የፍቅር ጥቅሶች❤️ @yefikirtiksoch Channel on Telegram

የፍቅር ጥቅሶች❤️

@yefikirtiksoch


አብራችሁ በፍቅር እየተደሰታችሁ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ቆዩ🙏
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤

➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት

ቻናላችንን ለወዳጅ አጋሮ #SHARE በማድረግ ተባበሩን!🙏

የፍቅር ጥቅሶች ❤️ (Amharic)

የፍቅር ጥቅሶች ❤️፣ የያዘች በፍቅር እየተደሰታችን እና እየተዝናናችን አዲስም የፍቅር በአሁኑ ጊዜ፣ ፍቅር እሷን በመቆየት እና የምንፈልገውን በአፍሪካም መገኘት አልቻልንም። ፍቅር ይህን እናት ማለትም የለም፣ ፍቅር ማለት እናትን እሷ አፍርቶ ለእኔ ማለትን ይላል። በማህበረሰብ የምኖርባትን ከተማ ድምፅ እና ከታከለ እባኮት ያስመልሳል። በእርግጥ እኛን ለጣም ካልሆነ አገራችን ላይ #SHARE አላት። ❤️🙏

የፍቅር ጥቅሶች❤️

13 Nov, 10:36


ፍቅረኛ አሎት?😍🤷‍♂

የፍቅር ጥቅሶች❤️

11 Nov, 10:03


ከ18 አመት በላይ ናችሁ?

የፍቅር ጥቅሶች❤️

08 Nov, 19:06


ጅንጀና style part 1
😘😘😘😘😘😘😘
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

የፍቅር ጥቅሶች❤️

04 Nov, 07:34


🐾 PAWS X ላይ 1 MILLION ደርሰዋል🎉
👀ይህንን ማድረግ በጣም አስቸጋሪ ነው ግን አድርገውታል

⚠️በጣም ትልቅ ፕሮጀክት እንደሆነ ደጋግሜ እየነገርኳቹ ነው እንዳትቋጩ 🔥

Paws 🐾 ለመጀመር 👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=711i06f5
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=711i06f5

የፍቅር ጥቅሶች❤️

30 Oct, 08:04


ይህ airdrop ገና በ 2ቀኑ እዚህም ደርሷል 👀
Within 48 Hr


ምናልባት ከ dogs እና notcoin ቀጥሎ አሪፍ ልናገኝበት የምንችል ጥሩ potential ያለው drops ሊሆን ይችላል...
ያልጀመራችሁ👇
https://t.me/PAWSOG_bot
https://t.me/PAWSOG_bot

