Apostolic Generation Christian Ministry

@agcministry


በኋለኛው ዝናብ ጊዜ ከእግዚአብሔር ዘንድ ዝናቡን ለምኑ፤ እግዚአብሔር መብረቅ ያደርጋል፤ እርሱም የበልግ ዝናብን ለእያንዳንዱም በሜዳ ውስጥ ሣርን ይሰጣል። አሜን! ዘካ.10:1 ኢዩ.2:29
ይህ የኋለኛው ዝናብ ጊዜ ነው።
Contact: @AGCMinistryBot

Apostolic Generation Christian Ministry

08 Oct, 03:44


There's only one God who reigns up
There's only one God who loves us
Only one worthy of praise
Jesus
There's only one Name that saves
There's only one Name that frees us
Only one Name with all power
Jesus
All of my heart
All my devotion is Yours
Let your righteous Name
Be exalted in all of the earth

I will lift up the name of
The one who is worthy of praise
I adore You
You are worthy God
Jesus I will declare to the nations
The only Name that can save us
You are worthy God
Jesus
I will lift You up
We lift up your Name

Only one God
And only one Name
Jesus

One God
One faith
One Baptism in the name
Jesus

Apostolic Generation Christian Ministry

07 Oct, 11:51


New song
Shumi elias

ዘንድሮን እንኳን አልሻገርም
 በህያዋን ምድር በቃ አልኖርም
 ብዬ ተስፋዬን በቆረጥኩበት
 ምህረትህ በዝቶ ተሻገርኩበት
 ለኔ ድልድይ መሸጋገርያ
 በፍርሀት ቀኔ ለኔ መመኪያ
 ኢየሱስ ሁሌ የልቤ ሙላት
ምተማመንህ የኔ ውድ አባት

አፌ ያቀርባል ምስጋና
 አድርገኸኛልና ቀና ቀና
 ክብር እልልታ ቤትህን ይሙላ
 አሻግረኸኛል ሆነኸኝ ጥላ

በጥማት መሬት በምድረበዳ
በጠላት ቀስቶች ነፍሴ ተሰዳ
ረዳት የለዉም ህዝብ ሁሉ ሲለኝ
ከሰማይ ነበር እኔን ሚረደኝ

ልቤ በፍርሀት በሀዘን ተሞልቶ
የሚይዘውን ስያጣ ተስፍ ተሟጦ
ለካስ ሚረዳኝ ችግረን ሁሉ
መቶ አፅናኝ ኢየሱስ በቃሉ

ምስጋና እንጂ ምን እከፍላለዉ
ያለኝን ይዤ ፊትህ እቀርባለዉ
የደስታን መዝሙር ልቤ አፍልቆ
ያመሰግንሀል ወጥመድ ተሰብሮ

https://t.me/Aposongslink
https://t.me/Aposongslink
https://t.me/Aposongslink

Apostolic Generation Christian Ministry

07 Oct, 11:42


ከዙፋንህ ወርደህ ጎስቋላ ፍለጋ
በሰው ለተናቀው ልብህን ሳትዘጋ
ጠጋ ታደርግ ትደባብሳለህ
በሞገስህ ዘይት ታባብሰዋለህ

እንደአንተ አይነት አባት
ሚስኪን ፈቃር ረዳት
ትካዜን ሀዘንን መካፈል የምትወድ
ክብርህን ለሌላ ከቶ አልሰጥምና
ለችግር ደራሼ ለአንተ ነው ምስጋና

1--እኔን ሰው ለማድረግ ብዙ የደከምከው
በጨካኞች ጅራፍ ቆሶለህ የተገረፍከው
ብቻህን ለነብሴ ተሟግተሀልና
ለሰው ክብር ሳይሆን ለአንተ ይሁን ምስጋና


2--አንተ ሳታገኘኝ የጣሉኝ በሙሉ
ይሄ ሰው አይሆንም ብለው የተማማሉ
ዛሬ ግን በዘይትህ ወዝቼ ስላዩ
ለክብራቸው ዝና ለምክር ፈለጉኝ

እንዳንተ...

3--አልለዋወጥም ስፍራዬን አልስትም
በአንተ ሰው መሆኔን ፍፁም አልዘነጋም
እንደመጀመሪያው ጥንት እንዳገኘህኝ
እየሱስ ተመስገን ለዘለአለም ባይ ነኝ

https://t.me/Aposongslink
https://t.me/Aposongslink
https://t.me/Aposongslink

Apostolic Generation Christian Ministry

02 Oct, 04:21


ኢየሱስ አብ ነኝ ብሏል[ወንጌላዊ በረከት] #apostolicmusic #apostolic_songs #apostolic
https://youtube.com/watch?v=yeV0UeKZ5o4&si=CNQGItdFxKOlQ-BS

