MAFED ACADEMY (Kindergarten)

@beagoda02


The official channel for all Mafed academy KG branches.

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

07 Oct, 15:15


ለሁሉም የማፌድ አካዳሚ የተማሪ ወላጆች በመሉ

ለሁሉም ተማሪዎች ዩኒፎርም ተሰርቶ ያለቀ ስለሆነ በሚከተሉት አድራሻዎች በመሄድ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::

1. የቡልቡላ ቅርንጫፍ ተማሪዎች በሙሉ 93 ማዞሪያ ወይም ቦሌ ሚካኤል ያለው ኃይሉ ጋርመንት በመሄድ መዉሰድ ትችላላችሁ

2. የሳሪስ ቅርንጫፍ ተማሪዎች በሙሉ ሳሪስ ዋናው ግቢ ዉስጥ እየመጣችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን::

3. ዩኒፎርም ከሌላ ቦታ ያሰራችሁ የተማሪ ወላጆች የትምህርት ቤታችን አርማ መደረግ ስላለበት በሚቀርባችሁ የሀይሉ ጋርመንት በመሄድ የትምህርት ቤቱን አርማ ማስደረግ አለባችሁ ::

ማሳሰቢያ

ከሰኞ ማለትም ጥቅምት 4/2017 ዓ. ም ጀምሮ ዩኒፎርም ሳይለብስ የመጣ ወይም አርማ የሌለው ዩኒፎርም ለብሶ የመጣ ማንኛውም ተማሪ የማናስገባ መሆኑን እናሳዉቃለን::

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

26 Sep, 10:33


ለውድ የማፌድ አካዳሚ ት/ቤት ወላጆች/አሳዳጊዎች የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ የማፌድ ት/ቤት ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለደመራ እና ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን፤ በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የአንድነት ይሆን ዘንድ ከልብ እንመኛለን

          መልካም  በዓል !!!

              ማፌድ አካዳሚ

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

25 Sep, 10:07


ውድ ወላጆች
ነገ ማለትም ሐሙስ መስከረም 16 ቀን 2017ዓ.ም በደመራ በዓል ምክንያት ት/ት ለግማሽ ቀን ብቻ መሆኑን እየገለፅን ወላጆች ከ 5:30 ጀምሮ ልጆቻችሁን እንድትወስዱ ስንል እናሳስባለን::

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

14 Sep, 19:27


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ  እንኳን ለመውሊድ በዓል በሠላም አደረሳቹ።
                                ማፌድ አካዳሚ!

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

13 Sep, 09:39


ለወላጆች
ውድ ወላጆች እንኳን ለ2017 የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ እያልን ትምህርት መስከረም 07/2017 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን እናሳውቃለን ።
ማሳሰቢያ :- ተማሪዎች ሲመጡ የደንብ ልብስ ለብሰዉ እና አንድ የምሳ እቃ ብቻ  ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል።
፨ተማሪዎች ከጠዋቱ 2:00_6:00 ሰዓት የሚቆዩ ስለሆነ ከማክሰኞ እስከ አርብ መስከረም 10/2017 ድረስ ትምህርት ለግማሽ ቀን የሚሰጥ ይሆናል ።
፨ትምህርት በተጀመረ ሳምንት ሁሉም ወላጅ የመማሪያ ቁሳቁስ ለመምህራን ማስረከብ ይጠበቅባችኋል ።
፨ጠዋት ጠዋት ልጆቻችሁ ከበር ለመምህራን አስረክባችሁ መሄድ እንጂ ግቢ ውስጥ መግባት የተከለከለ ነው ።
፨ልጆች ለመውሰድ መታወቂያ በማሳየት ለስራችን ቅልጥፍና ተባባሪ ይሁኑ ።
፨የተሻሻለ ፕሮግራም ካለ የምናሳውቅ ይሆናል።
               መማር ለለውጥ
                                  ማፌድ አካዳሚ!

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

10 Sep, 18:08


ለመላው የማፌድ አካዳሚ ወላጆች በመሉ እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

04 Sep, 14:07


ውድ ወላጆች / አሳዳጊዎች
የ2017ዓ.ም ለተማሪዎች የሚዘጋጁ የት/ት ቁሳቁሶች እንደሚከተለው ናቸው።

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

04 Sep, 13:39


ውድ ወላጆች / አሳዳጊዎች
የተማሪዎች የደንብ ልብስ ልኬት
እንደሚከተለው እናሣውቃለን ።
 # ቡልቡላ አከባቢ ያላችሁ ወላጆች /አሳዳጊዎች በሙሉ 93 ማዞሪያ (ጆንቦሮ ሪል እስቴት )ጎን በሚገኘው ሃይሉ ጋርመንት በመገኘት ከሠኞ እስከ አርብ  ድረስ ልጆቻችሁን ማስለካት ትችላላችሁ ።

# ለሳሪስ እና አከባቢው ለምትገኙ ወላጆች አርብ ጳጉሜን 1 ቀን 2016 ዓ ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በሳሪስ አንደኛ ደረጃ ግጥር ግቢ በመገኘት ልጆቻችሁን እንድታስለኩ እናሳስባለን ።
# ማሳሰቢያ:- የከፈላችሁበትን ደረሰኝ እና ልጆቻችሁን ይዛችሁ መገኘት አለባችሁ።

           ት/ቤቱ!!

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

16 Jul, 16:32


Channel photo updated

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

16 Jul, 12:15


Channel photo removed

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

16 Jul, 12:15


Channel name was changed to «MAFED ACADEMY (Kindergarten)»

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

08 Apr, 17:21


MAFED ACADEMY (Kindergarten) pinned Deleted message

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

24 Feb, 01:52


MAFED ACADEMY (Kindergarten) pinned Deleted message

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

02 Sep, 07:33


MAFED ACADEMY (Kindergarten) pinned Deleted message

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

02 Sep, 07:33


ውድ ወላጆች,

እባክዎን ልጅዎ የሚማርበትን ልዩ የትምህርት ቤት ቅርንጫፍ እና የአይጎዳ ዋና ትምህርት ቤት ቴሌግራም ቻናል ለአጠቃላይ መረጃ ይከተሉ፡

Dear Parents,


Telegram Channel

https://t.me/beagoda02


Bulbula Branches
Phone: 0916-139929
Telegram Channel: https://t.me/Beagoda3

2. Mariam Mazoria KG
Phone: 0916-927211
Telegram Channel: https://t.me/beagoda1to6

3. Condominium KG
Phone: 0916-927209
Telegram: https://t.me/

4. Condominium Elementary
Phone: 0916-975597
Telegram: https://t.me/Bagoda4

5. 93 Mazoria KG
Phone: 0916-927210
Telegram: https://t.me/Beagod6

Saris Branches
1. Saris
Phone: 0916-92559

2. Saris Elementary
Phone: 0916-957795
Telegram: https://t.me/Beagoda2

3. Saris KG
Phone: 0916-927204
Telegram: https://t.me/Bagoda5

4. Dama KG
Phone: 0916-927205
Telegram: https:

5. Addis Sefer
Phone: 0916-927208
Telegram: https://t.me/

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

29 Jul, 10:44


MAFED ACADEMY (Kindergarten) pinned Deleted message

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

26 Jun, 14:32


Messages in this channel will no longer be automatically deleted

MAFED ACADEMY (Kindergarten)

26 Jun, 13:02


Messages in this channel will be automatically deleted after 1 month