telegram Chewatawoch

@ye_telegram_chewataa


የተለያዩ የተመረጡ ጨዋታዎችን ከጓደኛዎ ካር አዲስ ከተዋወቁት ከፍቅር አጋሮ ጋር መጫወት ካስፈለጎት እንዲሁም አዳዲስ ወግ እና ነቆራዎችን ማንበብ ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ

telegram Chewatawoch

22 Oct, 18:54


እስቲ ሁላቹም አንድ ቤት ውስጥ እንምትኖሩ አስቡ እና #comment ላይ

@YE_TELEGRAM_CHEWATAA

#ተጨቃጨቁ😁

telegram Chewatawoch

21 Oct, 15:37


እስቲ አዙሮ ሚጥል ውሸት ዋሹ👀

ዳይ ወደ #comment

@YE_TELEGRAM_CHEWATAA

telegram Chewatawoch

21 Oct, 15:31


እውነቱን እያወቃቹ ሰው ሲዋሽ እንደመስማት የሚያስደስት ነገር የለም😳

@YE_TELEGRAM_CHEWATAA

telegram Chewatawoch

18 Oct, 16:30


ይህ ጨዋታ በሁለት ተቃራኒ ጾታዎች 👫 መካከል የሚደረግ ሲሆን አንዱ ተጫዋች ከቁጥሮቹ ውስጥ የተመቸውን ጥያቄ በመጠየቅ ከሌላኛዋ ሴት መልስ ያገኛል ማለት ነው፤ በምላሹም ደግሞ ያቺ ሴት ጥያቄ ትጠይቃለች ማለት ነው፡፡

🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA🔥🔥


1)  ለመጀመርያ ጊዜ እኔን ያየሽኝ/ኸኝ የት ነው
2)  በህይወትሽ/ክ ውስጥ እንዳይፈጠር የምትፈልጊው/ገው ነገር
3)  ልደትሽ/ክ መች ነው
4)  በዚ ምድር ላይ ከማንም በላይ አስበልጠሽ/ክ የምትወጂው/ደው ሰው
5)  በዚ ምድር ላይ ከማንም በላይ አስበልጠሽ/ክ የምትወጂው/ደው  እንስሳ
6)  ምን አይነት ወንድ  ይመችሻል/ካል
7)  ምን አይነት ሴት  ትመችሻለች/ካለች
8)  የፍቅር ጥያቄ ብጠይቅሽ/ቅክ መልስሽ/ክ ምን ይሆናል
9)  አሁን ባለሽበት/ህበት ፎቶ ተነስተሸ/ተክ ላኪልኝ/ክልኝ፡፡
10)  ከ 18 አመት በታች የተከለከለ ሆኖ ግን አንቺ/ተ የፈጸምሽው/ከው ድርጊት
11)  የማትረሺው ገጠመኝ
12)  እራስሽን/ክን  በትንሹ ግለጪ/ጭ፡፡