Apostolic Generation Christian Ministry

29 Sep, 19:59


ለምስጋና በቂ ነው መዳኔ

Apostolic Generation Christian Ministry

05 Jun, 18:03


ዋና የሆንኩኝ ኃጢአተኛ
ድካሜ ከሰው ሁሉ የበረታ
ጥፋቴ ገኖ ነፍሴን ለሞት ያስገዛ
ለዚህ ሁሉ ስርየት አገኘሁ ባንተ ጌታ

ላረክልኝ ልከፍል አስቤ
አጣሁልህ ፈላልጌ
ምን ልስጥህ ምን ልክፈልህ
ፍቅርህ ኢየሱስ ውስጤን ሞልቷል
ምን ልስጥህ ምን ልክፈልህ
ፍቅርህ ጌታ ማርኮኛል

ክንደ ብርቱ ሆነህ ሳለህ
ወርደህ ደቀቅህ ለእኔ ብለህ
እድሜ ዘመኔን ላንተ ብገዛ
አልከፍለውም ያንተን ውለታ
ዘመኔን በሙሉ ላንተ ብገዛ
ልከፍል አልችልም ያንተን ውለታ

ክብርህን የተውከው ለእኔ ለደካማ
ገና ከፍጥረቴ ሳለው ኃጢአተኛ
በደም ቃልኪዳንህ ልጅ አረከኝና
የፍቅርህን ጥግ አየሁ በመስቀልህ ስራ

ምን አይነት ፍቅር ነው
ምን አይነት መውደድ
ለእኔ ያሳየኸው ለእኔ የከፈልከው
በመስቀል ላይ ደክመሀል

ልዩ ነው ፍቅርህ ልዩ ነው
ድንቅ ነው ኢየሱስ ለእኔ ያረከው
ግሩም ነው ፍቅርህ ግሩም ነው
ድንቅ ነው ኢየሱስ ለእኔ ያረከው

እወድድሃለሁ ወድጄሃለሁ ፍቅርህ
ኢየሱስ የእውነት ነው
እወድድሃለሁ እገዛልሀለው
እድሜ ዘመኔን ሰጥቼሀለሁ

@Apostolicsonglyrics
@AGCMinistry

Apostolic Generation Christian Ministry

05 Jun, 18:02


ዋና የሆንኩኝ ኃጢአተኛ
ድካሜ ከሰው ሁሉ የበረታ
ጥፋቴ ገኖ ነፍሴን ለሞት ያስገዛ
ለዚህ ሁሉ ስርየት አገኘሁ ባንተ ጌታ

ላረክልኝ ልከፍል አስቤ
አጣሁልህ ፈላልጌ
ምን ልስጥህ ምን ልክፈልህ
ፍቅርህ ኢየሱስ ውስጤን ሞልቷል
ምን ልስጥህ ምን ልክፈልህ
ፍቅርህ ጌታ ማርኮኛል

ክንደ ብርቱ ሆነህ ሳለህ
ወርደህ ደቀቅህ ለእኔ ብለህ
እድሜ ዘመኔን ላንተ ብገዛ
አልከፍለውም ያንተን ውለታ
ዘመኔን በሙሉ ላንተ ብገዛ
ልከፍል አልችልም ያንተን ውለታ

ክብርህን የተውከው ለእኔ ለደካማ
ገና ከፍጥረቴ ሳለው ኃጢአተኛ
በደም ቃልኪዳንህ ልጅ አረከኝና
የፍቅርህን ጥግ አየሁ በመስቀልህ ስራ

ምን አይነት ፍቅር ነው
ምን አይነት መውደድ
ለእኔ ያሳየኸው ለእኔ የከፈልከው
በመስቀል ላይ ደክመሀል

ልዩ ነው ፍቅርህ ልዩ ነው
ድንቅ ነው ኢየሱስ ለእኔ ያረከው
ግሩም ነው ፍቅርህ ግሩም ነው
ድንቅ ነው ኢየሱስ ለእኔ ያረከው

እወድድሃለሁ ወድጄሃለሁ ፍቅርህ
ኢየሱስ የእውነት ነው
እወድድሃለሁ እገዛልሀለው
እድሜ ዘመኔን ሰጥቼሀለሁ

@Apostolicsonglyrics
@AGCMinistry

Apostolic Generation Christian Ministry

08 Mar, 18:26


https://t.me/AmenApostolicMedia

Apostolic Generation Christian Ministry

04 Mar, 20:12


በሚመራኝ እሔዳለሁ

በሌት በቀን ይመራኛል
ኢየሱስ ያስፈልገኛል
እውነተኛ ወዳጄ ነው
ነፍሴን በደሙ የገዛት

በሚመራኝ እሔዳለሁ
ሕይወቴን ሰጥቼዋለሁ
አልረሳም አስታውሳለሁ
በሞቱ ተፈውሼአለሁ

ትዕዛዝህን አከብራለሁ
በክንደህ እደገፋለሁ
ተስፋ ሳልቆርጥ እጓዋዛለሁ
አንድ ቀን አዳኜን አየዋለሁ

አልተክዝም ከቶ አልፈራም
አንተ ካለህ ከኔ ጋራ
ፍጹም ፍቅርህ መድሃኒቴ
ማጽናኛ ነው ለሕይወቴ

አንዳንድ ጊዜ ፈተና ሲበዛ
መከራ ችግር ቢበዛብን
አንድ እንኳን ቢታጣ የሚረዳ
ኢየሱስ አለ ከእኛ/ከኔ ጋራ

Apostolic Songs
@ApostolicSongsBot
@AGCMinistry

Apostolic Generation Christian Ministry

03 Mar, 06:35


Na bira hin darbin

Na biran daarbiinii na yaadaadhuu malee
Na biran daarbiinii na qulleessii malee 2*
Na biran daarbiinii haaressii keessa koo

