🕊️BH bible words📃

@biblewordss


🔥 ቅድስና ለእግዚአብሔር 🔥
Focus on the Gospel of Jesus Christ

🕊️BH bible words📃

22 Oct, 16:29


💐 የ መነጽሩን በመንካት የሚመጣውን ድንቅ ነገር ይመልከቱ
                    👇
⠀⠀⠀⠀⠀⣰⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣦⡀
⠀⠀⠀⢀⣾⣿⣿⣿⠿⠿⠟⠻⠿⢿⣿⣿⣿⡆
⠀⠀⠀⢰⣿⣿⡿⠂⠀⠀⠀⠀⠀⠀⠈⠉⢻⡇
⠀⠀⠀⠈⠿⣿⣇⣠⠤⠤⠤⢤⣀⣤⠤⠤⣺⡏
⠀⠀⠀⠀⠐⢉⣯⠹⣀⣀⣢⡸⠉⢏⡄⣀⣯
⠀⠀⠀⠀⠡⠀⢹⣆⠀⠀⠀⣀⡀⡰⠀⢠⠖⠂
⠀⠀⠀⠀⠀⠈⠙⣿⣿⠀⠠⠚⢋⡁⠀⡜
⠀⠀⠀⠀⠀⠀⢸⠈⠙⠦⣤⣀⣤⣤⡼⠁
⠀⠀⠀⠀⠀⢀⡌⠀⠀⠀⠀ ⠉⢏⡉
⠀⠀⠀⣀⣴⣿⣷⣶⣤⣤⣤⣴⣾⣷⣶⣦⡀
⢀⣴⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣿⣄
⠚⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛⠛​​​

@free_wave1

🕊️BH bible words📃

22 Oct, 15:27


🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን ምራጡ "Join" ያድርጉ 🙏🙏

🕊️BH bible words📃

22 Oct, 15:06


"እልልታ" አዲሱን መሉ አልበም በአልበም ቻናላችን ያገኛሉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/YahwehTubeAlbum/23
https://t.me/YahwehTubeAlbum/23

🕊️BH bible words📃

22 Oct, 09:46


ቀን-12 day twelve 📚📚
ሐዋርያት 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ እርሱም ጴጥሮስና ዮሐንስ ወደ መቅደስ ሊገቡ እንዳላቸው ባየ ጊዜ፥ ምጽዋትን ለመናቸው።
⁴ ጴጥሮስም ከዮሐንስ ጋር ትኵር ብሎ ወደ እርሱ ተመልክቶ፦ ወደ እኛ ተመልከት አለው።
⁵ እርሱም አንድ ነገር ከእነርሱ እንዲቀበል ሲጠብቅ ወደ እነርሱ ተመለከተ።
⁶ ጴጥሮስ ግን፦ ብርና ወርቅ የለኝም፤ ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ አለው።
⁷ በቀኝ እጁም ይዞ አስነሣው፤ በዚያን ጊዜም እግሩና ቍርጭምጭምቱ ጸና፥
⁸ ወደ ላይ ዘሎም ቆመ፥ ይመላለስም ጀመር፤ እየተመላለሰም እየዘለለም እግዚአብሔርንም እያመሰገነ ከእነርሱ ጋር ወደ መቅደስ ገባ።
🙏🥰🙏
የቃልህ ፍቺ ያበራል
" Reading challenge


BH Bible words telegram chanal
Join & share ❤️😍😍🔥🔥🙏

🕊️BH bible words📃

21 Oct, 06:53


ቀን -11 day eleven 📚📚
ዮሐንስ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።


³⁴ ኢየሱስ መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ኃጢአት የሚያደርግ ሁሉ የኃጢአት ባርያ ነው።


⁴⁷ ከእግዚአብሔር የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰማል፤ እናንተ ከእግዚአብሔር አይደላችሁምና ስለዚህ አትሰሙም።


⁵¹ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚጠብቅ ቢኖር ለዘላለም ሞትን አያይም።
🙏🥰🙏
የቃልህ ፍቺ ያበራል
" Reading challenge


BH Bible words telegram chanal
Join & share ❤️😍😍🔥🔥🙏

🕊️BH bible words📃

20 Oct, 18:19


“ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።”
2ኛ ቆሮ 9፥15
እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🙌🙌

