ከመጻሕፍት ዓለም - Book shelf 📗📚📖 @bookshelf13 Channel on Telegram

ከመጻሕፍት ዓለም - Book shelf 📗📚📖

ከመጻሕፍት ዓለም - Book shelf 📗📚📖
"ስለመጻሕፍት ከመጻሕፍት መንደር እንዘምራለን!"
18,903 Subscribers
2,716 Photos
24 Videos
Last Updated 27.02.2025 06:07

Similar Channels

Tikvah-University
318,059 Subscribers
Good amharic books
10,711 Subscribers

ከመጻሕፍት ዓለም: ዕይታ እና ከመጽሐፍት መንሻ ታሪክ

ከመጻሕፍት ዓለም የተነሳ የመጻሕፍት ህዝብ ወይዘው የምንክአይ ታሪክ እና አሳዛኝ ዕይታን የሚያበረታ ተውበ ማለት ነው። ወቅቱ ልክ እና የሰላም ሞያ አሳይ አብርሃን ወይዘው ወማርም ማለት ይቻላል። በሥነ-መጽሐፍት ዓለም ምርጥ ውሳኔዎች እና ጥንታዊ ጥያጭ ፈሊ የሚያወቀው ጸናታታቸው ይህንና ማንበብ ይመልከቱ። እባኮች ይህን ዓለም ባበረት ለትምህርት ያሳይ ወይዘው ማለት ከውሳኔ የመጽሐፍት ዓለም ምን አይነት ይሆኑ ተንቀቅም ይቻላል።

ከመጽሐፍት ዓለም ምንድን እንደገና ይለጠፍ?

ከመጽሐፍት ዓለም ወደ አዲስ ዓይነት ይመለሳል። ያንኛ ማለት ባዕድ የጅብ ማብላል ይቻላል በማለቴ ወቅት የምንከላት ዓይነት ይፈልጋል።

ይህ የምንም ዓይነቶች ይዋሐው አይቀር የምርቴ አይነት እንግዴ ይህ ጉዞ ይወዳዳል፡፡

እንዴት የመጽሐፍት ዓለም የገንዘብ እና በሚውሉ ይኑህ?

ከመጽሐፍት ዓለም የተለያዩ እንደ ዕድር ይጠቀሙ። ውድድሩ ወርቭ ይብቅለው አይቻል ይሌታል፡፡

ይህ ዕይታ ስለ መዛሬ እንዲሆን የግብ አይፈልጋል የመምህር ወይዘው የሚመለስ በዚህ ይፈልጋል፡፡

የመጽሐፍት አይነት የምን አይነት ይገኛል?

የመጽሐፍት አይነት የተለያዩ ዕይታዎች አሉ። ባዕድ የአየት እነት የዓለም ዕ186ሖቸው ወይ ይሌደናል፡፡

ይወዳድሩ ወወይዘው የመጸሐፍት ዓለም ውሳይ ይቻላል፡፡

ከመጽሐፍት ዓለም የሚሰበርየው ምንድን ይቻል?

ይህ የምን ዕድመ ይቻላል ይበር ከምን ፈልሷለን ይታይ ማለት በዚህ የመፅሐፍት ዓለም ይወዳድር ዝምዝም ወማይዲይም ይቻላል፡፡

ፈልሷለው በግጭት ድሌክ እንዲህ ይባለበት በምን ይቻላል ይቻላልና ወይዘው ይሚሰጣል።

ከመጽሐፍት ቅርብ የሚሳሰብው ዕይታ ምን ነው?

ይህ ወደ አጋድቃው ይኖር ዕይታ የምርቱ ይለቅም ማለት። የምንዛር የተለያዩ ኂጥል ይጭ ይሜም ይላገሩ ይሄው ይሕቂው ይሆን ይቻላል፡፡

ይወዳድር ወይዘው ወይዘው ይምላል የምንዛር ይቻላል ይህ ግርጋል ይዋሌዝሉ ይቻላል፡፡

ከመጻሕፍት ዓለም - Book shelf 📗📚📖 Telegram Channel

ከመጻሕፍት ዓለም - Book shelf 📗📚📖 በእኛ የሚገኘው በስለመጻሕፍት ከመጻሕፍት መንደር ለማድረግ እና ለመጻሕፍት ዓለም ተጨማሪ የመጻሕፍት መንገዶችን በሚያሳይ እና በሚወዳጅ መረጃዎችን እንወጣለን። ስለእኛ የመረጃ ዝግጅት እና በዚህ የጤና መንገድ ደግሞ ያለው የመጻሕፍት ታሪክ መከላከል ነው። ለመጻሕፍት ዓለም እና ለእኛ ለመካከል እንደሚከበሩ እና እንደሚጠቅሙ እንደሚችለን ከእነሱ ጋር እንድማለፈል ማንም አልሆንም።

ከመጻሕፍት ዓለም - Book shelf 📗📚📖 Latest Posts

Post image

ውድ የፌስቡክ ወዳጆቼ እንኳን ደስ ያለን!!!

