🌐 አል ቡርሀን ኦላይን የቁርአን እና የተጅዊድ ማዕከል 🌐 AL BURHAN ONLINE QURAN & TAJWID CENTER 🅔🅣🅗🅘🅞🅟🅘🅨🅐

@alburhanonlinecenter


በአልቡርሀን የቁርአንና የተጅዊድ ማዕከል በONLINE የሚሠጡ ፕሮግራሞች:–
📳 ቁርአንን ከአሊፍ ጀምሮ ማስኸተም፣
📳 የቁርኣንን አቀራር በተጅዊድ ማስተካከል

ይመዝገቡ 👇
እኛን ለማግኘት በስልክ ኢ/ያ ያላቹህ 0707560654 @Mezgebakefel1
@mezgebakefel2

🌐 አል ቡርሀን ኦላይን የቁርአን እና የተጅዊድ ማዕከል 🌐 AL BURHAN ONLINE QURAN & TAJWID CENTER 🅔🅣🅗🅘🅞🅟🅘🅨🅐

22 Oct, 12:09


እስከዛሬ ቁርአንን ባለመማረዎ ይቆጮታል?

አሁን ልቅራ ቢሉም ያሉበት ቦታ እና አካባቢ አልመች ብሎዎታል ?! እንግዲያውስ .. ከዚህ በሃላ አያሳስብዎ ቁርአንን የሚያስትሩ ኡስታዞች እቤትዎ ድረስ መተዋል .. ምን ቤትዎ ብቻ ..የስራቦታዎም ይገኛሉ ብቻ ከእርሶ የሚጠበቀው ስልክዎትን ማያዝ ነው ::

አል ቡርሀን ኦላይን የቁርአን ማዕከል ለርስዎ ቀላል እና ምቹ የሆነ ቁርአንን ማስተማሪያ ዘዴ በመጠቀም ኑ ቁርአንን በአጭር ጊዜ ውስጥ ማንበብ ይቻሉ ይላል ::

◦ ከኡስታዙ ጋር ቀጥታ መስመር ትምርቶን ይከታተላሉ ::
◦ በቂ ክትትል እና አጋዝ ኦዲዮ ያገኛሉ ።

ሊንኩን ይጫኑና ይመዝገቡ👇👇👇👇

#ምዝገባ ላይ ነን! ፈጥነው ይመዝገቡ።

በፈለጉት #ቀናትና #ሰዓት

📮 መመዝገብ የምትፈልጉ ወንድምና እህቶች ባሉበት ሆነው በዚህ 👇 ስልክ ቁጥር መመዝገብ ይችላሉ።

☎️ 0969156851

ለበለጠ መረጃ ይህን ቻናሉን ይቀላቀሉ
         👇👇👇
•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•
https://t.me/alburhanonlinecenter
•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•
በውስጥ መስመር ለማናገር👇👇👇
@Mezgebakefel1
@mezgebakefel2

🌐 አል ቡርሀን ኦላይን የቁርአን እና የተጅዊድ ማዕከል 🌐 AL BURHAN ONLINE QURAN & TAJWID CENTER 🅔🅣🅗🅘🅞🅟🅘🅨🅐

19 Oct, 17:39


"ሶሃቦች" በቁርኣን ያስጌጡት
የቤቶቻቸውን ግድግዳ ሳይሆን፣
ህይዎታቸውን ነበር።

🌐 አል ቡርሀን ኦላይን የቁርአን እና የተጅዊድ ማዕከል 🌐 AL BURHAN ONLINE QURAN & TAJWID CENTER 🅔🅣🅗🅘🅞🅟🅘🅨🅐

17 Oct, 18:15


አስደሳች ዜና!
ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ!

📱ቁርአንንና #በONLINE መማር ለምትፈልጉ ሁሉ!