የፍቅር ጥቅሶች❤️

28 Oct, 11:45


Bitget wallet officially ለ1M ሰው Reward አዘጋጅቷል ።

Almost 940k ሰው Join አድርጎል የ60K ሰው ቦታ አለ ከዛ ይዘጋል ።

Join ማድርግ ከፈለጋችሁ 👇

https://t.me/BitgetWallet_TGBot/BGW?startapp=sharetask-SPNMFQ9fxYfi1wG

የፍቅር ጥቅሶች❤️

27 Oct, 08:42


X Empire Hrum

100,000,000,000 ቢሊዮን $HRUM tokens for $X holders ⚡️ ለ X EMPIRE ተጠቃሚወች አቅርቧል ።

አለማችን ላይ አሁን ካሉ ኤርድሮፓች አንዱ እንደሆነ ተናግረዋል ።

HRUM ላይ የሚያስፈልገው ሰው መጋበዝ በየ 24 ሰአቱ ቸክ ማድረግ እና ጠዋት አራት ሰአት ላይ DELY አለው ።

ላልጀመራቹ አሁን ጀምሩ 👇👇

t.me/hrummebot/game?startapp=ref391856983

የፍቅር ጥቅሶች❤️

25 Oct, 08:50


X Empire Hrum

100,000,000,000 ቢሊዮን $HRUM tokens for $X holders ⚡️ ለ X EMPIRE ተጠቃሚወች አቅርቧል ።

አለማችን ላይ አሁን ካሉ ኤርድሮፓች አንዱ እንደሆነ ተናግረዋል ።

HRUM ላይ የሚያስፈልገው ሰው መጋበዝ በየ 24 ሰአቱ ቸክ ማድረግ እና ጠዋት አራት ሰአት ላይ DELY አለው ።

ላልጀመራቹ አሁን ጀምሩ 👇👇

t.me/hrummebot/game?startapp=ref391856983

የፍቅር ጥቅሶች❤️

20 Oct, 17:36


🚩የ X Empire ባለቤት አሌክስ ፋልከን HRUM አዲሱ ፕሮጀክታቸው መሆኑን ይፋ አድርጓል።😋

⚠️X empire ፌክ ነው ብላቹ የተዋቹ እና አሁን ላይ የተቆጫቹ ካላቹ ይህንን ሳሰሩ በድጋሚ እንዳየመልጣቹ ከወዲሁ ጀምሩት✔️

⭐️ @hrummebot

http://t.me/hrummebot/game?startapp=ref391856983

የፍቅር ጥቅሶች❤️

12 Oct, 08:49


አንድ ሰዎች አሉ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ከአንተ ጋር መሆን አይለፈልጉም ግን መሸሽም አይፈልጉም..🥹💔🥀

#ፍቅር #ውስጥ #መግባት #ለሚፋልግ #ጓደኛህ #ሼር #አድርግለት🥹💔🥀

Share
@yefikirtiksoch
@yefikirtiksoch

የፍቅር ጥቅሶች❤️

27 Sep, 20:10


♥️ ተማሪዋ ♥️ ...
           .
           .
🌹...ክፍል 1...🌹
.
.
Notice :- እውነተኛ ታሪክ ነው!
.
.
ኤፍሬም እባላለሁ ፣ በድሬ ዳዋ ከተማ ነው ተወልጄ ያደኩት፣ ባጃጅ ሹፌር ነኝ፣ ብዙ ግዜ ማታ ማታ ነው ስራዬ ፣ በርግጥ ስራውን ከጀመርኩ ገና ሁለት ወሬ ነው ማታ ማታ በመስራት የጀመርኩትም በደንብ እጄን እስክፈታ መንገዱ ነፃ በሆነበት ሰአት ብሰራ የተሻለ ነው ብዬ በማስብ ነበር። ቢሆንም የማታው ስራ ከእንቅልፍ ማጣቱ ውጪ ገቢው ከቀኑ የተሻለ ነው፣ እንደተለመደው እራቴን በልቼ ቡናዬን ጠጥቼ ከምሽቱ 3:15 ላይ ወደ ስራ ወጣሁ፣ እስከ ምሽቱ አምስት  ሰአት ድረስ ሲዝናኑ ካመሹት መሀል ከፊሉን ከመጠጥ ቤት ወደ ቤታቸው ከፊሉን ከመጠጥ ቤት አልጋ ወደያዙበት ሌላ ሆቴል ፣ ከፊሉን ከመጠጥ ቤት ወደ ሌላ መጠጥ ቤት ሳገላብጥ ቆየሁ።