መቼም ቤጃይን የማያውቅ ፌስቡክ ተጠቃሚ አለ ማለት ይከብደኛል። ለፈጠራ ባለቤቱና ለስራ ጀማሪው በሚያሳየው የገንዘብና የሀሳብ ድጋፍ ሲያደርግ የምናውቀው ቤጃይ ዛሬም በቅርብ የወጣውን "ዓይነ ርግብ" የተሰኝውን አጫጭር ልብወለድ ታሪኮችን የያዘው መጽሐፌን 200 ኮፒ በመግዛት የፌስቡኩን ጀማ በስጦታ አንበሽብሺልኝ ብሎኛል።
ለቀና ሀሳቡና ለትብብሩ ከፍ ያለ ምስጋና እያቀረብኩ እንግዲህ "ዓይነ ርግብ" እንዲኖራችሁ የምትፈልጉ ሁሉ መገናኛ በሚገኝው
3M Mall - 3ኛ ፎቅ ላይ Phoenix Store (ኮምፒውተር መሸጫ ቤት)
( 251919875964 - በረከት ጋር)
ከነገ ጀምሮ ሄዳችሁ ነጻ ኮፒያችሁን መውሰድ ትችላላችሁ።
ብትችሉ ደግሞ መጽሐፉ እንደደረሳችሁ የሚያሳውቅ ማስታወሻ ፎቶ ከመጽሐፉ ጋር ተነስታችሁ በፌስቡክ ገጻችሁ እንድትለጥፉ በትህትና እጠይቃለሁ።

ሌላው ጥሩ ዜና ደግሞ ቤጃይ ይህን ሁለት መቶ ኮፒ ሰዎች ወስደው ከጨረሱ ለሌሎች 200 እድለኞች ስጦታ የሚሰጥ መሆኑን ነግሮኛል። ስለዚህ ይህንን ስጦታ ቶሎ ቶሎ በመውሰድና የንባብ ውጤታችሁን በማጋራት የንባብን ባህል አበረታቱ

ነመስቴ 🙏 ውድ Bejai Nerash Naiker

© Tigest Samuel (Art of Tigest)

26 Feb, 18:51
765
Post image

ቀልዱ ቀልድ ነው። ግን በህይወትህ ስትኖር በትንሽ በትንሹም ቢሆን እንደ አርኪቴክቶች ዓይነት የቻልከውን ሁሉ ነገር የማወቅ ያልተቋረጠ ስብዕና መገንባት ይኖርብሃል እንደ ሰው ብዬ አምናለሁ!

ብዙ ጊዜ የሚገጥምህ ደፋር ሰው ታገኛለህ። አንድን የተለየ ነገር ነው ያጠናውና የሚያውቀው። ከዚያ ግን ስለሌላም ነገር በድፍረት ሲናገርና ሲደመድም ታገኘዋለህ። እንዴ? እሱ ያጠናው ስለሴቶች ጥቃት፣ የሚናገረው ስለ ኒውክሊየር ጥቃት፣ ይሄነገር ግን እንዴት እንዴት ነው?

Well, አንብቦ፣ ራሱን በራሱ አሳውቆ፣ አስተምሮ፣ አጥንቶ፣ መርምሮም ሆነ ተመራምሮ ከሆነ እሠየሁ! አለበለዚያ ግን የሚናገረው ሁሉ ከንቱ ነሲብ ብቻ ነው! በከንቱ ነሲብ ስንት የዓለም ነገር፣ ስንት የሀገር ነገር ጠፍቷል! ...

ግን ማንበብ የሚባል ነፍስ-አድን ነገር አለ! ማንበብ ከነሲበኛነትና ከጥራዝ ነጠቅነት ይጠብቅሃል! ካነበብብቻ ነው ይቅር ልልልህ የምችለው እንጂ ያልዋልክበትን ነገር ስትቀባጥር ብሰማህ ታዝቤህ አላባራም!🥺😊

የኛ ነገር ብዙ ጊዜ እንዲያ ይሆንብኛል! ማንበብን ባህላችን ስለማናደርግ፣ ራሳችንን የዕድሜልክ ተማሪ ለማድረግ ኑሮና ልማድ ስለሚይዘን፣ ብዙ ነገሮቻችንን ለነሲበኞች አስረክበን ያልተጨበጠ ነገር እንዳንጠለጠልን እናዘግማለን! እነዚህ ነገሮች ድምር ውጤታቸው በሀገርም፣ በዓለምም ደረጃ ያሻቅባል! ያው ነው! ይህን ስል አንድ የቅርብ የዓለም ነገር ትዝ አለኝ!