እነሆ #አል ቡርሀን የቁርአን ንባብ እና የተጅዊድ ት/ቤት ባሉበት ሆነው በየትኛውም ጊዜና ቦታ  👇👇ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዘርፎች በኦንላይን #በቅናሽ_ወርሀዊ_ክፍያ በፈጣን 4G #ዋይፋይ በመታገዝ ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቀዎት ይገኛል።

በኦንላይን የሚሰጡት ፕሮግራሞች:–
① ነዞር (ከአሊፍ ጀምሮ ማስኸተም)
② የቁርአን ሙራጀዓ
③ በአረበኛ ማንበብ ክህሎት ናቸው።

በቀጣይነት የተጅዊድ ትምህርት

በዚህ ፕሮግራም ለመሳተፍ :-
① በቅድሚያ ለዚሁ አላማ በተዘጋጀው የቴሌግራም የውስጥ መስመር  ላይይመዝገቡ
☑️☑️☑️☑️ @Mezgebakefel1
☑️☑️☑️☑️ @Mezgebakefel2
፣ በዚሁ የውስጥ መስመር ሌሎች እርከኖችን እንዳጠናቀቁ ቀጥታ ፕሮግራሙን እንዲጀምሩ ይደረጋል።

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/alburhanonlinecenter

🌐 አል ቡርሀን ኦላይን የቁርአን እና የተጅዊድ ማዕከል 🌐 AL BURHAN ONLINE QURAN & TAJWID CENTER 🅔🅣🅗🅘🅞🅟🅘🅨🅐

16 Oct, 18:31


ቀርኣን ላለመቅራት ምክንያት መደርደር ቀረ‼️

👉 ቁርኣንን ለመቅራት በስራ ብዛት፣ በጊዜ አለመመቻቸት ማሳበብ ቀረ!!

በእጅዎ ባለው 📱ስልክ ብቻ በኦንላይን በየትም ቦታ ሆነው መማር ይችላሉ።

◽️ በኦንላይን የሚሰጡ ፕሮግራሞች 👇
📚 ቁርኣን ነዞር ( ከአሊፍ ጀምሮ)
📚 አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል እና መሠረታዊ ትምህርቶች


🟡 ማዕከላችንን ልዩ የሚያደርገው 👇

👉 ነፃ ትምህርት
👉 ዝቅተኛ የሆነ ወርሀዊ ክፍያ (ለቂርአት)
👉 በሳምንት 6 ቀናት

🍀 ፈጥነው ይመዝገቡ ❗️

🌐 አል ቡርሀን ኦላይን የቁርአን እና የተጅዊድ ማዕከል 🌐 AL BURHAN ONLINE QURAN & TAJWID CENTER 🅔🅣🅗🅘🅞🅟🅘🅨🅐

16 Oct, 12:12


ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

❝ ቀልብህ እንዲለሰልስ ከፈለክ ምስኪኖችን ምግብ መግብ። የየቲሞችን (አባት የሌላቸውን ልጆች) ራስ ዳብስ።❞

ሶሂህ አልጃሚዕ ፥1410

🌐 አል ቡርሀን ኦላይን የቁርአን እና የተጅዊድ ማዕከል 🌐 AL BURHAN ONLINE QURAN & TAJWID CENTER 🅔🅣🅗🅘🅞🅟🅘🅨🅐

15 Oct, 17:47


قُل لَّئِنِ اجْتَمَعَتِ الْإِنسُ وَالْجِنُّ عَلَىٰ أَن يَأْتُوا بِمِثْلِ هَٰذَا الْقُرْآنِ لَا يَأْتُونَ بِمِثْلِهِ وَلَوْ كَانَ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ ظَهِيرًا

«ሰዎችም ጋኔኖችም የዚህን ቁርኣን ብጤ በማምጣት ላይ ቢሰበሰቡ ከፊላቸው ለከፊሉ ረዳት ቢሆንም እንኳ ብጤውን አያመጡም» በላቸው፡፡

🌐 አል ቡርሀን ኦላይን የቁርአን እና የተጅዊድ ማዕከል 🌐 AL BURHAN ONLINE QURAN & TAJWID CENTER 🅔🅣🅗🅘🅞🅟🅘🅨🅐

09 Oct, 17:07


❝ለሰዎች መልካምን ተናገሩ❞ ይላል ቁርአናችን ፤
ነቢያችንም ﷺ በሃዲሳቸው ﴾ በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር አልያም ዝም ይበል።﴿ ይላሉ!

