ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

@ethio_sigmaa_et


ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

18 Oct, 17:49


እነሱ፦ ሴቶች የሚወዱት የወንድ አይነት ንገረን!
እኔ፦ገራገር ፣ንቁ ፣ዘናጭ፣ብርቱ
አሁን የመጀመሪያ ፊደሎችን በቅደም ተከተል አንብብ!😈

@Ethio_Sigmaa_et
@Ethio_Sigmaa_et

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

14 Oct, 15:42


በጨላማ ውስጥ ከኔ ጋር ያልሆነ ሰው
ፀሀይ ከመጣች ቡሀላ አያስፈልገኝም!!!.

@Ethio_Sigmaa_et
@Ethio_Sigmaa_et

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

13 Oct, 07:04


ሴት ልጅ "አለሜ ነክ" ካለችክ
ሌላ 8 ፕላኔቶች እንዳሉ አትርሳ!😈

@Ethio_Sigmaa_et
@Ethio_Sigmaa_et

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

10 Oct, 15:56


•  ዝምታ የመሳሪያ ያህል አቅም እንደሆነ አውቀህ ኑር። አንደበቱን መቆጣጠር የቻለ ሰው፣ ያ ትልቅ ይባላል።

Silence is power 🔥

@Ethio_Sigmaa_et
@Ethio_Sigmaa_et

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

05 Oct, 16:44


ሰዎች ስላንተ የሚያወሩት ወይም የሚጠሉህ አንተ ከነሱ ስለምትሻል ነው

@Ethio_Sigmaa_et
@Ethio_Sigmaa_et

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

02 Oct, 08:27


🫵🏼📇ጀግኖች በዚች ምድር ላይ ስትኖር መመካት ያለባችሁ በአንድ ነገር ብቻ ነው እሱም በፈጣሪ ብቻ ተመኩ ። ከእሱ በውጪ በምንም ነገር መመካት የለብህም።

◉ በገንዘብህ አትመካ
◉ በጉልበትህ አትመካ
◉ በዕውቀትህ አትመካ
◉ በዙሪያህ ባሉት ሰዎች አትመካ
◉ ባለህ ዘመድ አትመካ

እነዚህ ሁሉ ነገሮች ጠፊ ናቸው ፤ እንዲሁም በነዚህ ነገሮች የምትመካ ከሆነ ፈጣሪ በሰከንድ ውስጥ ያጠፋብህ እና ቦዶ እንድትቀር ያደርግሃል ።

ስለዚህ ጀግኖች በፈጣሪያችሁ ብቻ ተመኩ ፤ በእሱ መመካት ትልቅ ደረጃ ያደርስሃል እንዲሁም ለህይወትህ ትልቅ ዋስትና ይሆንልሃል።

በምድራዊ ነገር ላይ አትመኩ ፤ እውነተኛ መመኪያ ፈጣሪ ነው።

ተግባባን ጀግኖች ! 👍❤️🔥

@Ethio_Sigmaa_et
@Ethio_Sigmaa_et

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

29 Sep, 17:12


🔜እነዚህ 5 ነገሮች የምታደርግ ከሆነ የራስህን ዋጋ ታሳንሳለህ ፦

1, ሳትጠየቅ ብዙ አታውራ
2, ከዕድሜህ በታች የሆነ ተግባር አታድርግ
3, የገባኸውን ቃል አትጠፍ
4, ስግብግብ አትሁን
5, ፈሪ እና አላማ የሌለው ሰው አትሁን

ተግባባን ጀግኖች ! 🔥👍

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

28 Sep, 08:56


➨ ድሮ አትበል !

ብዙ ሰዎች ስለራሳቸው ሲያወሩ እንዲህ ይላሉ ፦

◉ ድሮ ጠንካራ ሰራተኛ ነበርኩ
◉ ድሮ ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ
◉ ድሮ ለአላማዬ ቁርጠኛ ነበርኩ
◉ ድሮ ቤተሰቦቼ በኔ ደስተኛ ነበሩ 
◉ ድሮ ድሮ እያሉ ...... የተለያዩ ምክንያቶችን ይደረድራሉ ።