ከምሽቱ አምስት ሰአት ካስር አከባቢ ፣ አንድ ቀን ቀን ሆቴል ሆኖ ማታ ማታ ቅልጥ ወዳለ ጭፈራ ቤት ወደ ሚቀየር  እንደሆቴልም እንደጭፈራ ቤትም ለመሆን ወደሚቃጣው ሀረር መንገድ ሆት-ጭፈራ ቤት አከባቢ  ከውስጥ የሚወጣ እና ትራንስፖርት መጠቀም የሚፈልግ ሰው  እስኪወጣ ለመጠባበቅ ጠጋ ብዬ እንደቁምኩ •••አንዲት ከራስ ፀጉሯ እስከ እግር ጥፍሯ የሚጣል ነገር የለላት፣ መግቢያ በሩ በስተቀኝ በኩል የግንብ አጥሩን ተደግፋ ፣ ብርዱን ለመቋቋም ከጡቶቿ በታች እጆቿን አጠላልፋ በማጣመር የቆመች ቀሽቲ ላይ አይኔ አረፈ።
ሁኔታዋ ሲታይ ግራ ግብት ያላት ትመስላለች ፣እዛው ቆማ አንዴ ወደ ግራ አንዴ ወደቀኝ ትገላመጣለች፣ የምትጠብቀው ቀርቶባት ይሆን•••? እድሜዋ በግምት በ 19 እና በ21 መካከል ቢሆን ነው፣ ይቺን የመሰለች ልጅ በዚህ ሳአት ሊያውም ብቻዋን እንዴት?  ለምንስ ቆመች••• በዚህ ሰአት ግንብ አስደግፎ  የቆየባት ወይ የቀረባት  ደፋር ማን ይሆን•••? እንዴትስ ብርድ ላይ ቆማ ልትጠብቀው ትግስቱን አገኘች•••?  ለአከባቢው እዲስ ሳትሆን አትቀርም፣  ከዚህ በፊት አይቻት አላውቅም፣መልስ በለለቸው በራሴ መላምቶችና ጥያቄዎች እየተናጥኩና•••  ከባጃጄ ወርጄ  ምነው ብቸሽን ልበላት•••? አልበላት•••? እያልኩ ከፍርሀቴ ጋር እየተነታረኩ •••አንዱ ስልክ ሊያናግር ከጭፈራ ቤቱ  ወደ ውጪ ወጣናስልኩን አናግሮ እንደጨረሰ  ወድያው ••• ወደ ልጅቷ ጠጋ ብሎ ሊያወራት ሞከረ፣ ኮስተር አለች፣ ያኔ እድሉን ሊሞክር አጋጣሚዉን ሊጠቀም እንጂ ከዚህ ቀደም እንደማያውቃት ተረዳሁ።
"አቦ ኤፊ ፈሪው!  አንተ ከራስህ ጋር ስትጨቃጨቅ፣  ይሄው ገና እንዳያት ዘሎ ሊከመርባት ነው! ፣ በለው ፍጥነት! ቦልት ሆነባትኮ!  በቃ ይዛት ወደውስጥ ይገባል ! ፣ ትንሽ ታንገራግርና ተከትላው ትገባለች ፣የቀጠራት ከቀጣት ምን አማራጭ አላት?  በብርድ ከምትንሰፈሰፍ ገብታ ልጁን በወጪ ብታንሰፈስፈው አይሻልም፣ ኤፍዬ አንተ ግን ፈዘኻል ! ፈሪ ነህ ! " አልኩት እራሴን ! እኔ ለደቂቃዎች ቆሜ እያየኋት ሳመነታ የልጅ ፍጥንት ገርሞኝ።

የዋዛም አይደለች፣ እሱ በእጁም ፣በአፉም፣ በእግሩም የሚያወራ ነው የሚመስለው ፣ እሷ ግን እስካሁን ፊቷም አንደበቷም አልተፈታም፣ ጠጋ ሲላት ጠጋ  ትላለች፣ ጭራሽ እሱ እያወራ እሷ የምታየው ሌላ ቦታ ነው፣
"አቤት የወንድ ልጅ ትግስት !" አልኩ። የኔ ትግስት እህቴ ሁሌ እንደምትለኝ እውነትም አፍንጫዬ  ላይ ነች መሰለኝ  ታጋሽ ወንዶች ሳያስቀኑኝ አይቀሩም። አልፋታ ብሎ ድርቅ ሲልባት ብስጭት ብላ••••• ውዝውዝ ቅንጥስ ብጥስ እያለች በቆመበት እንደንጨት አድርቃው ፣ ቀጥታ ወደኔ ባጃጅ መጣች  ከመድረሷ በፉት ባላየ ፍቴን ወደ ፊት ለፊት አዞርኩ።