የአሜሪካውን የቀደመውን ፕሬዚደንት ጆ ባይደንን አንድ ጋዜጠኛ ጠየቀው። ለማንበብ ጊዜ አለህ ወይ? ካለህስ፣ ምን ዓይነት መፅሐፎችን ነው የምታነበው? ብሎ ጠየቀው።

ለንባብ የማውለው ጊዜ እጅግ ጠባብ ነው፣ ብዙ ጊዜ በአማካሪዎቼ ሃሳብ ለመመራት እገደዳለሁ፣ ግን ባለችኝ ጊዜ የግድ የማነባቸው መፅሐፍት አሉኝ፣ ለምሣሌ ፊዮና ስለ ቭላዲሚር ፑቲን የፃፈችውን መፅሐፍ!🤓🤔

ይሄን የባይደንን አስተያየት ሳነብ፣ ይበልጥ እገረማለሁ። ባለፈው ሌላ ጋዜጠኛ ሲጠይቀው ነበር፣ እውነት ግን እርስዎ ፑቲንን ፊትለፊት "ነፍስህን ሠይጣን የነጠቀህ ሰው ነህ!" ብለውታል? መረጃ ስለደረሰኝ ነው እርስዎ ያረጋግጡልኝ።

ባይደን ሳቀ። አይ አንተ እንዳልከው እንኳ ቃል በቃል አላልኩትም። ግን ይሄንኑ ለማለት ነው የፈለግኩት። አብረን እየሄድን እርሱ እያስጎበኘኝ እያለ፣ "የብዙ ሰዎችን ዓይን ተመልክቼ፣ የውስጣቸውን ሃሳብ ማወቅ እችላለሁ፣ ያንተን ዓይን ግን ሳየው ባዶ ነው፣ ነፍስህን ላገኛት አልቻልኩም!" አልኩት።

ጋዜጠኛው ሌላ ጥያቄ አስከተለ። እና ግን ይህን ሲሉት ፑቲን ምን መልስ ሰጠዎት? "Well, that's good! It means now we've perfectly understood each other!" ብሎኝ ወደቀጣዩ ጉብኝት ከፊት እየመራ ወሰደኝ!🤪😃

("የታየዎት ነገር ጥሩ ነው፣ አሁን በሚገባ ተግባብተናል/ተዋውቀናል መለት ነው፣ ወደሚቀጥለው ጉብኝታችን መሄድ እነችላለን?" - ቭላዲሚር ቭላዲሚሮቪች ፑቲን🤓😯🤔🤪😃)

የሠላዩን ዓይን ለመሠለል በመሞከር ሂደት የተገኘ ተሞክሮ!🤪😃 ግን ሌላ ጊዜ ራሺያ ዩክሬይንን ከወረረችጰበኋላ፣ ባይደን ጋዜጠኞች ሰብስበው ከዋይትሃውስ፣ ፑቲንን "ሠይጣናዊው ሰው" ሲሉ ጠርተውታል!

ከራሺያ አምባሳደር የዚያኑ ቀን የመጣላቸው አጭርና አስቸኳይ መልዕክት እንዲህ የሚል ነበር፦

"እንከባበር! የርዕሰብሔራችን ክብር እንዲጠበቅና፣ ከመዘላለፍ እንዲቆጠቡ፣ በተገቢው የአክብሮት ቃልም እንዲጠራ እንጠይቃለን! ዓለማቀፍ ዲፕሎማሲያዊ መርህን እየጣሳችሁ ነው፣ የሀገር መሪ ነው፣ በክብር አድሬስ አድርጉት፣ ታረሙ!"

(ብርቱ የማስጠንቀቂያ መልዕክት!🤓🤔😊🤪)!

ግን ባይደን ስለ ፑቲን መዓት አማካሪ እያላቸው፣ በአካል ዓይኑን አይተውት፣ አሊያም ይህን መፅሐፍ አንብበው ሲያበቁ፣ ለምን በዩክሬይን ጦርነቱ ሲፈነዳና በመቶ ሺህዎች የሰው ህይወት በጦርሜዳና በከተሞች ሲረግፍ፣ ከፑቲን ጋር አልነጋገርም ብለው በአቋማቸው ደረቁ? ...