1. Natti araaramii na biran daarbiinii jireenyi siin alaa galmaan ga’uu
Na qulqulleessii na biran daarbiinii adeemee siin alaa hin milkaa'uu
Seenaa koo jijjiiree haaressee kan na dhaabu si’iidhaa 2*
Jireenya cubbuun guutees qulleessuu kan danda'u si’iidhaa

2. Yoot na bira dabartee jireenyii koo hiikaan argaatuu
Yooti nadhiistee deemtees karaa koo xumuruu hin danda'u
Yoot harkaa na qabdee gufuu diinaa darbeen deemaa 2*
Na yaadaadhu gooftaa si wajjin jiraachuu nan feedhaa

3. Eenyuudhaa milkaa'ee jireenyi siin alaa gooftaa koo
Kaan karaatti hafanii sii wajjin jiraachuun fedhii koo
Haa ta'uu dhumni koo mana kee keessattii adaaraa 2*
Kan biraa naan wayyuu sii wajjin jiraachuu naaf caalaa
Maaloo kottuu gara koo Yesuus yaa michuu koo 8*
Maaloo kottuu mana koo Yesuus jaalallee koo

@ApostolicSongsBot
@AGCMinistry

Apostolic Generation Christian Ministry

07 Jan, 10:59


ኢየሱስ ልደት የሚከበርለት አምላክ አይደለም። ውልደቱ ስንረዳ ከመጀመሪያው የነበረ አምላክ እኛን ለማዳን በስጋ የመጣ ነው። እንጂ የ2000 አመት ብቻ እንዳለው አርጎ ልደትን ማክበር ኢየሱስን ዝቅ ማድረግ ነው።መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አመጣጡ እንዲህ ይላል፦ " አንቺም ቤተ ልሔም ኤፍራታ ሆይ" አንቺም ቤተ ልሔም ኤፍራታ ሆይ፥ አንቺ በይሁዳ አእላፋት መካከል ትሆኚ ዘንድ ታናሽ ነሽ፤ ከአንቺ ግን አወጣጡ ከቀድሞ ጀምሮ ከዘላለም የሆነ፥ በእስራኤልም ላይ ገዥ የሚሆን ይወጣልኛል።" (ሚክ 5: 2)
መንፈስ የነበረው አምላክ እኛን ለማድን ሲል ደም ማፍሰስ ስለነበረበት በስጋ መጣ። ጠላቶች ሳለን በስጋው በኩል አስታረቀን። በመሆኑም ኢየሱስ የዘላለም አባት ነው። አሁንም ታቅፎ እንደ ሕፃን ልጅ የሚታያችሁ ተሳስታቹሃልና ንሰሃ ግቡ። ኢየሱስ ከጥንት የነበረ ፍጥረትን ሁለ የፈጠረ የአባቶቻችን የእነ አብርሃም ይስሃቅ እና የያዕቆብ አምላክ ነው።
" ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"
ኢሳ 9: 6
" አባትና እናት የትውልድም ቍጥር የሉትም፥ ለዘመኑም ጥንት ለህይወቱም ፍጻሜ የለውም፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ልጅ ተመስሎ ለዘላለም ካህን ሆኖ ይኖራል።"
ዕብ 7: 3

ውልደቱን ስናስብ ከዘላለም እስከ ዘላለም ያለና የሚኖር አምላክ መሆኑን እያሰብን!

Apostolic Generation Christian Ministry

22 Oct, 14:09


የዘፍ 1:26 እና በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የብዙ ቁጥር ቃላት አጠቃቀም።

Apostolic Generation Christian Ministry

22 Oct, 14:06


የዘፍ 322፣ የዘፍ 11:7 ፣ የኢሳ 6:8 እና በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የብዙ ቃላት አጠቃቀም። ክፍል 2

Apostolic Generation Christian Ministry

20 Oct, 18:23


https://youtu.be/ZDItQyRr1_s?si=FMPr7QpLXXO2lHxA

Apostolic Generation Christian Ministry

03 Sep, 04:11


https://t.me/Christian_verses_Lw

Apostolic Generation Christian Ministry

30 Aug, 11:55


Watch "የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስትያን ድንቅ የአምኮ ፕሮግራም apostolic church of Ethiopia" on YouTube
https://youtu.be/ErJi0Xm6__w

Apostolic Generation Christian Ministry

16 Jan, 09:45


https://youtu.be/JrrFHjPHG10