"ነይ የኔ ቆንጆ!! ••• ምኑ ቀዥቃዣ ነው ባካችሁ !  በተንቀዥቀዠ መሰለው እንዴ•••? ቅድም እኮ ዝም ብዬ ነው እራሴንየሰደብኩት፣  እንደውም የኢትዮጲያ ሴቶችኮ ••• ኮራ፣  ዘብነን፣ ጀነን፣ ቁንን፣ ጥብርር ፣ ረጋ፣ የሚል እንጂ ወንድ እንጂ እንደደላላ ጥድፍድፍ የሚያደርጋቸው፣ ቅልብልብ ፍጥንጥን የሚልባቸው፣ እራሱ አውርቶ እራሱ የሚስቅባቸ ቀዥቃዣ  ወንድ መች ይመቻቸውል ? መች ቀልባቸውን ይገዛውና ? እሄው እሱ ቢፈጥንም  ኩም አድርጋው ወደኔ ባጄጅ መጣች !"እያልኩ  ለምን እንደልጁ ፈጣን አልሆንኩም ብዬ በራሴ መናደዴ ትክክል እንዳልነበር ሳስብ••• ልጅቷ ባጃጄ አጠገብ ደርሳ••••
" ይቅርታ ወንድም ግቢ ትወስደኛለህ•••? ኮንትራት " አለችኝ።
ድንገት ድምፅ ሰምቶ ብንን እንዳለ ሰው  በፍጥነት ወደሷ ዞርኩና••••
"እ ምን አልሽኝ•••?" እልኳት። ደገመችው።
ግቢ ማለት ? ዩንቨርስቲ ማለቷ ነው፣  ልጅቷ የዩንቨርስቲ ተማሪ እንደሆነች ለማወቅ ግዜ አላጠፋሁም ዩንቨርስቲው ደግሞ  አሁን ካለንበት እሩቅ ነው፣ ሼል በመባል ከሚታውቀው  የድሬ መግቢያ ከሰኢዶ ተሻግሮ  መልካ መውጫ ጫፍ ነው ያለው። ቢሆንም ይቺን ልጅ ባጃጇ አቅሟ ይፍቀድ እንጂ እንኳን ድሬዳዋ ውስጥ ከድሬ ውጪም ክፍለሀገር ውሰደኝ ብትል አልሄድም የሚል የባጃጅ ሹፌር አለ እንዴ•••? ኧረ የለም።
"200  ብር ትከፍያለሽ!"  አልኳት።ግማሽ ፉቷ ላይ ዘንፈል ብሎ ጋደም ያለውን ፀጉሯን በቀኝ እጃ ሁለት ጣቶች ወደ ጀርባዋ ብትን አደረገችና •••
"200 ብር ለተማሪ አይበዛም  ወንድሜ ቤተሰብ በወር የሚልክልኝ እኮ 300 ብር ነው !" አለችኝ።
መጀመሪያ አሳዘነችኝ !

"ቆይቼ ደግሞ ታድያ አርፈሽ ትምህርትሽን አታጠኝም በዚህ ሰአት እዚህ ምን ትሰሪያለሽ •••?" አልኩና በልቤ •••
"አይበዛም!" አልኳት በለሆሳስ
"እ ምናልክ " አለችኝ ።
በደንብ ተመለከትኳት። ውስጤ ተላወሰ ።

"እሺ ግቢ  እንሂድ!"  አልኳት ።

"በስንት?" አለችኝ
"ደስ ያለሽን ትከፍያለሽ" ዘላ ገባች ። ትንሽ በዝምታ እንደተጓዝን  ድንገት ዘወር አልኩና•••
"አቦ ተያ አንቺ ደሞ ተጫወች እንጂ መንገዱ ረጅም ነው ሂሳብም አስቀንሰሽ ዝምም ብለሽማ አያዋጣኝም !"

"ኦኬ  እእእእእ ግን  ይቅርታ በናትህ ከሚከብዱኝ ነገሮች አንዱ ጫወታ ቀድሞ  መጀመር ነው" አለች እየተቁነጠነጠች

*ምን አይነት ጫወታ  ነው ቀድሞ መጀመር የሚከብድሽ••••? ያው ብዙ አይነት ጫወታ አለ ብዬ ነው።"

"ኪኪኪኩኩ እህ ያው ወሬ ነዋ ሌላ ምን አለ?"

*ኧረ ብዙ አይነት ጫወታ አለ ተጫውተሽ አታውቂም እንዴ•••"

"እንዴ ! ክክክክክ እሱማ ብዙ አይነት ጫወታ አለ እኔ ለማለት የፈለኩት ግን ወሬውን ነው"

ሳቋ ልክ እንደ ህፃን ልጅ ሳቅ  ደስ የሚል ለዛ አለው ።

*ምን አይነት ጫወታ  ይቀልሻል? ወይም ትወጃለሽ?"

"እቃቃና እኩኩሉ ልበልህ " ተሳሳቅን ሳቋን ወደድኩት ፣ወደ ዩንቨርስቲው እየተቃረብን ነው።

"እሺ እኔ ጫወታ በመጀመር ላግዝሻ•••?"

"ከዚህ በላይ••••?  እሄው ጀመርከው እኮ! "አለችኝ
"የዩንቨርስቲ ተማሪ ሆነሽ በዚህ ሰአት ብቻሽን እዛ ጭፈራ ቤት በር ላይ ለምን ቆምሽ••••? ወይ ገብተሽ አልተዝናናሽ ምን አጋጥሞሽ ነው•••?"

