Don Bosco Catholic High School (A.A)

@donbosco2021


Don Bosco Catholic High School (A.A)

21 Oct, 14:49


ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
ውድ ተማሪዎች ቅዳሜ ዕለት የወሰዳችሁትን የዕቅድና የስምምነት መፈራረሚያ ቅፅ በጥንቃቄ ሞልታችሁ ነገ ማክሰኞ ጥቅምት 12/2016ዓ.ም ለቢሮ ገቢ እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ለቢሮ ገቢ የሚደረገው ኦሪጅናል ስለሆነ ተማሪው እና ወላጅ ጋ የሚቀር 2 ኮፒ ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።

Don Bosco Catholic High School (A.A)

16 Oct, 12:25


የ2016ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ ምርጫ

Don Bosco Catholic High School (A.A)

12 Oct, 17:23


Marketing and sales G11 note

Don Bosco Catholic High School (A.A)

11 Oct, 17:13


* ውድ ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች የነገው የስብሰባ ጥሪ የሚመለከተው የ9ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች : የ10ኛ ክፍል እና 11ኛ ክፍል አዲስ ተማሪ ወላጆች ብቻ መሆኑን እያሳወቅን ጥብቅ የአቴንዳንስ ቁጥጥር የምናደርግ ስለሆነ የተከበራችሁ ወላጆች በተጠቀሰው ሰዓት( 4:00ሰዓት)መሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙልን እናሳስባለን።

*የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆች የነገው ስብሰባ የማይመለከታችሁ መሆኑን እያሳወቅን የስብሰባ ጥሪ ወረቀት የደረሳችሁ ካላችሁ በስህተት መሆኑን ከይቅርታ ጋር እንገልፃለን።

* የ12ኛ ክፍል ውይይት በተመለከተ በሚቀጥለው ሳምንት የጥሪ ደብዳቤ የምልክ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን
መልካም ምሽት ይሁንላችሁ
ት/ቤቱ