🕊️BH bible words📃

20 Oct, 06:29


ቀን-10 day ten 📚📚
ዮሐንስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁷ እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።
⁴⁸ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።
🙏🥰🙏
የቃልህ ፍቺ ያበራል
" Reading challenge

https://t.me/biblewordss
https://t.me/biblewordss

BH Bible words telegram chanal
Join & share ❤️😍😍🔥🔥🙏

🕊️BH bible words📃

19 Oct, 06:06


ቀን-9 day nine 📚📚
ሉቃስ 18
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁰ ኢየሱስም ቆሞ ወደ እርሱ እንዲያመጡት አዘዘ። በቀረበም ጊዜ፦ ምን ላደርግልህ ትወዳለህ? ብሎ ጠየቀው።
⁴¹ እርሱም፦ ጌታ ሆይ፥ አይ ዘንድ ነው አለው።
⁴² ኢየሱስም፦ እይ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው
🙏🥰🙏
የቃልህ ፍቺ ያበራል
" Reading challenge

አይ ዘንድ እወዳለሁ 😭🙏

https://t.me/biblewordss
https://t.me/biblewordss

BH Bible words telegram chanal
Join & share ❤️😍😍🔥🔥🙏

🕊️BH bible words📃

18 Oct, 07:46


Eyesus ( jesus) እየሱስ 😭

ስሙትማ በጌታ 🙏❤️

Share please 🙏 🔥

🀄️🀄️
https://t.me/biblewordss
https://t.me/biblewordss
https://t.me/biblewordss
https://t.me/biblewordss

                
BH bible words telegram chanal
Join & share 😍😍💯💯💯💯🙏

🕊️BH bible words📃

18 Oct, 07:21


ቀን-8 day eight 📚📚
ሉቃስ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵⁴ ደቀ መዛሙርቱም ያዕቆብና ዮሐንስ አይተው፦ ጌታ ሆይ፥ ኤልያስ ደግሞ እንዳደረገ እሳት ከሰማይ ወርዶ ያጥፋቸው እንል ዘንድ ትወዳለህን? አሉት።
⁵⁵ እርሱ ግን ዘወር ብሎ ገሠጻቸውና፦ ምን ዓይነት መንፈስ እንደ ሆነላችሁ አታውቁም፤
⁵⁶ የሰው ልጅ የሰውን ነፍስ ሊያድን እንጂ ሊያጠፋ አልመጣም አለ።
🙏🥰🙏
የቃልህ ፍቺ ያበራል
" Reading challenge

https://t.me/biblewordss
https://t.me/biblewordss

BH Bible words telegram chanal
Join & share ❤️😍😍🔥🔥🙏

🕊️BH bible words📃

17 Oct, 05:39


ቀን-7 day seven 📚📚
ማርቆስ 16
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
¹⁶ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
¹⁷ ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥
¹⁸ የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ።
🙏🥰🙏
የቃልህ ፍቺ ያበራል
"Reading challenge"

BH Bible words telegram chanal
Join & share ❤️😍😍🔥🔥🙏

🕊️BH bible words📃

16 Oct, 08:00


🚨 ለ23ደቂቃ በሲኦል 🔥🔥
        ድንቅ ምስክርነት 🙌

📌በእግዚአብሔር ልጅ በእየሱስ ክርሰቶስ በማመን ከዘላለም ጥፋት ማምለጥ ይቻላል። 💯

የእየሱስ ያድናል 💯💯😍

“ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።”
   1ኛ ዮሐንስ 5፥12

https://t.me/biblewordss
https://t.me/biblewordss

BH Bible words telegram chanal
Join & share ❤️😍😍🔥🔥🙏

🕊️BH bible words📃

16 Oct, 05:57


ቀን-6 day six 📚📚
ማርቆስ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²¹ አባቱንም፦ ይህ ከያዘው ስንት ዘመን ነው? ብሎ ጠየቀው። እርሱም፦ ከሕፃንነቱ ጀምሮ ነው፤
²² ብዙ ጊዜም ሊያጠፋው ወደ እሳትም ወደ ውኃም ጣለው፤ ቢቻልህ ግን እዘንልን እርዳንም አለው።
²³ ኢየሱስም፦ ቢቻልህ ትላለህ፤ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል አለው።
²⁴ ወዲያውም የብላቴናው አባት ጮኾ፦ አምናለሁ፤ አለማመኔን እርዳው አለ።
🙏🥰🙏
የቃልህ ፍቺ ያበራል
" Reading challenge "