ከሚያነብ ሰው፣ ሁሌ ተማሪ ከሆነ ሰብዕና፣ ስለ ፑቲን ከአማካሪዎቹ አልፎ በራሱ ለማወቅ ጊዜውን ከሰጠ ሰው፣ ሰውየውን በዓይኔ አያሳየኝ ብሎ ድርቅ ማለት የተሟላ ሰብዕና መገለጫ ይሆን? ያውም ወደ ኒውክሊየር ጦርነት የሚያመራ አስፈሪ ፍጥጫ ከዕለት ዕለት እየጨመረ በሚመጣበት በቀለጠ የጦርነት ሠማይ ሥር? ...

ወይስ ጆ ባይደን ከዚህ መፅሐፍ ስለ ፑቲን ሰብዕናና ስነልቦና ወይም ማንነት ምን ዓይነት ሴለሰውየው ጨርሶ መደምደሚያ የሚሆን ሃሳብ ቢያገኙ ነው?..

አላውቅም! ይሄንንና ሌሎችንም ነገሮች ጨምሬ ለማወቅ ስል ግን፣ ይህን መፅሐፍ የግድ ማንበብ እንዳለብኝ ተሰማኝ። እነሆ እጄ ከገባ ሁለተኛ ቀኑ! ቀኑን ለሠራዊት፣ ምሽቱን ለመፅሐፍት፣ ሌቱን ለአራዊት... ሰጥተን ተነስተናል!

ይሄን መፅሐፍ ማንበብ፣ ጆ ባይደንንም፣ ፑቲንንም ማንበብ እንደሚሆንልኝ አምናለሁ! በበኩሌ የጆ ባይደንን መፅሐፍ አንብቤያለሁ፣ ግን እስካሁን የጆ ባይደንን ነፍስ አላገኘኋትም!😃🤪 ምናልባት በዚህ መፅሐፍ በኩል አገኘው ይሆናል!😊🤓

ባለፈው የካረን ዳዊሻን ስለ ፑቲን ክሌፕቶክራሲ የተፃፈ አስገራሚ ሪሰርች የሚባል መፅሐፍ አንብቤያለሁ። ብዙ መረጃዎች ነበሩበት። ልክ አንድ የሥለላ መሥሪያ ቤት በሆነ ሰው ላይ ለዓመታት ያጠናቀረው የሚመስል ብዙ ውስጠ ምሠጢሮችን የሚያውጣጣ መፅሐፍ ነው።

ግን ... ብዙው ነገር የአንድ ወገን ስሞታ ብቻ ነው፣ እና ስም ማጥፋት፣ ሁሉንም የፑቲንን እንቅስቃሴ እኩይ የጋንጊስተሮች ጨዋታ አድርጎ ማቅረብ ነው! ሚዛናዊ አይደለም! ዓይን ገላጭ ግን ነው! ከነትዝብቴ ከድኜዋለሁ!

አሁን ግን ይሄኛውን መፅሐፍ ብዙዎች በገለልተኝነቱ ሲያደንቁት ተመልክቼያለሁ። ከሆነ፣ (ቢሆን ኖሮ) ግን፣ ፑቲንን አላናግርም ብለው እስከመጨረሻዋ የሥልጣን ሰከንዳቸው የደረቁት ባይደን፣ ይሄን መፅሐፍ አንብበው ሌሎችም እንዲያነቡት ይጠቁሙት ነበር ይሆን? -

አልመሠለኝም! አይመስልም! ግን እስቲ ጉዱን አያለሁ! ከሁለት ወር በኋላ ስንገናኝ ጠይቀኝ! አሁን ወደ ስነ-ፑቲን🤪🤓! የፐርሰናሊቲ ኮንሴፕትኮ ሆኗል! ፑቲንነት ራሱን የቻለ የሰብዕና መገለጫ እየሆነ ነው!

(በነገራችን ላይ እዚህ ከመጣሁ ያወቅኩት፣ አንድ የሚወደድ የብዙ ነገሮች ቅልቅል (እና ከፍ ያለ ካሎሪም ያለው) አንድ ምግብ አለ፣ በተለይ ህንዶቹ፣ አረቦቹ፣ እና ከኪዩቤክ የመጡት... ይሥሩት አቦ!🤩🥰 ጣት ያስቆረጥማል! ፑቲን (Poutine) ነው ስሙ የምግቡ!)

መልካም ፑቲን !🤪🤩

ፈጣሪ ኢትዮጵያችንን ይባርክ!