በረጁሙ ተነፈሰች  ቀጠል አርጋም ••

"እሱን ተወው ታሪኩ ረጅም ነው ግን አንድ ነገር ልንገርህ  እንኳን ለኮንትራት ለምንም የሚሆን አምስት ሳንቲም ኪሴ ውስጥ የለም  የፈለከውን አድርገኝ፣ ዘቅዝቀህ ብታራግፈኝ እራሱ ጡብ የሚል ነገር ዱዲ የለኝም ! እውነቴን ነው !" አለች።
ሲጢጢጢጢጥ ባጃጇን  ከመቅፅፈት ቀጥ አድርጌ ስዞር ሽምቅቅ ብላለች.

"እና ዘቅዝቄ ላራግፍሻ!" አልኳት።

"እ••?!" አለች•••

ከ 200 ላይክ ቡኋላ ክፍል 2 ይለቀቃል🌹

Share
@yefikirtiksoch
@yefikirtiksoch

የፍቅር ጥቅሶች❤️

26 Sep, 07:24


🐈‍⬛Cats pre market on bybit 🔥🔥

🐈‍⬛ያልጀመራቹ ጀምሩት እንደ Dogs ነው

ጆይን በሉ 👇👇👇👇👇
t.me/catsgang_bot/join?startapp=zb4dJEnv7i0ov4goWvKLs

የፍቅር ጥቅሶች❤️

24 Sep, 17:09


❤️❤️...ዓለሜ....❤️
ዐይኔን ስጨፍን የማስብህ ባሳቤ
ትልቅ ቦታ ይዘህ በጠባቡ ልቤ
ማንም እንዳይገባ አስፍተህ ብትይዘው
የልቤን መክፈቻ አርቀህ ብጥለው
ምንም እንኳን ልቤ ቢወድህየግልህ ቢወድህ
ባንተ አሳብ ባክኖ ቢያፈቅርህ ቢያፈቅርህ
ልቤን እረተህው ብታደርገው
ራሱን እስኪያጣ ነፍሴን ቢሰዋልህ
ባህርን እንደ ቀለም ምድርን እንደ ወረቀት
እነሱን ተጠቅሜ ፍቅሬን ብገልፅበት
እቺን ጣፍጭ ዓለም ጠቅልዬ ብሰጥህ
በዓ...ለም ውብ ቃላት ፍቅሬን ብገልፅልህ
ያንስብሀል እንጂ መቼም አይበዛብህ
እ/ር በጥበቡ ውብ አርጎ የሰራህ
ልቤን በሹክሹክታ በፍቅር የማረክህ
አሳሬን አይቼ በልቤ ያተምኩህ
የኔ ዓለም ውድ ነህ መቼም የማልተውህ
ኧረ የኔ ዓለምውድ ነህ.....
እስኪ ስም አውጡልኝ ለዚህ ውብ መካሻ
ልቤን ወስዶታል እስከመጫረሻ..❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

ℓιкє❤️❤️❤️ እና
ለምትወዱት 10 ሰው ሼር አርጉት
🙏🙏

   ◆━━━✎✦✎━━━◆
🌹🥀 @yefkrtiksoch 🌹🥀
🌹🥀 @yefkrtiksoch 🌹🥀

የፍቅር ጥቅሶች❤️

23 Sep, 08:05


ዛሬ በቴሌግራም መስራቹ ፓቭል ዱሮቭ የተደገፈ ኤርድሮፕ

|| የኤርድሮፑ ስም circle ይባላል። major እና pavel durov በX ወይም ትዊተር follow አድርገውታል።

አሰራሩ እንደ major በጣም ቀላል ነው ። Daily ታስኮችን እየገባችሁ ስሩ....በተጨማሪም የቶን ሽልማቶቹም ላይ ተሳተፉ

ለመጀመር 👉 Circle AirDrop

የፍቅር ጥቅሶች❤️

17 Sep, 19:43


MOONBIX  በBINANCE የተጀመረ Mini game💵

✔️Game ተጫውቱ 6 እድል አላቹ 
✔️Gamu እያለሙ Timing ጠብቆ ቢጫ ኮይኖቹን ማግኘት ነው
🔺እንደየ Sizeአቸው የተለያየ Point ይሰጣሉ
(ጥቁሮቹን ከነካቹ point ይቀንሳል❗️)
✔️DAILY CHECK IN አርጉ
✔️TASK ስሩ የBINANCE ACC አገናኙ

NB: እድላቹ ሲያልቅ በየ4 ደቂቃው እየገባቹ ተጫውቱ!

