባል። አንድ (1) የመጠጫ  ከ10-15 ዶሮዎች እንዲሰጥ ይመረጣል። ይህ በጣም አስፈላጊው የክትባት part ነው።

አንዳንድ አርቢዎች በፋርማቸው ውስጥ የተጠማዘዘ አንገት (torticollis) ማየት ሲጀምሩ ክትባቱ አልተሳካም ይላሉ። ይህ ሊሆን የቻለው ዶሮዎቹ የመጠጫ እቃዎች ማግኘት ባለመቻላቸው ነው ወይም ዶሮዎች በክትባት ወቅት በውጥረት ውስጥ ስላለፉ ነው።

6. የVaccine Failure ጊዜን ለመቀነስ የክትባት ጠርሙሱን ከበረዶ / ማቀዝቀዣ / ፍሪጅ ከማውጣቶ በፊት ሁሉም መዘጋጀቱን ያረጋግጡ።

7. ክትባቶቹ  ከተከፈቱ በኋላ በተቻለ ፍጥነት ክትባቶቹን ለመጠቀም ይሞክሩ። ክትባት ሲሰጡ መዘግየት የ titre ውስጥ መቀነስ ሊያስከትል ይችላል።  የክትባት ጊዜ ቅደም ተከተል ትክክለኛ መሆን አለበት።

8. ከውሃ መጠጫ ለመጠጣት ፍቃደኛ ያልሆኑትን ዶሮዎች በጥንቃቄ ያዙዋቸው እና የክትባቱን ጣዕም እንዲቀምሱ ምንቃራቸውን ወደ ውሃ መጠጫ ውስጥ ይንከሩት።

9. እንደገና ከመጠቀምዎ በፊት የውሃ ማጠራቀሚያዎችን ማጠብ ይገባል።

10. ክትባቱን ከወሰዱ በኋላ ወዲያውኑ ንጹህ ውሃ ይስጡ (ያለ መድሃኒት)

ለሁሉም ሼር ያድርጉ !!!

Ethio Veterinarian

15 Oct, 18:47


Calling all UoG veterinary students! We're excited to announce the re launch of three  clubs designed to enrich your academic journey and foster your passion for animal welfare:
the UoG Veterinary Students Association,
the UoG One Health Initiative, and
the UoG Vet Clinical Medicine Club. To ensure these clubs are led by passionate and dedicated students, we're holding elections based on the strength of your vision for each club and your commitment to making a positive impact. Submit your plans outlining your goals, initiatives, and strategies for each club of your choice by Wednesday ,October 15, to secure your place at the forefront of UoG's vibrant veterinary community!
For more details: call +251916243909

Dr. Mekuanint K ( Former one health founder & President )

Ethio Veterinarian

14 Oct, 20:37


https://vm.tiktok.com/ZMhygra83/

Ethio Veterinarian

14 Oct, 09:29


የኢትዮ ዶሮ እርባታ ቤተሰቦች በሙሉ

በዶሮ እርባታ 3 ነገሮች ላይ እውቀት ያስፈልጋል።

1. የዶሮዎች ክትባት፣ በሽታ እና መድሀኒት

የዶሮዎች በሽታ አይነቶች እንዴት ሊከሰቱ እንደሚችል እና በሽታውን የሚከላከሉበት መንገድን በተለይ የእያንዳንዱ በሽታ ክትባት አይነት የአሰጣጥ መንገድ ጠንቅቆ ማወቅ የግድ ይላል። በተጨማሪም በሽታው ቢከሰት የት ላብራቶሪ መሰራት እንደሚችል መድሀኒት ምን መሰጠት እንዳለበት በተለይ ጎበዝ የእንስሳት ሀኪሞችን ከጎን መያዝ የግድ ይላል።

2. የመኖ አዘገጃጀት

በመኖ ጥራት መክንያት እንቁላል ሊቀንስ ይችላል። ይህንን ደግሞ ዶሮዎች ራሳቸው ሊነግሩን ይችላሉ። አንድም የላባቸው መርገፍ ሁለት ደረቅ ሰውነት የኩልኩሊት ቀለም መቀየር እና ሌሎችም አንዱ ምልክት ነው። ይህ የመኖ ጥራት (Quality) ሊነገረን ይችላል። ስለዚህ አርቢ ስለ መኖ ጥልቅ እውቀት ሊኖረው ይገባል።

3. ባዮ ሴኩሪቲ

ጥንቃቄ አንድ እና አንድ በዶሮዎች ላይ ለሚደርስ ኪሳራ የምንከላከልበት መንገድ ነው። አንድ የእርባታ ቦታ በተለይ ከ500 ዶሮ በላይ የያዙ የእርባታ ቦታዎች ባዮ ሴኩሪቲ ህግ ሊከተሉ ይገባል።