ከአንደበታችን የሚወረወር መልካም ቃል የደከመን ያበረታል፣ የታመመን ይፈዉሳል።
ዱንያ ላይ ያለ ሰው ሁሉ ቁስለኛ ነው ... ለሰው የማያሳየው የተጎዳ ጎን አለው .. ስለዚህም የተጎዳን አይዞህ በሉ፣ የቆሰለን አክሙ፣
መናገር ባትችሉ እንኳን የመልካም ተናጋሪዎችን መልካም በማስተላለፍ በሌሎች አንደበት መልካምን ተናገሩ ።

አሏህ ﷻ መልካም ተናጋሪ ያድርጋችሁ ፣ ያድርገን 😊

🌐 አል ቡርሀን ኦላይን የቁርአን እና የተጅዊድ ማዕከል 🌐 AL BURHAN ONLINE QURAN & TAJWID CENTER 🅔🅣🅗🅘🅞🅟🅘🅨🅐

07 Oct, 17:41


ኢማሙ ማሊክ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

📌ይህ እውቅት ስጋህና ደምህ ነው። ስለሱ የውመል ቂያማ ትጠየቃለህና ይህን እውቀት ከማን እንደምትወስደው (እንደ ምትማረው) ተመልከት።

📚رواه الخطيب في الكفاية

🌐 አል ቡርሀን ኦላይን የቁርአን እና የተጅዊድ ማዕከል 🌐 AL BURHAN ONLINE QURAN & TAJWID CENTER 🅔🅣🅗🅘🅞🅟🅘🅨🅐

07 Oct, 05:31


ኢስላም ለወላጆች ትልቁን ቦታ አጐናጽፏቸዋል፡፡ ወላጆችን አስመልክቶ በርካታ የቁርኣን አንቀጾችን አንብበናል፡፡ አላህ ﷻ በቁርኣኑ በአንዳንድ ቦታ ላይ እሱን ከመገዛት ቀጥሎ ለወላጆች መልካም መሆንን ያስከትላል፡፡ “…ለኔም ለወላጆህም አመስግን” (ሉቅማን ፡ 14)

በዚህ ዘመን ግን የወላጆች ደረጃ እየተረሳ የጓደኞችን ያህል ክብር ማግኘት እንኳ ሲያቅታቸው እየተስተዋለ ነው፡፡ በእውነቱ ይህ ነገር እጅጉን አሳሳቢ ነው፡፡

ለወላጆችክ ከምታደርግላቸው ነገሮች መካከል ..  የሚወዱትን ዉደድላቸው፣ እነርሱን ከማስከፋት ፈፅሞ ራቅ፣  ነገሮችን ቀስ ብለህ አስረዳቸው፣ በሚገባቸዉ ሁኔታና ቋንቋ ንገራቸው፣ ዱዓኣቸዉን ፈልግ፣ ከምርቃታቸው ተሽቀዳደም
  ‘ጌታዬ ሆይ ! በህፃንነቴ እንዳሳደጉኝ ሁሉ እዘንላቸው’ የዘወትር ዱዓህ ይሁን ።

ቀናችሁ በርቶ፣ ፊታችሁ ፈክቶ … የምትዉሉበት ቀን ይሁን ☺️🤲

🌐 አል ቡርሀን ኦላይን የቁርአን እና የተጅዊድ ማዕከል 🌐 AL BURHAN ONLINE QURAN & TAJWID CENTER 🅔🅣🅗🅘🅞🅟🅘🅨🅐

04 Oct, 17:52


#ነብያችንﷺ ለድሆችና ለተቸገሩ ሰዎች ያሳዩ የነበረው ደግነት:-

የሚቀርቡት #በፍቅርና በወዳጅነት ነበር።
አብደላህ ኢብን አምር እንዲህ ሲሉ አውግተዋል:-
አንድ ቀን ነብዩ ﷺ ወደ መስጂድ መጡ። ችግረኞች በአንድ ጎን ተቀምጠዋል። በእነሱ በኩል ተቀመጡና ከእነሱ ጋር መሳሳቅና ማውራት ያዙ፤ ከዚያም ይህን ተናገሩ:- «ለስደተኛ ድሆች መልካም አቀራረብ ይኑራችሁ። እነሱ ከሀብታሞች 40 ዓመት ቀድመው ነው ጀነት የሚገቡት። ምክንያቱም ከገንዘብና ከንብረት ላይ የሚደረግ ምርመራ የለባቸውምና።»

ከዛም ነብያችን ﷺ ይህን ዱዓ አደረጉ:- «አላህ ሆዬ! ልክ እንደ ድሆች አኑረኝ። እንደነርሱም ግደለኝ። ከእነርሱም ጋርም ቀስቅሰኝ።»

🌐 አል ቡርሀን ኦላይን የቁርአን እና የተጅዊድ ማዕከል 🌐 AL BURHAN ONLINE QURAN & TAJWID CENTER 🅔🅣🅗🅘🅞🅟🅘🅨🅐