13)  ለ 5 ደቂቃ ያህል አንቺ/ተ እኔን ብትሆኚ/ን  ከሁሉም ቀድመሽ/ክ ምንድነው ምታረጊው/ገው
14)  የህይወትሽ/ክ ትልቁ ስህተት
15)  እኔን ስታዪኝ  ምን ትዝ ይልሻል/ሀል
16)  ዘፈን ዝፈኚልኝ/ንልኝ
17)  ምን አይነት የ ኮፍያ፣: የሸሚዝ፣የቲሸርት የሱሪ፣የቀሚስ ?እና የጫማ አለባበስ ይመችሻል/ሀል
18)  አራዳነትን  እንዴት ትገልጪዋለሽ/ጸዋለክ
19)  ቆንጆ ነኝ  ብለሽ/ክ ታስቢያለሽ/ባለክ
20)  ልዩ የሆነ ተሰጥዖ  አለሽ/ክ ምን ምን
21)  አንድ ወንድ/ሴት በኋላ ለብቻሽ/ክ 🤷 ፈልግሻለው/ሀለው ካለሽ/ችሽ ለምን ሊሆን ይችላል ብለሽ ታስቢያለሽ/ክ? ቢያንስ 3 ነገር ጻፊ/ፍ
22)  ፍቅር ሲይዝሽ/ክ  ከሚሰሙሽ/ክ ስሜቶች ውስጥ 5ቱን ንገሪኝ/ንገረኝ
23)  የኢትዮጵያው 5 ብር  ላይ ምን ምን እንስሳ  አለ
24) ከስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ  ላንቺ/ተ ምንድነው
25)  በትርፍ ሰአትሽ  ከምታደርጊያቸው/ጋቸው ድርጊቶች  ውስጥ 4ቱን
26)  MAKED OUT  አርገሽ/ክ ታውቂያለሽ/ቃለክ
27)  ስንት አይነት የ KISSING STYLE  ታውቂያለሽ/ክ
28)  NIGHT CLUB  አብረሽኝ/ኸኝ ትወጪያለሽ/ጣለክ
29)  ፈታ/ዘና የሚያረግ 1 ፎቶ  ላኪልኝ/ክልኝ
30)  ሁሌም ከኪስሽ/ክ ወይም ከቦርሳሽ/ክ ውስጥ የማይጠፉ 3 ነገሮች፡፡
31)  ስንት ወንዶች/ሴቶች DATE  አርገሻል/ሀል
32)  ቤታቹ ማንም ያልኖረ ጊዜ መምጣት ችላለው
33)  ለምትወጂው/ደው ሰው እንዴት ፍቅርሽን/ክን ትገልጪያለሽ/ጻለክ
34)  እኔን በ 1 ቃል 🗣🗣 ግለጪኝ/ጸኝ፡፡
35)  ወሲባዊ ግንኙነት  ላንቺ/ተ ምንድነው
36)  ለምትወጂው/ደው ሰው  ለልደቱ/ቷ  ምን ትሰጪዋለሽ/ጣታለክ
37)  ቤተሰቦችሽ/ክ ለአመት በአል  ብለው ቤት ውስጥ ለብቻሽ/ክ ጥለውሽ/ክ ሄደዋል፤ ጊቢው ውስጥ 1 ዶሮ  እና 1 በግ  ብቻ ነው ያለው……….. በአሉን እንዴት ልታሳልፊ/ፍ ትችያለሽ/ላለክ
38)  ፍቅረኛሽ/ክ  የአልጋ ጨዋታ  ላይ ጎበዝ ካልሆነ/ነች እሱን ለማሻሻል  ምን ታረግያለሽ/ጋለክ
39)  ለኔ ምን ?ትመኝልኛለሽ/ክ