ዶ/ር ሳላሀዲን አሊ

Ethio Veterinarian

12 Oct, 16:53


ኢትዮ የዶሮ እርባታ ቤተሰብ 🐓

450 በላይ አርቢዎች
150,000 በላይ ዶሮዎች

The family matter and the truth of the matter, it was God's plans to show you the one family and one industry፨
😀😍

Ethio Veterinarian

12 Oct, 13:16


https://www.youtube.com/watch?v=y6OUtMtOpqI

Ethio Veterinarian

12 Oct, 13:08


እማማ

ክፍል - ሁለት

Coming soon 🔜

Ethio Veterinarian

12 Oct, 08:37


https://www.youtube.com/watch?v=mjzSvYPWDcQ

Ethio Veterinarian

10 Oct, 07:48


A gapeworm (Syngamus trachea), also known as a red worm and forked worm, is a parasitic nematode  worm 🪱 that infects the tracheas of certain birds 🐦. The resulting disease, known as "gape", occurs when the worms clog and obstruct the airway. The worms are also known as "red worms" or "forked worms" due to their red color and the permanent procreative conjunction of males and females. Gapeworms are common in young, domesticated chickes 🐔 and turkeys 🦃.
🆔 @medical_vetparasitology

Ethio Veterinarian

09 Oct, 18:56


ሙያን ለሙያተኛ

ከመች ወዲህ ነው። ስለ እንስሳት መኖ ሙያዊ ትንታኔ ለመስጠት አንድ ኢንጂነር የሚጋበዘው በዘርፉ በተለይ በዩኒቨርስቲው አለም ጊዚያቸውን ብቻ ሳይሆን ህይወታቸውን እና እድሜያቸውን ሰጥተው የተማሩ ያስተማሩ እያሉ የመኖ የዶሮ ስለ ላሞች ስለ ንብ እና አሳ ኢንጂነር እና ነጋዴ የባለሙያ ተንታኝ ሆኖ ብቅ የሚለው????..

ቢያንስ በየአካባቢው የምንገኝ የእንስሳት ሀኪሞች ጤና ረዳቶች ፋርማሲስቶች ኒውትሪሽኒስቶች ስለ ለፋችሁበት ሙያችሁ ስትሉ ማንም ተነስቶ የመሰለው የባጡን ቆጡን ሲያወራ በቃ ልትሉት ይገባል።

አሁንም እንደግመዋለን
ሙያን ለሙያተኛ!!!!!!!!!!!!

Ethio Veterinarian

07 Oct, 20:01


✍️ በ እንስሳት ጤና ሳይንስ እና ተጓዳኝ ሞያዎች ከ BSc ጀምሮ እስከ PhD መማር ለምትፈልጉ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ እንስሳት ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከመቼውም ግዜ በበለጠ የትምህርት ጥራት እና
የተማሪዎች ምቾት በጠበቀ ለምስጠት ዝግጅቱን ማጠንቀቁ እየገለፀ ተመዝግቡ ይላችኋል።

Ethio Veterinarian

07 Oct, 20:01


CVS-MU call for registration

Ethio Veterinarian

07 Oct, 11:04


https://youtu.be/C23ZYpauco8

Ethio Veterinarian

07 Oct, 10:38


እማማ

ክፍል - አንድ

Coming soon!

Ethio Veterinarian

05 Oct, 10:40


ትናንት አለም አቀፍ የእንስሳት ቀን ነበር። በዚህ ቀን ከእንስሳት መብት ጀምሮ እስከ ከእንስሳት ተዋፅኦ የሚገኙ ምርቶች ሰንሰለት ይወሳሉ።

በነገራችን ላይ ....

የሀገራችን ዜጎች የእንስሳት መብት በማክበር  እምብዛም ነን። ከእንስሳት ምርት የምናገኘው ነገር እዚህ ግብ የሚባል አይደለም።  መክንያት ደግሞ ግብርና በኢንዱስትሪ እና በኢኖቬሽን አለመታገዙ ነው። ኢንዱስትሪ ቀላል ነገር አይደለም የሚጠይቅህ ካፒታል የምታወጣው ወጪ የመምራት ብቃት እንዳዛም ሆኖ አትራፊ ለመሆን ያለው ልፋት ያየው ብቻ ነው የሚያውቀው።

የተም አልተራመድንም!!
እንዴትስ እንራመድ?

ጠንካራ ህብረት እና ልዩ ትስስር ይፈልጋል። ማስተማር የነቃ ማህበረሰብ መፍጠር ብቸኛው መፍትሄ ነው።

ፎቶ: ከአመታት በፊት በማህበረሰብ ግንዛቤ መስጠት ዘመቻ ላይ

Ethio Veterinarian

04 Oct, 19:17


https://www.youtube.com/watch?v=FXfQaqmdvVA