04 Oct, 05:00


ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنّ أولى الناسِ بي يومَ القيامةِ أكثرُهم عليَّ صلاةً﴾

“በቂያማ ዕለት ከሰዎች ሁሉ ለኔ በላጭ (ቅርብ) የሚሆነው በኔ ላይ በብዛት ሰለዋት የሚያወርድ ነው።”

(ሶሒሕ አተርጊብ: 1668)

عن أنس بن مالك رضي الله عنه ،
عن النبي ﷺ قال :

((أكْثِرُوا الصَّلَاةَ عَلَيَّ يَوْمَ الجُمُعَةِ وَلَيْلَةَ الجُمُعَةِ ؛ فَمَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ عَشْرًا))

رواه القطيعي.


‏إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

‏اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد.

‏اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد
‏اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد
‏اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد
‏اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد
‏اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد
‏اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد
‏اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد
‏اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد
‏اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد
‏اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمد

@alburhanonlinecenter

🌐 አል ቡርሀን ኦላይን የቁርአን እና የተጅዊድ ማዕከል 🌐 AL BURHAN ONLINE QURAN & TAJWID CENTER 🅔🅣🅗🅘🅞🅟🅘🅨🅐

04 Oct, 05:00


💡 የቀብር ቅጣት ሐቅ ነው!

ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦

﴿استجيروا باللهِ من عذابِ القبرِ؛ فإنَّ عذابَ القبرِ حقٌّ﴾

“ከቀብር ቅጣት በአላህ ተጠበቁ። የቀብር ቅጣት ሐቅ ነውና።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ: 932

🌐 አል ቡርሀን ኦላይን የቁርአን እና የተጅዊድ ማዕከል 🌐 AL BURHAN ONLINE QURAN & TAJWID CENTER 🅔🅣🅗🅘🅞🅟🅘🅨🅐

30 Sep, 05:53


የእስሳ ኑሮ አኑኑር የነገ ስቃችን እናዘጋጅ የተፈጠርልነትን አላማ አንዘንጋ!

📌 قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
‏ما خرجنا لنعيش في الدنيا كما تعيش البهائم نأكل ونشرب وننام فقط
‏ولكن خرجنا لكي نعد الزاد للآخرة

📌 አልሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ❴ረሂመሁላህ❵ እንዲህ ይላሉ

ወደ ዱንያ አገር የመጣነው እንስሶች እንደሚኖሩ ልንኖር አይደለም ልበላ ልንጠጣ ልንተኛ ብቻ ለዚህ አይደለም የመጣነው

ነገር ግን ወደ ዱንያ አገር የመጣነው ለአኼራችን ስንቅ እንድናዘጋጅ  ነው

#ምንጭ
📚‏شرح الكافية(379/4)

🌐 አል ቡርሀን ኦላይን የቁርአን እና የተጅዊድ ማዕከል 🌐 AL BURHAN ONLINE QURAN & TAJWID CENTER 🅔🅣🅗🅘🅞🅟🅘🅨🅐

20 Sep, 17:14


✔️በዚክር የተተኛ እንቅልፍ ሰላም  አለው።

✔️በዱአ የተከፈተ ቀን ድል አለው።

✔️በቅንነት የተጀመረ ስራ ስኬት አለው።

✔️በምስጋና የተጀመረ ዘመን በረካ አለው።

✔️በይቅርታ የሆነ ጓደኝነት ዘለቄታ አለው።

✔️በተስፋ የሆነ ጉዞ ጉልበት አለው።

✔️በፍቅር የሆነ አገልግሎት እርካታ አለው።

✔️በእምነት የሆነ ኑሮ እረፍት አለው።

ይባላል እናም እነኚህን ሁሉ ያለ ቸልተኝነት እንጠቀምባቸው

@alburhanonlinecenter

🌐 አል ቡርሀን ኦላይን የቁርአን እና የተጅዊድ ማዕከል 🌐 AL BURHAN ONLINE QURAN & TAJWID CENTER 🅔🅣🅗🅘🅞🅟🅘🅨🅐

19 Sep, 13:55


ሁለት ሰወች ሀጅ አድርገዉ እየተመለሱ ሳለ
ጂዳ ኤርፓርት ላይ ተገናኙና ማዉራት ጀመሩ

አንዱ ሌላኛዉን ባለ ስልጣን ነኝ የአላህ ፀጋ ሁኖ ኢሄዉ ካሁኑ ሀጅ ጋር ለ 10 ጊዜ ሀጅ አላህ ወፈቀኝ አለዉ ...