እናንብብ! እናንብብ! እናንብብ! እንቀጽል! እንቅራ!...

(እና እናቅራራ🤪፣ እንፃፍም! እንጂ!😊 ስለ ፑቲኖች!🤩🙏🏿)

አመስግኜ አበቃሁ!

መልካም ጾም!

ሰናይ ቀን!🙏🏿❤️

© Assaf Hailu

25 Feb, 10:24
1,517
Post image

ስለ ፑቲን . . . እናንብብ!
______

(ካነበብክ በኋላ ፊቱን አያሳየኝ የምትል ከሆነስ?
ማንበብ ግን እውን ሙሉ ሰው ያደርጋል? ወይስ...?)

ይህን ስፈልገው የነበረ በቭላዲሚር ፑቲን ማንነት፣ ታሪክ፣ ውስጠ ሰብዕና፣ ዓለማዊ እይታ፣ ስነልቦናዊ ውቅር፣ የህይወት ጉዞና ተሞክሮዎች፣ እና የሚንቀሳቀስበትን አጠቃላይ ሎጂክና የመጨረሻ ምኞት በሁለት በራሺያ ሲቪልና ሚሊቴሪ ጉዳይ ላይ አሉ በተባሉ ሪሰርቸሮች የተፃፈ መፅሐፍ አገኘሁ።

በጠቅላላው ከነማጣቀሻውና ድህረ ማስታወሻዎቹ በ530 ምናምን ገፆች ጥቅጥቅ ተደርጎ በጥቃቅን ፎንቶች የተፃፈ የዳጎሰ መፅሐፍ ነው። በኖርማል ፎንት ቢፃፍ ከ1ሺ ገፅ የሚተናነስ አይደለም፣ ትናንት ሀ ብዬ ጀመርኩት። ...

ካለብኝ የጊዜ ሽሚያ ጋር ሳስበው... መፅሐፉን ልቅም አድርጎ እንደ ጥናት ለማንበብ በርከት ያሉ ቀናትን ሳይጠይቅ አይቀርም፣ ምናልባትም አንድ ወር ከዚያም ከፍ ያለ ጊዜ ይፈጅብኝ ይሆናል።

ግን በብዙ የተደነቁ ሪቪወሮችና የፖሊሲ ሪሰርቸሮች በዓይን ገላጭነቱና ከፍ ሲልም በፑቲን ላይ የተፃፈ ምሉዕ የምርምር ሥራ እሲደነቅ የቆየ ድርሳን እንደመሆኑ፣ በራስ እይታ ይዘቶቹን ለማጤንና የግራቀኙን እውነታ በነፃ ሚዛን ለማጣራት የፈለገውን ጊዜ ቢፈጅ አንጠርጥሬ ሳላነብ አልተወውም! ውዝፍ ዕዳዬ ነው! ግዴታዬ ነው!

ማንበብ፣ ማንበብ፣ ማንበብ! አሁንም ማንበብ፣ ሁሉንም ማንበብ! የግራውንም የቀኙንም ማንበብ! የራስህን ትንሽዬ ግንዛቤና አቋም ትንሽ በትንሽ መገንባት፣ ግድ ነው! ተማሪ ነህ? አንብብ! አስተማሪ ነህ? አንብብ! የፖሊሲ አናሊስት ነህ? አንብብ! የፖለቲካ ተንታኝ ነህ? አንብብ! ...

ፑቲን የሰውልጅ አንድ የሰብዕና ዓይነት ሆኗል፣ ፑቲንነት እንደ ፐርሰናሊቲ እየተጠና ነው! እና በዚህ አጋጣሚ ምን የሚል ሃሳብ ደጋግሞ መጣብኝ? እንቀጽል፣ እናንብብ፣ እንቅራ... የሚል!

ዕድሜ ለንባብ፣ ዕድሜ ለመፅሐፍ፣ እድሜ በዓለም ሁሉ በሚተቻቸውና በሚያብጠለጥላቸው ስንት ዐዋቂ ፊት መፅሐፋቸውን ደጉሰው አንካችሁ ለሚሉን የዘመናችን ልሂቃን! ቤትህ ቁጭ ብለህ፣ ሁሉን ማንበብ መታደል ነው! ማተሚያን የፈለሰፈው ጉተንበርግ የተባረከ ይሁን! እንለዋለን መቼም!

ማንበብ ግዴታ አይደለም! ግን ዓለምን በትክክል እንደሆነችው መረዳት ትፈልጋለህ? አንብብ! ሀገሬስ ከእነዚህ ነገሮች መሐል የት ላይ ነች? ምንስ የሚጠቅምና የሚጎዳ ነገር ይገጥማታል? ምንድነው አዋጪው? የነገሮች አዝማሚያ ምንን ያመላክታል? ...