አሁንስ ብላችሁ ስጠይቋቸው አሁንማ በቃ ብለው የተለያዩ ምክንያቶች ያስቀምጣሉ ።

➨ አስተውል ፦

ድሮ የነበርከውም አሁን ያለኸው ራስህ ነህ ምንም የተለወጠ ነገር እንደውም ዕድሜ ሲጨምር አብረህ መጨመር ሲገባህ ጭራሽ ወደ ታች ቁልቀል ትወርዳለህ ፤ ይህ ነገር የሚከሰተው አንድ ነገር ለተወሰነ ጊዜ ከያዙት በኋላ በዛ ነገር ቁርጠኛ ሆነው አለመቀጠላቸው ነው ፣ ትኩረታቸው በተለያዩ ነገሮች ስለሚያሳብ ካሉበት መስመር ይወጣሉ ዋናው ነገር አስተሳሰባቸው ከበፊቱ ይልቅ አሁን ደካማ እየሆነ ስለሚመጣ ነው ፤  ከዛም ድሮ እያሉ እንደ ትልቅ ጀግንነት ያወራሉ ፤ ይህ ግን ትልቅ ጀግንነት አይደለም ፤ ውድቀትህን ነው ለሰዎች እየተናገርክ ያለኸው ስለዚህ ዝም ብትል ተመራጭ ይሆናል ።

ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ ድሮ እያላችሁ አታውሩ ፤ ምክንያቱም በየቀኑ ለማደግ መትጋት አለባችሁ እንጂ ድሮ እያልክ ስለስንፍናህ ቁጭ ብለህ ማብራሪያ አትስጥ ፤ ምክንያቱም አንተ ሁሌም የምታድግ ሰው ነህ ።

ተግባባን ጀግኖች ! 🔥👍

ኧረ ወገን REACT እያነሰ ነው 😭😭😭

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

23 Sep, 16:39


ህይወት ይቀጥላል

ያልፈለገን ግን አለመቀጠል ይችላል!!

ወንድ ሁን😈

@Ethio_Sigmaa_et
@Ethio_Sigmaa_et

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

22 Sep, 19:04


የፍቅርን ትርጉም ልትነግረኝ ትችላለህ....
የገንዘብ ሲሆን ግን ስማኝ !.😈

@Ethio_Sigmaa_et
@Ethio_Sigmaa_et

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

21 Sep, 04:47


አትጓጓ ጉጉት የምትፈልገውን ነገር ለማጣትህ ትልቅ ምክንያት ነው! 👿

@Ethio_Sigmaa_et
@Ethio_Sigmaa_et

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

19 Sep, 05:02


ኣንዳንድ ሰዎችን በመምታት ሳይሆን.... በዝምታህ ጉዳቸው ጀግናው 😈😈😈

@Ethio_Sigmaa_et
@Ethio_Sigmaa_et

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

17 Sep, 04:32


ለማያበላህ ራብህን አትንገረው።🔝

@Ethio_Sigmaa_et
@Ethio_Sigmaa_et

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

15 Sep, 14:20


ልክ ሰዎች አበቃ ሲሉ አምላክ ይጀምራል!!

@Ethio_Sigmaa_et
@Ethio_Sigmaa_et

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

15 Sep, 06:01


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ 499ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆን ልባዊ ምኞቴን እገልጻለሁ
፡፡🥰

@Ethio_Sigmaa_et
@Ethio_Sigmaa_et

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

13 Sep, 14:57


አንተ ከተነሳህ ማንም አያግድህም

ተግባባን ጀግናው 👍

@Ethio_Sigmaa_et
@Ethio_Sigmaa_et

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

12 Sep, 08:20


አንዳንዴ ፍቅረኛ ያስፈልገኛል ብዬ አስባለሁ ነገር ግን. . .


ምግብ በልቼ ከጨረስኩ በኋላ ይሔን ሀሳብ ያመጣብኝ ረሃብ እንደሆነ
ይገባኛል😎

ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma

11 Sep, 17:52


➨ ራስህን አትሸውድ !

ጀግኖች በምንም ሁኔታ ቢሆን ራሳችሁን መሸወድ የለባችሁም ፤ ያለህበትን ህይወት እና ሁኔታ አምነህ መቀበል እና ራስህን ለመወለጥ መነሳት አለብህን እንጂ ቁጭ ብለህ ለራስ ሆነ ለአዕምሮ የማይሆን ነገር እየነገርክ ራስክን አሸውድ።

ለቀጣይ 50 👍 አስገቡት

ተግባባን ጀግናው🫵

@Ethio_Sigmaa_et
@Ethio_Sigmaa_et