来自 National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር / (@national_lottery) 的最新 Telegram 贴文

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር / Telegram 帖子

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /
National lottery
188,059 订阅者
618 张照片
43 个视频
最后更新于 27.02.2025 13:07

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር / 在 Telegram 上分享的最新内容


ግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም የወጣው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው ፡፡

የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነውና በኤሌክትሪሻን ሙያ የተሰማራው አቶ አስቻለው ለገሰ በቆረጡት ልዩ ሎተሪ የ1ኛ ዕጣ የ3,500,000 ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡
አቶ አስቻለው ለገሰ በገንዘቡም ወደ ንግድ ለመሰማራት እንዳሰቡ አጫውተውናል ፡፡

Regular lottery 1687

የደብረብርሃን ነዋሪ የሆኑት የቀድሞ የጦር ሰራዊት አባልና ጡረተኛው ሃምሳ አለቃ ሰለሞን ዮሃንስ በቆረጡት የልዩ ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ1,200,000 ብር / አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ / ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡በደረሳቸው ገንዘብም በከተማ ግብርና እንደሚሰማሩ ገልጸውልናል ፡፡