@YE_TELEGRAM_CHEWATAA
@YE_TELEGRAM_CHEWATAA


40)  እኔ እና አንቺ/ተ የት ተዋወቅን
41)  የምትወጂው/ደው ጥቅስ
42)  ከወንድእና ከሴት🤦 ስም ውስጥ የምትወጂው/ደው ስም
43)  በጣም የሚትወጂው/ደው💙 ት/ቤት
44)  SCHOOL LIFE በአጭሩ?🤣🤢
45)  በጣም የሚያሸማቅቅ ቀን በት/ቤት  ውስጥ ወይም ውጪ ያሳለፍሽው/ከው
46)  መቼም አላገኘውም ምትይው/ለው ሰው
47)  ደስ የሚልሽ/ክ ቀንለምን
48)  አሪፍ ቀልድ ምትይው/ለው
49)  የምትወጂውን የእንስሳ🦆🦅 ድምጽ🗣🗣🗣 አስመስዪ/ል
50)  ተመልሶ◀️◀️◀️◀️◀️ ባገኘው የምትዪው/ለው ቀን
51)  ቁመትሽ/ክ ዛፍ ቢያክል ምን ታረጊዋለሽ/ገዋለክ
52)  ስንት ኪሎ ነሽ/ክ
53)  የመጨረሻውን እስትንፋስሽን/ክን🗨?🗯? ምን በማለት ትጠቀሚበታለሽ/ምበታለክ
54)  ከራስሽ/ክ ጸባይ?የማይመችሽ/ክ
55)  ት/ትን የፈጠረውን ሰው ብታገኚው/ኘው️
56)  የመኖርሽ/ክ ሚስጥር
57)  ከሰውነት አካልሽ/ክ🕴 ቢስተካከልልኝ የምትይው/ለው
58)  ሲከፋሽ/ክ🤷 ምን ታደርግያለሽ/ጋለክ
59)  ሳታቋርጪ/ጥ በመሳቅ🤓🤣 ስንት ደቂቃ ትቆያለሽ/ክሞክረሽ/ክ ላኪ/ክ
60)  ከህይወትሽ/ክ ማስወጣት የምትፈልጊው/ገው ሰው
61)  ለመጨረሻ ጊዜ የዋሸሽው/ከው ውሸት
62)  ከታዋቂ ሰዎ ውስጥ አንቺ/ተ መምሰል የምትፈልጊው/ገው
63)  ከሬሳ ጋር ወይስ ከ ማትወጂው ወንድ ጋር እደሪ ብትባዪ የቱን ትመርጪያለሽ️
64)  ልትተዋወቂው/ቀው  የምትፈለጊው ሰው
65)  የህይወትሽ/ክ ፍልስፍና
66)በሕይወትሽ ፍቅር ይዞሽ/ክ ያውቃል ልጁ/ቷ ስማን
67)ምን ባረግልሽ/ክ ደስ ይልሃል
69)የትም ሁኚ/ን የትም የሌለ ጫክ ብለክ/ሽ እንደምታፈቅሪኝ ተናገሪ/ር
70)ጨዋታውን ስጨርሺ/ስ ደውይልኝ
71)ይህን ቻናል ሼር አድርጊ/ግ
⁀) ✫ ✫ ✫.
..✫¸.•°*”˜˜”*°•.✫
☻/ღ˚ •。* ღღ ˚ ˚✰˚ ˛★* 。 ღ˛° 。*
/▌*˛˚ ░T░G░C░H░E░ ░W░A░T░A░
/ \ ˚. ★ *˛ ˚ღღ* ✰。˚ ˚ღ。* ˛˚ ღ

JOIN TELEGRAM CHANNEL
        🔥🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA🔥🔥
      ━━━❀✾❀━━━

telegram Chewatawoch

18 Oct, 16:25


ከአንድ የቻናላችን ተከታይ የተላከ

@YE_TELEGRAM_CHEWATAA

telegram Chewatawoch

15 Oct, 17:31


እድሜአቹ አሁን ባለው የስልካቹ ቻርጅ percent% መጠን ቢሆን ስንት አመታቹ ነው😳

@YE_TELEGRAM_CHEWATAA

ዳይ ወደ #COMMENT

telegram Chewatawoch

13 Oct, 18:32


ቆሜ እየጠበኩህ በጎዳናው ላይ
አልፈኸኝ ስትሄድ በዛች መሬት ላይ
አይኔ እንባን አቅርሮ አንተን መርጦ ናፍቆ
ምነው መሄድህ አይንህ ካይኔ ርቆ
እኔ እየወደድኩህ አንተ ግን መጥላትህ
ምነው መሄድህ ቆሜ ስጠብቅህ

ከአንድ የቻናላችን ተከታይ የተላከ
ሌሎቻቹም ለመላክ👉 @MYKEY4

telegram Chewatawoch

13 Oct, 14:05


የመረጥከው እንስሳ የሚያዘውን ነገር  በስእሉ ትክክል በማየት  አሁኑ አድርግ/

❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️
❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️

1: የኔን ፎቶ ለ 2 ቀን ፕሮፋይል  አድርግ(አድርጊ)
2: ከስልክህ ላይ  5 ያንተን ፎቶዎች ላክ(ላኪ)
3: ቮይስ ሪከርድ አድርግና እንደምትወደኝ ንገሪኝ(ንገረኝ)
4: ደውለህ 1 ደቂቃ ዝፈንልኝ
5: ለማንም ለከሽው የማታውቂውን ፎቶ ላኪ(ላክ)

6: ከስልክህ ላይ  ደስ ያለህን ብር ትራንስፈር አድርግልኝ(አድርጊ)
7: እየሳቅክ ያለበት ፎቶ ላክልኝ(ላኪልኝ)
8: ፊትህን በሳሙና ታጠብና አረፋው እያለ ፎቶ ላክልኝ(ላኪልኝ)
9:የኔን እና ያንተን ፎቶ አቀናብረህ ፕሮፋይል አድርግ(አድርጊ)
10: አንድ ሚስጥር ንገረኝ(ንገሪኝ )
11: አጭር ግጥም በራስህ ፃፍና ላክልኝ(ላኪልኝ)
12:አጭር video ተቀርፀክ ላክ(ላኪ)
13: ቅፅል ስምህን ንገረኝ(ንገሪኝ)
14:ከኔ በጣም የምትወደውን ፎቶ  እስከነገ ፕሮፋይልህ አድርግ(አድርጊ)

❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️
❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️

telegram Chewatawoch

13 Oct, 14:03


ከታች ካለው ቁጥር ወስት ምትፈልጊውን(የምትፈልገውን) 5 ቁጥሮች ምረጥ(ምረጪ)::

1: 2: 3: 4: 5: 6: 7: 8: 9:10: 11: 12:13: 14:

❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️
❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️

telegram Chewatawoch

04 Oct, 15:57


እስቲ የተወለዳቹበትን ወር #comment ላይ ፃፉ እና መንታቹን ፈልጉ


@YE_TELEGRAM_CHEWATAA
@YE_TELEGRAM_CHEWATAA

telegram Chewatawoch

26 Sep, 18:09


❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️
❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️


1 Name
2 student or worker
3 yemtwagiw zefag
4 mn yaznanashal/yaznanahal
5 single/taken
6 last kiss
7 Kiss lay hard &midum&alechelem
8 Yememeches/yememecheh ya sera ayenet
9 arf set neg beleshe tasebyaleshe mekenyat
10 arf wend neg beleh tasebaleh
11 V nesh
12 V nh
13 Sex chat aregeh takaleh
14 Sex chat aregeshe takeyalesh
15 Fiker yezoh yawekal ahunes
16 Fiker yezoshe yawekal ahunes
17 mulu maneneteshen asetewawekeg
18 mulu manenetehen asetewawekeg
19 Fiker malet bante agalalet?
20 fiker  malet banche agelalet?
21 welo endat nbr
22 nege tegenageten wek enareg
23 Ahun senet sew ga chat eyaregeshe nw
24 Ahun sent sew ga chat eyarek nw
25 senet lej endenoreshe tefelegalesh
26 sent lignoche endenoreh tefelegaleh
27 sex chat aregeshe takeyalesh
28 Sex chat aregh takaleh
29 Sex chat enareg
30 Simetam nh
31 Simetam nesh
32 Kenega mn mareg tefelegaleh
33 Kenega mn mareg tefelegeyesh
34 b.f endenoreshe teflegyalesh .mekenyat
35 G.f endenoreh tefelegaleh .mekenyat
36 2 Pic lakileg
37 yememecheshe sex position
38 Yememecheh sex position
39 kena ga mn ayenet time endenoreshe tefelegeyalesh
40 Kene ga mn ayenet geze endenoreh tefelegaleh
41 Tagebegalesh
42 tagebagaleh
43 Zefegeleg
44 Zefeneleg
45 Yenen pic pip lay aregew
46 beheweteshe masakat metefelegew nger
46 Beheweteh masakat metefelegew nger
47 Yeraseshen 10 second video lakileg
48 Yerasehen 10 second video lakeleg
49 Kiss me
50 Silene mn tasebaleh
51 silene mn tasebyalesh
52 Lene mn temegelegalesh
53 Lene mn temegelegaleh
54 Tell me your phone number
55 Call me now
56 Text me now

❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️

57 Ahun teneseteshe pic laileg
58 Ahun teneseteh pic lakileg
59  bezi amet tedebadebeshe takiyalesh
60 Bezi amet tedebadebeh tawekaleh
61 klaseshen be pic lakileg
62 klasehen be pic lakileg
63 menged lay kiss aregeshe takeyalesh
64 Menged lay kiss aregeh takaleh
65 yemtaweraweun sew escrin shot arge lak
66 yemtaweriwen sew eskrin shot argesh laki
67 tamag neg ur secret tell me
68 .b.f eshe mn endeyaregeleshe tefelegaleshe
69 G.f eh mn endetaregeleh tefelegaleh
70 Kayeshachew amaric movie west yetemechesh
71 Kayehachew amaric movie west yetemecheh
72 bEbezat mn eyalek tesadebaleh
73 Bebezat mn eyalesh tesadebeyalesh
74 kumngerega nesh
75 kumbegerega neh
76 mimechesh ye kiss position be  stiker
77 Mimechehen ye kiss position be stiker
78 Matereshewn agatami be voyce
79 Materesawen agatami be voyce
80 Sent sew ga kiss aregeshal
81 sent sew ga kiss aregehal
82 Sent sew ga sex aregehal
83 Sent sew ga sex aregeshal
84 Tell me ye set firendeshen phone number
85 Tell me ye wend firendehen phone number
86 metewegewn music /lakileg
87 metewedewn music /lakileg
88 lene mn ayenet semet aleshe
89 lene mn ayenet semet aleh
90 sex lay endat nesh
91 sex lay endat nh
92 washetesheg takeyalesh mn
93 washeteheg tawekaleh mn
94 age
95 yazeneshebet ken bmn
96 yazenekebet ken bmn
97 yetedeseteshebt ken bmn
98 Yetedesetekebet ken bmn
99 yetet hager leg nesh
100 yeyet hager lij nh
101 yeyet sfr leg nesh
102 yeyt sfr leg nh
103 yenena yanchen pic akenabereshe lakileg
104 yenenena yaneten pic akenabreh lakileg
105 be voyce endemetafekereg negereg
106 yenen pic lakileg
107 limegemerya geze sex setarege / setareg endat nbr
108 ye fiker teyake beteyekeshe mn teyaleshe
109 yefiker teyake beteyekeh mn telaleh
110 ye hbd kenshe meche nw
111 hbd keneh meche nw
112 mn ayenet serprayz yasedesteshal
113 mn ayenet serprayz yasedesethal
114 over weteshe takeyalesh yt
115 ov weteh takaleh yt
116.lamanm alasaym lebshn awlkah pic laklg
117.lamanm alasaym lebshn awlkash pic lakilg
118 mn aynet tebay ayemecheshem
119 mn ayenet tebay ayemecheshem
120. Mn aynat set tewadalh
121. Mn aynat wend tewajalsh
122. sex kaman gar betadarg das yelhal
123. sex kaman gar betargi das yelshal
124.kiss tewadalh
125.kiss tewajalsh
126. mn yasdasthal
127. Mn yasdastshal
128.berash tetamamanalh
129.berash tetamsmagalsh
130.lane mn aynat bota alh
131.lane mn aynat bota alsh


❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️
❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️

telegram Chewatawoch

06 Sep, 17:14


Lets play

Now i give u a chance & 122 questions

❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️
❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️

