National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር / (@national_lottery)の最新投稿

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር / のテレグラム投稿

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /
National lottery
188,059 人の購読者
618 枚の写真
43 本の動画
最終更新日 27.02.2025 13:07

類似チャンネル

telebirr
258,023 人の購読者
💋 ሀበሻ ሴክስ 🔞
14,203 人の購読者
ELSAY TECH
14,179 人の購読者

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር / によってTelegramで共有された最新のコンテンツ


የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽልማት አደገ !
በደምበኞች አስተያየት መሰረት ቀደም ሲል የነበበረውን የዕጣ ሽልማት የአንደኛው ዕጣ 4 ሚሊዮን ብር፣ የሁለተኛው ዕጣ 2 ሚሊዮን ብር የሶስተኛው ዕጣ 1 ሚሊዮን ብር በማድረግ ከሰኔ 24 2015 ዓ.ም ጀምሮ በ 10 ብር በ605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ዕድሎን ይሞክሩ ፡፡
               አዲሱ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የዕጣ ዝርዝር ፡-
1ኛዕጣ        4,000,000 ብር
2ኛ ዕጣ       2,000,000 ብር
3ኛ ዕጣ      1,000,000 ብር
4ኛ ዕጣ      700,000 ብር
5ኛ ዕጣ      350,000 ብር
6ኛ ዕጣ      250,000 ብር
7ኛዕጣ       175,000 ብር
8ኛ ዕጣ      100,000 ብር
9ኛ ዕጣ      75,000 ብር
10ኛ ዕጣ     50,000 ብር
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የቀረበ

ዛሬ ማታ ከለሊቱ 6 ሰዓት የአድማስ ሎተሪ 12ኛ ዙር ይጠናቀቃል፡፡ ዕጣው የሚወጣበት ቀን ሰኔ 26/2015 ነው፡፡ አሁኑኑ ዕድልዎን ይሞክሩ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል የ 3 ሚሊዮን ብር እንዲሁም የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

የ12 ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ቆይታ ዛሬ ያበቃል
በ1ኛ ዕጣ የ3 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እድለኛ ለመሆን ሎተሪውን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ5 ብር ይቁረጡ!

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና
ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን እየደረሰ ነው !
በ1ኛ ዕጣ --------- 3,000,000
በ2ኛ ዕጣ ---------- 1,200,000
በ3ኛ ዕጣ --------- 800,000
በ4ኛ ዕጣ -------- 400,000
በ5ኛ እጣ -------- 250,000
እና ሌሎች ዕጣዎች ይዘዋል ፡፡
አሁኑኑ በ605 ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመጠቀም የአድማስ ዲጂታል ሎተሪን ቆርጠው አሸናፊ ይሁኑ!
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

የአድማስ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ በ5 ብር ብቻ የ3 ሚሊዮን እና የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል አሁኑኑ ይሞክሩ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

ሰኔ 29 ቀን 2015 የሚወጣው ቶምቦላ ሎተሪ

የአድማስ ሎተሪ አሸናፊዎች

Regular 1688 sene 15/2015

ከተደጋጋሚ ሙካራ በኋላ 2,500,000 ብር !
ወጣት ሔኖክ አሰፋ ይባላል ነዋሪነቱ በደብረማርቆስ ከተማ ሲሆን ሎተሪን ደጋግሞ ይሞክራል ፡፡ እንደተለመደው የ2015 የትንሳኤ ሎተሪ በመቁረጥ ያስቀምጣል ታዲያ የቆረጠው ቲኬት ያስቀመጠበት ቦታ ይዘነጋውና ለወራት ሳያየው ቆይተዋል ፡፡ ከወራት በኋላም ቲኬቱ ተገኘና ስያስተያየው የ2,500,000 ብር ዕድለኛ መሆኑን በማረጋገጥ በማያቋርጥ ደስታ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በመምጣት ዕድለኛ ያደረገውን ገንዘብ ተረክበዋል ፡፡ በገንዘቡም ምን ለመስራት እንዳሰበ ሲጠየቅ በቤት ኪራይ ተማርሬ ነበር ቤት እገዛበታለሁ በማለት ተናግረዋል ፡፡

የመንግስት ሰራተኛዋ…….
ወ/ሮ ለምለም አዱኛ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ስትሆን በመንግስት ስራ ላይ በመሰማራት በምታገኘው ደመወዝ ህይወትዋ የምትመራ ሲሆን ግንቦት 28 ቀን 2015 በወጣው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ3ኛ ዕጣ የብር 800,000 ዕድለኛ ወናለች፡፡ በገንዘቡም ለተሻለ ኑሮዬ አውለዋለሁ ብላለች ፡፡