እነዚህን አንኳር ነገሮች ከሚዲያ ቅንጫቢዎችና ሌሎች ከሚተነትኑልህ አልፈህ ለራስህ በራስህ መነፅር ለመገንዘብ ትፈልጋለህ? አንብብ! አንብብ! አንብቢ! ሁላችንም ፊደል የቆጠርን ሁሉ እናንብብ!

ሁሌ ራሴን የምቀጥረው እንደ ዕድሜልክ ተማሪ ነው። በሆነ ወቅት ላይ ዓይኖቼ ቢጠፉ እንኳ ማንበብ እንዳይቸግረኝ፣ በጣቶቼ ዳስሼ ለማንበብና በመርፌ ለመፃፍ እንድችል ብሬይልን (ዓይነስውራን የሚጠቀሙበትን ፊደላት) ሳጠና ነበር። ..

ዕድሜዬ ለሁሉ አልበቃ ብሎኝ እንጂ በብዙ ቋንቋዎች የተፃፉትን ሁሉ ማንበብ እንድችል ብዙ ቋንቋ የመማሪያ ጊዜውና ዕድሉ ቢኖረኝ ምንኛ በወደድኩ!

ማንኛውም ፊደል የቆጠረ ሰው የግድ ማንበብ አለበት! አለዚያ ፊደል መቁጠሩ ጥቅም አልባ ነው! ሳታነብ የምትይዘው አቋም ሁሉ አቦሰጥ ነው። አንብበህም የግዴታ የተፃፈውን እንድትከተል የሚያስገድድህ የለም! ማንበብ ግን ዓለምህን በዳበሳና በሌሎች ዓይን እየተመራህ ለመገንዘብ ከመሞከር ያድንሃል! ምን ጠቅሞህ ነው?

ምንም አይጠቅምህም ይሆናል! Awareness ብቻውን በቂ ነው! ቢያንስ ስለሁሉም ነገሮች ባይሆን፣ ስለሚመስጡህ ነገሮችና፣ የሚመስጡህን ነገሮችም መርጠህ ማንበብ ግድ ነው!

አንድ የማደንቃት አክስቴና ባሏ አሉ። ከልጅነት እስከ ዕውቀት ዕድሜዬ ሳውቃቸው፣ ባልና ሚስት ከሥራ ደክመው መጥተው፣ ራት ወይ ምሳ ቤት ውስጥ ተበልቶ፣ ከእንቅልፍ እኩል ሁለቱም በየፊናቸው ወደየጥናት ክፍላቸው፣ ወደየጓዳቸው ገብተው የሚመስጣቸውንና የሚመለከታቸውን ያነባሉ!

ሶስት ወልደው ለኮሌጅ ያበቁ፣ ብዙ የህይወት ጫና ያለባቸው ናቸው፣ ግን ተማሪነታቸውን አላቆሙም። እጅግ ይገርሙኝና ያስቀኑኝ ነበር። እሷ ሃኪም እሱ የሣተላይት ኢንጂነር ነው! ለእኔ ከቤተሰብ ኃላፊነት ጎንለጎን ዕድሜልክ ማንበብና አዕምሮን ማሳደግ እንደሚቻል ትልቅ አርዓያ ሆነውኛል።

ሌሎችም ብዙ አርዓያ አድርጌ የምወስዳቸው የቅርቤ ሰዎች አሉ። የራሴን አባት ጨምሮ!

በበኩሌ በህይወት ዘመኔ የምፈልገውን መርጬ ራሴን በራሴ ያስተማርኩ ሰው ነኝ። ማንም አስተማሪ ወደምፈልገውና ወደሚያስፈልገኝ ርዕስና ዕውቀት ይጠቁመኛል እንጂ አንደ ግሉኮስ ጭንቅላቴ ላይ ሰክቶ ሀ አና ሁ ብሎ እንዲመግበኝ ራሴን በተቀባይነት ብቻ አመቻችቼው አላውቅም!

ፊደል መቁጠር ከቻልክ ሌላው ሰው ወዳየውና ወደሚመስለው፣ ወዳወቀውና ወደተገነዘበው ነገርና አቅጣጫ ይጠቁምሃል እንጂ አንተን ቁጭ ብሎ እንደ ቄስ ትምህርት ቤት ቀለም ሲያስቆጥርህ አይኖርም! ማንም ሰው ላንተ ሊሰጥህ የሚችለው ነገር በነገሩ ኢንተረስት እንዲያድርብህ ማድረግ ብቻ ነው! የተቀረው ያንተ ፍላጎትና የራስህ ምርጫ ይሆናል!