ሰኢድ የሚባለዉ ሁለተኛዉ ሰዉየ ሀጀን መብሩር ወሰእየን መሽኩር ወአመን ሙተቀበለን መብሩር ብሎ መለሰለት

የመጀመሪያዉ ወንድም ፈገግ ብሎ አሚን አንተስ ከዚህ በፊት ሀጅ አርገህ ታቃለህ ወይ ሲል ጠየቀዉ....?
ሰኢድ የሚባለዉ ወንድም እየፈራ ወንድም ታሪኩ ረጅም ነዉ ራስ ምታት ይሆንብሀል ይቅርብህ ሲል መለሰለት


ሁለተኛዉ ወንድም በጣም ሳቀና በአላህ ይሁንብህ ንገረኝ  ኢሄዉ ተራችንን እየጠበቅን ነዉ የምንሰራዉ ስራ የለም ንገረኝ አለዉ

ሰኢድም ፈገግ አለና አዎ እየጠበቅን ነዉ
ታሪኬ ከዚህ ይጀምራል ለበርካታ አመታት ሀጅ ለማድረግ ስቆጥብ ነበር ::

ለ30 አመታት አከባቢ ሀኪም ነበርኩ ለሀጅ የሚሆነኝን ገንዘብ ስቆጥብ ነበር
የቆጠብኩትን ብር በማወጣበት ቀን ታዲያ ለልጆ ህክምና ሳደርግላት የነበረች እናት ጋር ተገናኘንና ፊቶ ተክዞ ልቦ ተሰብሮ  ወንድም ሰኢድ ከዚህ ብሃላ አንገናኝም ይህ የመጨረሻ የሆስፒታል ዚያራችን ነዉ  አላህ ይጠብቅህ አለቺኝ

እኔም በንግግሮ ተገርሜ በህክምናዉ አልተደሰተቺም እንዴ ሌላ ሆስፒታል ልትቀይሪ  መስሎኝ ነበር....

እናትየዋ ግን አይደለም ሰኢድ አላህ ምስክሬ ነዉ አንተ ከአባት በላይ ስትንከባከበዉ ነበር ህክምናህ ለልጄ ጠቅሞታል  እኛ በልጃችን ተስፍ ቆርጠን ነበር ብላ አዝና  ትታኝ ሄደች

ሰዉየዉም ተገረመና  ሰኢድን አቆርጦት እና ባንተ ህክምና ደስተኛ ከሆነች ልጆ እየተሻለዉ ከሆነ ለምን ህክምናዉን አቋረጠች ሲል ጠየቀዉ..?

ሰኢድም በመጀመሪያ ያሰብኩት እኔም ኢሄን ነበር
እኔም ወደ ቢሮ ሂጄ ይህ ልጅ ህክምና ለምን እንዳቆመ ጠየኮቸዉ የልጁ አባት ስራዉን እንዳጣና የህክምና ገንዘብ መክፈል እንዳልቻለ ነገሩኝ!

ሰዉየዉም አዝኖ
ላሀዉለ ወላቁወተ ኢላ ቢላህ ይች ሴት ሚስኪን ነች
እንዴት አደረክ ታዲያ ሲል ጠየቀዉ ?

ሰኢድም ወደ ዋናዉ ስራ አስኪያጅ ሄኩኝና ልጁ ህክምናዉን እንዲቀጥል በሆስፒታሉ ወጪ እንዲታከም ጠየኩት  ሀላፊዉ ግን ቁርጥ ያለ ዉሳኔን ነገረኝ ይህ የበጎ አድራት ድርጅት አይደለም ሲል መለሰልኝ!

ከሀላፊዉ ዘንድ አዝኜ ልቤ ተሰብሮ ወጣሁ
ድንገት እጄ ኪሴ ዉስጥ ገባና ለሀጅ ያጠራቀምኩትን ገንዘብ ነካሁና ባለሁበት ቁሜ ራሴን ወደ ሰማይ ከፍ አደረኩና ጌታየን አናገርኩት....