II ISN'T BINANCE SUPPORTED IT IS BINANCE'S MINIAPP

ለመጀመር👉 https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_391856983&startapp=ref_391856983&utm_medium=web_share_copy

የፍቅር ጥቅሶች❤️

16 Aug, 08:31


✴️ ወርቃማ አባባሎች ✴️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
🔺ከልምዶች ሁሉ ጎጂ=ጭንቀት
🔹የሚያኮራ ስራ=ሌሎችን መርዳት
🔹አስቀያሚ ባህሪ= ራስ ወዳድነት
🔺መጥፎ ልማድ =መስረቅ
🔹ትልቅ የተፈጥሮ ሀብት=ወጣትነት
🔹ትልቅ መሳሪያ = ብርታት
🔺መጥፎ ፀባይ = ይሉኝታ
🔹ቆንጆ ጌጥ =ፈገግታ
🔹አደገኛ ስብከት=አሉባልታ
🔹ትልቅ ስጦታ =ምክር
     ይቀጥላል
🔸🔸🔸
       ℓιкє
❤️❤️❤️ እና
ለምትወዱት 10 ሰው ሼር አርጉት
🙏🙏

   ◆━━━✎✦✎━━━◆
🌹🥀 @yefkrtiksoch 🌹🥀
🌹🥀 @yefkrtiksoch 🌹🥀

የፍቅር ጥቅሶች❤️

27 Apr, 06:38


🥀 ሳሚኝና ልንቃ 🌹

ነግረውሽ እንደሆን…
መጎዳቴን አይተው ህመሜን በዝርዝር
ጤናዬን እንዳጣው ለክፎኝ ያንቺ ፍቅር
የመኖር አኳኋን ውሉ ተዛብቶብኝ
ቀንና ለሊቱ እንደተምታታብኝ🥀

ሰምተሽ እንደሆነ…..............🥀

አንቺን ካየሁ ወዲህ ሰላም እንደራቀኝ
ፍቅርሽ ውስጤ ገብቶ እንደሚያስጨንቀኝ
ውበትሽ በልቤ ደምቆ እንደተሳለ
የኔ አካል በሀሳብ ካንቺጋ እንደዋለ

ሰምተሽ እንደሆነ…..........🥀

ብቻ መዋተቴን
እራሴን ማጣቴን
ውሎ አዳር መተከዝ
አለፍ ሲል መፍዘዝ
ለብቻ መፈገግ
ዝም ብሎ መበርገግ
ሆኗልና ግብሬ ሰርክ የማይቀየር
መጥተሽ አንድ በዪኝ ተይ ነገሩ ሳይከር
ባንቺ እንደታመምኩኝ ባንቺው ልዳን በቃ
በውብ ከንፈሮችሽ ሳሚኝና ልንቃ

◆━━━✎✦✎━━━◆
🌹🥀 @yefkrtiksoch 🌹🥀
🌹🥀 @yefkrtiksoch 🌹🥀


   #ሼር አደራ🙏

የፍቅር ጥቅሶች❤️

13 Feb, 18:11


……?
😢
#መንገዱን_ጨርቅ_ያድርግልሽ

"የወደደ አበደ ፣ ሲባል የሰማሁት
ባንቺ ነው ዘንድሮ ፣ ደርሶብኝ ያየሁት
የሚለውን ዘፈን
እየሰማሁ ሳለ ፣ ጥዬው ሄድኩኝ ጨርቄን
ይኸው አሳበድሽኝ!
በእርግማን መረኩሽ ፣ እንባሽ ያምጣው ሳቄን

ይኸው አሳበድሸኝ!
አካሄድሽ እንጂ ፣ መች ጎዳኝ መሄድሽ
ልሸኝሽ መርቄ
የወደድሽው ይጥላሽ ፣ ያመንሽው ይካድሽ
ቆመሽ የሰቀልሽው ፣ ቁጭ ብሎ ያውርድሽ
ጨርቃቸውን ጥለው
እብዶች ያለፉበት ፣ ጨርቅ ይሁን መንገድሽ።
joo yemaryam lj
✦✦ ✦✦
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢

🌹🌹A 🌹 🌹 🌹 🌹
…...…,•’``’•,•’``’•,ፍ
…...…’•,’🌹’ ,•’
...……...’•, ,•’,•’’•,•’’•,ቅ
,•’’•,•’`’•,....’•,’🌹’ ,•’
’•,’🌹’ ,•’…....’•, ,•’ር
’•,