ብዙዎቻችን በተለይ እኛ ሀገር መማርን የሆነ ቦታ ላይ የሚቆም አድርገን ስናስበው አገኛለሁ። ይገርመኛል በጣም። በአንድ ሙያ ውስጥ ብቻ ሺህ ዓይነት ዕውቀቶች አሉ። አንዱን ስትጨርስ ሌላ ይጠብቅሃል። አንዱ ራሱ ባለበት አይቆምም። ሁሌ ያድጋል፣ ይሰፋል፣ ይቀጫል፣ በየዕለቱ የሚጨመርና የሚቀነስ አለው።

ፊደል የቆጠረ ሰው ርዕሰጉዳዩ እጅግ ቴክኒካል ሆኖበት መሠረታዊ ግንዛቤውን ለመጨበጥም ካልከለከለው በስተቀር፣ ስለሁሉም ነገር የተወሰነ ግንዛቤ ሊኖረው የግድ ነው!

አንድ የባዮሎጂ ፕሮፌሰር ሆኖ ግን ህግንም፣ ህክምናንም፣ ጆርናሊዝምንም፣ ፖለቲካንም፣ ቲዎሎጂንም፣ እና ሌሎች ብዙ ነገሮችን ሲያጠና የኖረ የሚያስቀና አጎት አለኝ። ተገርሜ አላባራም! እንዲህ ዓይነት ሰዎች ረሃቤን ይቀሰቅሱብኛል!

ቋንቋ የተፈጠረው፣ ፊደል የተቀረፀውና ዋና አገልግሎቱም ያንዱን ሃሳብና ዕውቀት፣ ተሞክሮ ለሌላው በቀላሉ ለማስተላለፍ ይመስለኛል! ሁሉን የቻልከውን አንብበህ፣ ቀስመህ፣ በሁሉም አቅጣጫ የተሳልክ፣ የሠላህ፣ የበሰልክ ሰው እንድታደርገው ነው ራስህን!

እንዲህ ስል ሲቪል ኢንጂነሮች፣ አርኪቴክቶች ጓደኞቻቸውን የሚተርቡበቀልድ ትዝ አለኝ። An architect is a guy who wants to know everything that he ends up in knowing nothing about anything!😃🤓🤪

አርኪቴክት ሁሉንም ነገር ለማወቅ የሚፈልግ ፍጡር ነው! የሆስፒታልን ንድፍ ለመሥራት የሆስፒታሎችን ሥራና አገልግሎት፣ የመሣሪያዎቹን ዓይነትና መጠን፣ ግነኙነት፣ የሚንቀሳቀሱበትን ቦታና እያንዳንዳቸው የሆስፒታሉ ክፍሎች የሚሰጡትን ዓላማና አገልግሎት ጠንቅቆ ማወቅ ይኖርበታል። ...

ትያትርቤትን ለመንደፍ ስለትያትርቤት አሠራር ማወቅ አለበት! የእሣትአደጋ መሥሪያቤትን መንደፍና የጦር ካምፕን መንደፍ፣ ወይም የአየርመንገድን ንድፍ መሥራት ሁሉምና እያንዳንዱ ነገር ራሱን የቻለ የተለየ ዕውቀት ይጠይቃል! በዚህ የተነሳ አርኪቴክቶች ዕድሜያቸዌን የሚጨርሱት ስለያንዳንዱ ነገር በማጥናት ነውና፣ ስለአንድ ነገር ብቻ ስፔሻላይዝ ለማድረግ ይቸገራሉ! እና መሃንዲሶች ጓደኞቻቸው ያሾፉባቸዋል! A jack of all pots but no trades እያሉ!😃🤪

25 Feb, 10:24
1,373
Post image

Brother የአዕምሮ ሰላም ትሻለህ? ማን ይጠላል?!

ልብ በል።

① [What you resist, persists]

ስማኝ እነ Daniel Wegner ልቡናን ሲያጠኑ የሰው ልጅ አንጎል ጅላጅል መሆኑን አሳይተውናል። እንዴት?

እስቲ ቀጣዩን ሙከራ አብረኸኝ ሞክር — [በዋቃ ይሁንብህ!]።

ሙከራው: — " ለአፍታ እስቲ ስለ አፄ ምኒሊክ አታስብ!"።
:
:
እንደው ሳትዋሽ! ይሄን ሙከራ ስትጀምር መጀመሪያ ያሰብከው ነገር ምንድን ነው?