አላህ በልቤ ያለዉን ታቃለህ ካንተ ቤት ዚያራ ዉጪ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መስጅን ከመዘየር  ለልቤ የሚበልጥብኝ ነገር እንደሌለ ታቃለህ እድሜ ልኬንም ይህንን ለማሳካት እንደታገርኩ ታቃለህ ይች ሚስኪንና ልጆ ነፍሴን አሸነፉት ያንተን ፈድል አትከልክለኝ አልኩት

ወደ ገንዘብ ክፍል ሂጄ ያለኝን ሁሉ ከፈልኩ ለህክምናዉ የሚሆነዉን ለስድስት ወር ቅድሚያ ክፍያ ፈፀምኩ ለገንዘብ ሀላፊዉ አደራህን ማን እንደከፈለላት እንዳትነግራት ሆስፒታሉ በራሱ መስፈርት እንዳሳከማት ንገሮት አልኩት

ሰዉየዉም ልብ ተነካና እያለቀሰ
አላህ ባንተና መሰሎችህን አላህ ይጨምርላቸዉ አለዉ  እና እንዴት ብርህን ሙሉዉን ከከፈልክ እንዴት ሀጅ ማጣህ ?

ያንን ቀን በጣም አዝኜ የእድሜ ልክ ምኞቴን እድል አጥቼ ነገር ግን ልቤ ደስታ ሞልቶ የአንዲትና እናት ጭንቅ በማዉጣቴ ተደስቼ እያለቀስኩ እንደተኛሁ በህልሜ ከእባ ዙሪያ ጠዋፍ ሳደርግ ተመለከትኩ ሰወች ተራ በተራ እየመጡ ሀጀን መብሩር ወሰእየን መሽኩር ያ ሰኢድ  መሬት ላይ ሳታደርግ ሰማይ ላይ አደረክ ሰኢድ ዱዓ አርግልን አሉኝ

ወዲያዉ ከእንቅልፌ ነቃሁ የተለየ ደስታ እየተሰማኝ ነበር
አላህን አምስግኜ በነገሩ አምኜ  ዱዓ አረኩ
ከተኛሁበት ሳልነሳ ታዲያ የሆስፒታሉ ሀላፊ  ደዉሎ ድረስልኝ ሰኢድ የሆስፒታሉ ባልተቤት ሀጅ መሄድ ይፈልጋል እሱ ደሞ ለብቻዉ ሀኪም  ይዞ ነዉ መሄድ የሚፈልገዉ አለኝ ...

የግሉ ሀኪም ደሞ ሚስቱ  እርጉዝ ስለነበች የመዉለጃ ሰአቷ ደርሶ ስለነበር ትቶት መሄድ አልቻለም አለኝ

ዉለታ ዋልልኝ ሀጁን አብረሀዉ ብትሄድ አለኝ
እኔም አላህ አመስግኜ ሱጁድ አደረኩ

ኢሄዉ አላህ ቤቱን ምንም ሳልከፍል አዘየረኝ
የሆስፒታሉ ባልተቤትም ላደረኩለት እንክብካቤ ደስተኛ ሁኖ የገንዘብ ሽልማት ሰጠኝ የሴትየዋን ታሪክ ስነግረዉ በራሱ ወጪ እንድትታከም አዘዘ የከፈልኩትን ብር መልሶልኝ ባሎን ባሉት ድርጅቶች ዉስጥ እንዲቀጠር አደረገ .... በሆስፒታሉም ዉስጥ ደሀወች የሚታከሙበት ሳጥኖች እንዲኖሩ አዘዘ

"ከኔ ቸርነት የአላህ ቸርነት በለጦ ተመለከትኩት "
ሰዉየዉም ከተቀመጠበት ተነሳና የሰኢድን ግንባር ሳመ በህይወቴ እንደዛሬዉ አፍሬ አላቅም  በየጊዜዉ በተከታታይ ሀጅ ሳደርግ አላህ ዘንድ ደረጃየ እየተለቀ ትልቅ ነገር የሰራሁ ይመስለኝ ነበር
ያንተ አንድ ሀጅ ከኔ በመቶ የሚቆጠር ሀጅ ይበልጣል እኔ ወደ አላህ ቤት ሄኩኝ አንተ ግን አላህ ወደ ቤቱ ጠራህ ...

ተቀበላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አእማል ደጋግሞ እያለ መንገዱን ቀጠለ

ያ አላህ ወደ ቤትህ ጥራን

1,147

subscribers

334

photos

339

videos