አለማመኔን እርዳው ጌታ ሆይ 😭🙌

Bible words telegram chanal
Join & share ❤️😍😍🔥🔥🙏

🕊️BH bible words📃

15 Oct, 06:33


ቀን-5 day five 📚📚
ማርቆስ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁵ በዚያም ቀን በመሸ ጊዜ፦ ወደ ማዶ እንሻገር አላቸው።
³⁶ ሕዝቡንም ትተው በታንኳ እንዲያው ወሰዱት፥ ሌሎች ታንኳዎችም ከእርሱ ጋር ነበሩ።
³⁷ ብርቱ ዐውሎ ነፋስም ተነሣና ውኃ በታንኳይቱ እስኪሞላ ድረስ ማዕበሉ በታንኳይቱ ይገባ ነበር።
³⁸ እርሱም በስተኋላዋ ትራስ ተንተርሶ ተኝቶ ነበር፤ አንቅተውም፦ መምህር ሆይ፥ ስንጠፋ አይገድህምን? አሉት።
³⁹ ነቅቶም ነፋሱን ገሠጸው ባሕሩንም፦ ዝም በል፥ ፀጥ በል አለው። ነፋሱም ተወ ታላቅ ፀጥታም ሆነ።
🙏🥰🙏
የቃልህ ፍቺ ያበራል
" Reading challenge "

BH Bible words telegram chanal
Join & share ❤️😍😍🔥🔥🙏

🕊️BH bible words📃

14 Oct, 06:19


🕊️BH bible words📃 pinned Deleted message

🕊️BH bible words📃

14 Oct, 05:21


ቀን 4 - day four 📚📚
ማቴዎስ 20
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁰ እነሆም፥ ሁለት ዕውሮች በመንገድ ዳር ተቀምጠው፥ ኢየሱስ እንዲያልፍ በሰሙ ጊዜ፦ ጌታ ሆይ፥ የዳዊት ልጅ፥ ማረን ብለው ጮኹ።
³¹ ሕዝቡም ዝም እንዲሉ ገሠጹአቸው፤ እነርሱ ግን፦ ጌታ ሆይ፥ የዳዊት ልጅ፥ ማረን እያሉ አብዝተው ጮኹ።
³² ኢየሱስም ቆሞ ጠራቸውና፦ ምን ላደርግላችሁ ትወዳላችሁ? አለ።
³³ ጌታ ሆይ፥ ዓይኖቻችን ይከፈቱ ዘንድ አሉት።
³⁴ ኢየሱስም አዘነላቸውና ዓይኖቻቸውን ዳሰሰ፥ ወዲያውም አዩና ተከተሉት።
🙏🥰🙏
የቃልህ ፍቺ ያበራል
" Reading challge "

https://t.me/biblewordss
https://t.me/biblewordss

BH Bible words telegram chanal
Join & share ❤️😍😍🔥🔥🙏

🕊️BH bible words📃

13 Oct, 06:17


ቀን 3 - day three 📚📚
“የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣ ዘንድ አለውና፤ ያን ጊዜም ለሁሉ እንደ ሥራው ያስረክበዋል።”
   ማቴዎስ 16፥27
🙏🥰🙏
የቃልህ ፍቺ ያበራል
" Reading challge "

https://t.me/biblewordss
https://t.me/biblewordss

BH Bible words telegram chanal
Join & share ❤️😍😍🔥🔥🙏

🕊️BH bible words📃

12 Oct, 05:36


ቀን 2 - day two 📚📚
ማቴዎስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁸ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
²⁹ ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤
³⁰ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።
🙏🥰🙏
የቃልህ ፍቺ ያበራል
" Reading challge "

https://t.me/biblewordss
https://t.me/biblewordss

Bible words telegram chanal
Join & share ❤️😍😍🔥🔥🙏