አትዋሽ። ምኒሊክ!

በቃ እንዲያ ነው። ልትጨቁነው፣ ልታፍነው የምትታገለው ልቡናዊ/አዕምሯዊ ሀሳብ በሞላ ይበዛል፤ ይባዛል። አታስቆመውም። ተፈጥሮ! አጀብ አደል?! (Ironic Process Theory) እንለዋለን።

② ጦሱ

ሀሳብን ከከንሺየስ ክፍልህ ሆን ብሎ ዘወር ማድረግ/መካድ ወይ ማመቅ በጣም በጣም ብዙ ኤነርጂ ይፈልጋል። ስፐርምህ ውስጥ ያለውን ካለሪ 8 እጥፍ ሊጠይቅህ ይችላል።
አስበኸዋል?
እየቀበርክ ያለኸው ሀሳብ ቀላል አይደለማ!

"የምትጠላው ሰው ፤ መላውን የጥቁር ታሪክ የቀየረ ነው! "

እናም ይሄ experience ረፍት ይነሳሀል። [ያቅነዘንዝሀል እንዲሉ —እመው]። ደባሪ ሙድ ይሰጥሀል። በዚህ ምክኒያት "ፊርስ" ትሆናለህ። በቁጣህ ጠሀይዋ ትጠልቃለች። ትሳደባለህ፣ ትራገማለህ። ያው መከረኛው "ጎጥህ" ውስጥ ገብተህ ትጠለላለህ።

እሱም ምቾት አይሰጥህም። ለምን መሰለህ?

እውነትን በመካድና ፣ ሆን ብለህ እንደካድከው በማወቅህ መሀል የሚፈጠር Cognitive inconsistencies አደገኛ ስለሆነ ነው። ጠጠር ላይ እንደመተኛት ያህል።

እና ይሄን መሰል ጉዳይ ሀይ ካላልከው it will keep fucking your brain out! ከዛስ?

ታብዳለህ።

③ አዕምሯዊ ሰላም ትሻለህ?
ውስጥህ ያለን ሀሳብ፣ ሀቅ ወይም ሌላ ለማዳፈን አትታገል።

ይገባኛል!
እረዳሀለሁ።
ወደዚህ ምድር እንድትመጣ— የእናትህን እንቁላል ያገኘው ወሳኙ የአባትህ ሴል ውስጥ አባትህ ያዳበረውና በደንብ ያከማቸው ጥላቻ coded ሆኗል፤ እንጂ ከተማ አድገን ተመሳሳይ ሻይና፣ ባቅላቫ በልተን እንዲህ ልንራራቅ አንችልም።

እና ሰላምህ እንዲመለስ፤
ከዚህ በኃላ እንድታነብ አልገፋፋህም። ጥላው። ምንሊክን ጥላው። የታባቱንስ።

ብቻ ዋናው ነገር የአዕምሮ ሰላምህ ነው!
ዋናው ነገር ጤናማ መስተጋብራችን ነው።

ዋናው ነገር ይሄ መስተጋብር abuse ሳይደረግ ያቆየውን፤

ሌላው ወገን ለ identity ቀውሱ 50 dollar እየከፈለ ነጭ ሳይኪያትሪስት ጋር ሄዶ ለደቂቃ ለፍልፎ መልስ ሳያገኝ እየወጣ ፤
ሌላው ወገን " ብላክ ላይቭስ ማተር " እያለ እስከዛሬ ሲጮህ፤

"ምን ሆነው ነው?" በሚል ከጥቁርም ከነጭም ራስህን ነጥለህ እንደ ልዕለሰብ እንድትቆጥረው የረዳህን ፤

ይሄን damn ምኒሊክ የተባለ አፄ! ይሄን ጥቁር ሰው! ይሄን ጨፍጫፊ! ይሄን ጨፍላቂ ወዘተርፈ you name him, you tell him off!

አትውደደው። ለዓለመ ዓለም አትውደደው።

ብቻ የሰራውን ፤ የሰራልህን፤ የሰራልንን በውስጥህ ተቀበል። አትካደው። የሰራውን መካድህ ነው የሚያሰቃይህ። በምትጠላው ሰው ግዙፍ ታሪክ መከናወኑ ነው የሚያሳምምህ።

"አልወደውም ነገር ግን That motherf*r was a real deal in history" ብትል ከዚያ ቀን አንስቶ ከገዛ ታሪክህ ትታረቃለህ።

ትፈወሳለህ።
ኧረ አልጋህን ይዘህ ሁላ ነው ምትሄደው!
----

© Surafel Ayele

24 Feb, 15:10
1,674