◆━━━✎✦✎━━━◆
🌹🥀 @yefkrtiksoch 🌹🥀
🌹🥀 @yefkrtiksoch 🌹🥀


   #ሼር አደራ🙏

የፍቅር ጥቅሶች❤️

23 Jan, 18:25


ታዉቂያለሽ_ግን??
  አንቺ ጋ ስገናኝ ቀኑ ያጥርብኛል
  ደሞ ሥንለያይ  ወዳዉ ይከፍኛል
  የቀረሽ ቀን ደሞ ህመም ይሠማኛል
  አይንሽን ካለየሁ እንደ እብድ ያረገኛል
  ብቻ ምን ልበልሽ አለሠራ ብሎኛል
  ሀሳቤ አንቺ ሆነሽ ማሠብ አቅቶኛል
  አንቺን ያየሁቡት ቀኑን ባላዉቀዉም
  አጋጣሚም ቢሆን ፈፅሞ አልጣለዉም
  ይገባሽ ይሆናል አንድ ቀን አምናለሁ
  ባንቺ ፍቅር ምክንያት እኔ እንደተጎዳሁ
    💖💖💖💖💖💖
◆━━━✎✦✎━━━◆
🌹🥀 @yefkrtiksoch 🌹🥀
🌹🥀 @yefkrtiksoch 🌹🥀


   #ሼር አደራ🙏

የፍቅር ጥቅሶች❤️

05 Dec, 20:19


‍ ••ዝምብያለሁኝ••


ስም ላውጣልሽ ብዬ
ቃላትን ባሰላ
አጣሁልሽ ፊደል
ሚሄድ ካንቺ ጋራ
ፍቅሬ እንዳልልሽ
ከፍቅር አልፈሻል
ህይወቴ እንዳልልሽ
በጣም ያንስብሻል
ስም ልሰጥሽ ብዬ
ቃላት ስላጣሁኝ
በቃ የኔ ፍቅር
ዝም ብያለሁኝ።
◆━━━✎✦✎━━━◆
🌹🥀 @yefkrtiksoch 🌹🥀
🌹🥀 @yefkrtiksoch 🌹🥀


   #ሼር አደራ🙏

የፍቅር ጥቅሶች❤️

05 Oct, 11:33


.......አንቺ'ና ቁንጅናሽ.....
      
        እኔም ለኔ ስልሽ
   ሌላም ሠው ሢመኝሽ
    ተወዳድርኩ እኔም
      የግሌ ላደርግሽ
    ግና ምን ያደርጋል
    መስፈርትሽ ይከብዳል
    እንኩዋን  እኔ ቀርቶ
  እብዱም ደግሞ ያብዳል።

  💞የፍቅር ጥቅሶች


Share  @yefikirtiksoch
Share 
@yefikirtiksoch

የፍቅር ጥቅሶች❤️

05 Oct, 11:33


​​​ናፍቀሽኛል ሆዴ🌺

                  መንገድሽ መንገዴ
                     ሆኖ የዘለቀው
                   ፍቅርሽ ስለገዛኝ
               ባሪያሽ ስለሆንኩ ነው

                   ሆዴ ናፍቀሽኛል
                  ምፈልገው ቢሟላ
                 የጠየኩትንም ባገኝ
                  አልጠግብም እኔ
                 አይንሽ ነው የራበኝ

                   ፍቅር ናፍቀሽኛል
                   ሆዴ ናፍቀሽኛል
                  አንቺን ለማግኘት
               ልቤ አጥብቆ ይመኛል፡፡


Share  @yefikirtiksoch
Share 
@yefikirtiksoch

የፍቅር ጥቅሶች❤️

05 Oct, 11:33


የምናዝነው 😔.. ስላጣናቸው ትተውን ስለሄድ ብቻ ብለን አይደለም🙅 ይሆኑናል ብለን 🥺 ጊዜያችንን ፧ ልባችንን 😔💔
ስሜታችንን እና ቆይታችንን ከማይሆኑ ስዎች ጋር🙅 በማቃጠላችን ጭምር እንጂ💁‍♂..💔


