Chess Bet

@chessbetting1

ፈጣን እና ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ፣ 100% በኢትዮጵያውያን የተሰራ የውርርድ ድህረ- ገጽ!

ትላልቅ ኦዶችን
የተለያዩ ጉርሻዎች
ቨርቿል ጨዋታዎች
የጃክፖት ጨዋታ

በድህረ ገፃችን chessbet.et ያገኛሉ!

ይከታተሉን...በገጻችን በምናደርጋቸው ውድድሮችም ይሳተፉ!
Its Time to WIN

www.chessbet.et
0928338295
ኑ እና አብረን እንስራ!

Chess Bet

22 Oct, 13:04

እንደ ትራንስፈር ኒውስ መረጃ ኤርሊንግ ሃላንድ እና ቪኒሺየስ ጁኒየር በእኩል 200 ሚሊዮን ዩሮ የአለም ውድ ተጫዋች መባል ሲችሉ ጁድ ቤልንግሃም እና ኪሊያን ምፓፔ በ180 ሚሊዮን ዩሮ ይከተሏቸዋል። የባርሴሎናው ታዳጊ ላሚን ያማል 5ተኛን ደረጃ በ150ሚሊዮን ዩሮ ተቀምጧል።

Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/Chessbet.ett

Chess Bet

22 Oct, 10:45

የ ስፖርቲንግ ክለብ ዳይክረተር ስለ ቪክቶር ጎይከርስ በክለቡ ስለሚሆነረው ቆይታ ሲጠየቁ " እሱን በጥሩ ዝውውር ላይ ማቆየት ከባድ ነው ምክንያቱም የአውሮፓ ስመገናና ክለቦች ለማስፈረም እየሞከሩ ነው " ብሏል።

Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/Chessbet.ett

Chess Bet

22 Oct, 09:45

ሪያል ማድሪድ በጉዳት ከሜዳ ርቆ የነበረው ብራሂም ዲያዝ ወደ ልምምድ መመለሱን ክለቡ አስታውቋል።

Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/Chessbet.ett

Chess Bet

22 Oct, 08:30

ማንችስተር ዩናይትድ አዲሱ ፈራሚ ተከላካያቸው ዮሮ ወደ ልምምድ መመለሱን አስታወቁ!

Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/Chessbet.ett

Chess Bet

22 Oct, 07:31

ኢንተር ሚያሚ ከሜሲ በፊት እና ቡኃላ ያለው ለውጥ!
- ለክለቡ 2 ዋንጫ (ምንም አልነበራቸውም)
- በሊጉ ሪከርድ በሆነ ነጥብ 1ኛ (መጨረሻ ነበሩ)
- አህጉራዊ እና ለፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ ተሳታፊ ሆኑ
- በኢንስታግራም ማህበራዊ ትስስር ላይ ከ 1 ሚሊዮን ወደ 17 ሚሊዯን ተከታይ!

Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/Chessbet.ett

Chess Bet

22 Oct, 06:30

ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/Chessbet.ett

Chess Bet

21 Oct, 11:29

በቅርቡ ከእግርኳስ አለም እራሱን ያገለለው አንድሬስ ኢኔስታ አሁን ላይ አሰልጣኝ ለመሆን ትምህርቶችን እየወሰደ መሆኑ ተሰምቷል።

Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/Chessbet.ett

Chess Bet

21 Oct, 10:54

አሁን እንዳለው ኮንትራት መሰረት ማንችስተር ዩናይትድ እና ክርስቲያን ኤሪክሰን በጥሩ የዝውውር መስኮት እንደሚለያዩ ተዘግቧል።

Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/Chessbet.ett

Chess Bet

21 Oct, 10:02

በጥሩ ቼልሲን እንደሚቀላቀል ሚጠበቀው ብራዚላዊው ኢስታቪዮ በነይማር ተይዞ የነበረውን ከ 17 አመት በታች ሆኖ ብዙ ጎል ያገባ ሪከርድን መስበር ሲችል ለ18 ጎል አስተዋፅኦ በማድረግ ነው።

Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/Chessbet.ett

Chess Bet

21 Oct, 09:00

ነይማር ከረጅም ጊዜ ጉዳት ቡሃላ ዛሬ ምሽት ለክለቡ አል-ሂላል እንደሚጫወት ይጠበቃል።

Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/Chessbet.ett

Chess Bet

21 Oct, 08:01

ፔፕ ጋርዲዮላ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ተከታታይ 31 ጨዋታ ሳይሸነፍ ተጉዟል!
ሪከርዱ በ2004 አርሰናል 49 ጨዋታ ያለመሸነፍ ነበር !

Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/Chessbet.ett

Chess Bet

21 Oct, 07:10

ጋቪ ከ 11 ወር ጉዳት ቡሃላ ተቀይሮ በመግባት የተሳተፈበት የ ባርሴሎና እና ሲቪያ ጨዋታ በካታላኑ ክለብ 5-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።
Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/Chessbet.ett

Chess Bet

21 Oct, 06:31

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ቶፕ 6 የደረጃ ሠንጠረዥ!

Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/Chessbet.ett

Chess Bet

20 Oct, 09:01

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ !
ሊቨርፑል ከ ቼልሲ !
ምሽት 12:00 ላይ !

ቼዝ ቤቲንግን በሁሉም አማራጭ!
Website - https://www.chessbet.et
Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/chessbetting

Chess Bet

20 Oct, 08:01

ሀሪ ኬን በ 7 የቡንደስሊጋ ጨዋታ ሦስተኛ ሀትሪኩን መስራት ሲችል ሙኒክ ስቱትጋርትን 4-0 አሸንፈዋል ።

ቼዝ ቤቲንግን በሁሉም አማራጭ!
Website - https://www.chessbet.et
Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/chessbetting

Chess Bet

20 Oct, 07:01

ሚሲ ትላንት ምሽት 3 ጎል በማስቆጠር ክለቡ ስፖርተርስ ሺልድ ዋንጫ ሲያሸንፋ ለዘንድሮ የፊፋ የክለቦች አለም ዋንጫ ማያሚ ማለፉን አረጋገጠ ።

ቼዝ ቤቲንግን በሁሉም አማራጭ!
Website - https://www.chessbet.et
Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/chessbetting

Chess Bet

20 Oct, 06:14

ሪያል ማድሪድ በ10ኛ ሳምንት ላሊጋ ጨዋታ ሴልታ ቪጎን 2-1 አሸንፈዋል።

ቼዝ ቤቲንግን በሁሉም አማራጭ!
Website - https://www.chessbet.et
Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/chessbetting

Chess Bet

19 Oct, 09:45

በቅርቡ ጫማውን የሰቀለው ፈረንሳዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ራፋኤል ቫራን የኮሞን ዳይሬክተሮች ቦርድ መቀላቀሉ ይፋ ተደርጓል።

Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/Chessbet.ett

Chess Bet

19 Oct, 09:00

ባርሴሎና እና ጋቪ ኮንትራታቸውን ለማደስ ተቃርበዋል!

Telegram - https://t.me/ChessBetting1
TikTok - https://www.tiktok.com/@chessbet
Facebook - https://www.facebook.com/Chessbet.ett

Chess Bet

19 Oct, 08:01

ናታን አኬን ከጉዳት መልስ ያገኙት ማንችስተር ሲቲ አሁን ደግሞ የአማካየቸውን ኬቨን ዲብሮይንን ወደ ልምምድ መመለስ አስታውቀዋል።