  💞የፍቅር ጥቅሶች

Share  @yefikirtiksoch
Share 
@yefikirtiksoch

የፍቅር ጥቅሶች❤️

05 Oct, 11:33


በምን ቃል ጠቅሼ በምንስ ላድንቅሽ
ከቃላቶች ሁሉ አንቺ ትበልጫለሽ
ምን ቀለም ነክሬ ጣቃ ላይ ልሳልሽ
ከቀለማት ህብር አንቺ ትደምቂያለሽ::


💞የፍቅር ጥቅሶች

Share  @yefikirtiksoch
Share 
@yefikirtiksoch

የፍቅር ጥቅሶች❤️

05 Oct, 11:33


ከወደድኩት ላካፍላችሁ

🕯ፍቅር ማለት 1 ሚሊዮን ሴት ማፍቀር አደለም 🙅‍♂ ፍቅር ማለት አንድን ሴት በአንድ ሚሊዮን መንገድ ማፍቀር ❤️ ነው!

ወንድነት ማለት ሁሉም ሴቶች ስለወደዱት አደለም ወንድነት መለኪያው አንድዋ ሴት ከሌሎች አብልጣ ስትወደው እና ለስዋም ታማኝ እና ፍፁም መሆን ነው።

ነጥቡ መፈቀር ላይ  ሳያሆን አፍቅሮ ተፈቅሮ መቆየት ላይ ነው


💞የፍቅር ጥቅሶች

Share  @yefikirtiksoch
Share 
@yefikirtiksoch

የፍቅር ጥቅሶች❤️

05 Oct, 11:33



     
          #ልወዳትነው_መሰል
━━━━✦✦━━━━

ልወዳት ነው መሰል ልቤ ጠረጠረ
ቀልቤ እኔን ጥሎ እሷ ጋር በረረ
አያት እንዳልነበር እንደ ንፁህ እህቴ
ታዲያ ምነው ዛሬ እንቅልፍ ማጣቴ
አይኗን ካላየው ድብርት ውስጥ መግባቴ
.
ልወዳት ነው መሰል ትናፍቀኛለች
በደቂቂቃ ሲኮንድ ትዝ ትለኛለች
ከሌላ ጋር ሳያት በቅናት ማበዴ
አፈቀርኳት መሰል ወቸው! በል ዘመዴ
.
ልነግራት ስፈልግ የልቤን አውጥቼ
ፍቅሬ እንድትሆን በፅኑ ጓጉቼ
ግን ደግሞ እንደገና እጠራጠራለሁ
እህትነትሽን እንዳላጣ ሰጋሁ…
.
ልወዳት ነው መሰል ልቤ ጠረጠረ
በቃ! እነግራታለሁ በኔ አልተጀመረ።


     💞የፍቅር ጥቅሶች

Share  @yefikirtiksoch
Share 
@yefikirtiksoch

የፍቅር ጥቅሶች❤️

05 Oct, 11:33


#እኔን_ይዞኝ_ፍቅር🤦‍♀
እኔን ይዞኝ ፍቅር
ይለኛል ቅርቅር
የእንቅልፍ ነገር
አይነገር ይቅር
ማታ 1ሰዓት ጋደም አልኩኝ
ጠዋት 3ሰዓት ላይ ተቀቀቀስኩኝ
ኸረ ምግብ ብሎኝ አልበላ
ቁርስ 3እንጀራ ጎርሼ እስከምሳ አልበላ
ኸረ መላ በለኝ ናልኝ ህወቴ
ዛሬ ካላገኛሁክ አይቀርም መሞቴ
መጠጥ አቆምኩኝ ባንተ የተነሳ
ቀመስ አደርግና ስድስት ሰባት ጣሳ
ሾፍ አድርጌ ቴሌ ላይ በፎቶ
ልቤ አንተን ጠየቀኝ አንደበት አውጥቶ
ስለሀብት ጉዳይ እንዳትጨነቅ
18ዶሮዎች እንዳሉኝ እውቅ
በትዳር ስንኖር ችግር ካጋጠመን
ቸብቸብ እነደርጋለን እንቁላል አውጥተን
ቁመቴ 2ሜትር ፊዚካል ቀጭን ነኝ
መልከመልካም ወጣት ቆንጆ ልጅ እኮ ነኝ
አፍንጫዬ የለም
መመለሱ አይቀርም
ይህን ፀባይ ና መልኬን ተረድተህ
እንግዴ አደራ ነልኝ እባክህ


💞የፍቅር ጥቅሶች

Share  @yefikirtiksoch
Share 
@yefikirtiksoch

9,748

subscribers

8

photos

1

videos