1. g.f አለህ
2. b.f አለህ
3. አፍቅረህ ታውቃለህ
4. አፍቅረሽ ታውቂያለሽ
5. ፍቅር ላንተ ምንድነው
6. ፍቅር ላንቺ ምንድነው
7. ከፍቅር አለም ውስጥ የማትረሳው ነገር ምንድን ነው
8. ከፍቅር አለም ውስጥ የማትረሺው ነገር ምንድን ነው
9. የመጀመሪያ ፍቅረኛህን የት ነው የተዋወካት
10. የመጀመሪያ ፍቅረኛሽን የት ነው የተዋወቅሺው
11. ፍቅር በጣም ያስጠላል ብለህ ታስባለህ
12. ፍቅር በጣም ያስጠላል ብለሽ ታስቢያለሽ
13. በፍቅር ውስጥ sex ግዴታ ነው ብለህ ታስባለህ
14. በፍቅር ውስጥ sex ግዴታ ነው ብለሽ ታስቢያለሽ
15. የት ነው ምትማሪው
16. የት ነው ምትማረው
17. gred ስንት ነህ
18. gred ስንት ነሽ
19. የት ነው ሰፈርህ
20. የት ነው ሰፈርሽ
21.እኔን ስለተዋወቅሽኝ ምን ተሰማሽ
22. እኔን ስለ ተዋወከኝ ምን ተሰማህ
23. ስልክ ቁጥርሽን ስጪኝ
24. ስልክ ቁጥርህን ስጠኝ
25. first kiss ስትስማት ስሜቱ እንዴት ነበር
26. first kiss ስትስሚው ስሜቱ እንዴት ነበር
27. ቢኖረኝ ብለሽ ምትመኚውን ነገረ ንገሪኝ
28. ቢኖረኝ ብለህ ምትመኘውን ነገር ንገረኝ
29. ስት አመትህ ነው/አመትሽ ነው
30. ማጣት የማትፈልገው ነገር
31. ማጣት የማትፈልጊው ነገር
32. ሒወትሽን እንዴት ብትኖሪው ነው ደስ የሚልሽ
33.ሒወትህን እንዴት ብትኖረው ነው ደስ የሚልህ
34. አሁን ላይ ምን አይነት ስሜት ይሰማሻል
35. አሁን ላይ ምን አይነት ስሜት ይሰማሃል
36. አሁን ላይ 1 ቃል ተናገር ብትባል ምን ትናገራለህ
37. አሁን ላይ 1 ቃል ተናገሪ ብትባይ ምን ትያለሽ
38. አንቺጋ ያለኝ ቦታ አሁን ላይ እንዴት ነው
39. አንተጋ ያለኝ ቦታ አሁን እንዴት ነው
40. ታምኚኛለሽ
41. ታምነኛለህ
42.ሁሌም ለማን ብትኖሪ ደስ ይልሻል
43. ሁሌም ለማን ብትኖር ደስ ይልሃል
44. አሁን ላይ ምን ባረግልሽ ደስተኛ አደርግሻለሁ
45. አሁን ላይ ምን ባረግልህ አስደስትሀለው
46. እስካሁን የዋሸሽኝ ነገር አለ
47. እስካሁን የዋሸኸኝ ነገር አለ
48. ድንግል ነህ
49. ድንግል ነሽ
50. እምትወጂው ነገር ምንድን ነው
51. እምትወደው ነገር ምንድን ነው
52. ምትጠይው ነገር ምንድን ነው
53. ምትጠላው ነገር ምንድን ነው
54. አሪፍ ሴት ነኝ ብለሽ ታስቢያለሽ
55. አሪፍ ወንድ ነኝ ብለህ ታስባለህ
56. ከወንድ የምትወጂው ነገር
57. ከሴት የምትወደው ነገር
58. ከወንድ የምትጠይው ነገር
59. ከሴት የምትጠላው ነገር
60. ዘፈን ጋብዢኝ
61. ዘፈን ጋብዘኝ
62. ከኔ ባህሪ የሚያስጠላው ምንድን ነው
63.ከኔ ባህሪ የሚያምረው በገር ምንድን ነው

❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️
❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️

64. ለእኔ አሪፍ ግጥም ግጠምልኝ
65. ለእኔ አሪፍ ግጥም ግጠሚልኝ
66. አሁን ማን ጋር ነሽ ቤተሰብ ጋር ወይስ ብቻሽን
67. አሁን ማን ጋር ነህ ቤተሰብ ጋር ወይስ ብቻህን
68. ካንተ ባህሪ የምትወደው ነገር ምንድን ነው
69. ካንቺ ባህሪ የምትወጂው ነገር ምንድን ነው
70. ምን አይነት ወንድ መስልሻለው
71. ምን አይነት ሴት እመስልሀለው
72.የኔን ፎቶ ፕሮፋይል አድርግ
73. የኔን ፎቶ ፕሮፋይል አድርጊ
74. ከእኔ ጋር ምን ማድረግ ትፈልጋለህ /ትፈልጊያለሽ
75. ሴት ልጅ ብትደፍርህ ምንድን ነው ምታረገው
76. ወንድ ልጅ ቢደፍርሽ ምንድን ነው ምታረጊው
77.sex chat ደስ ይልሻል
78. sex chat ደስ ይልሀል
79. ቁም ነገረኛ ነህ
80. ቁም ነገረኛ ነሽ
81. ብዙ ጊዜ ምን ብለህ ትሳደባለህ
82. ብዙ ጊዜ ምን ብለሽ ትሳደቢያለሽ
83. ምን አይነት film ትወዳለህ
84. ምን አይነት film ትወጃለሽ
85. ለማንም ያልተናገርከው ሚስጥር
86. ለማንም ያልተናገርሽው ሚስጥር
87. ወንድ ልጅ ምን ቢያደርግልሽ ነው ደስ የሚልሽ
88. ሴት ልጅ ምን ብታደርግ ነው ደስ የሚልህ
89. ሰው አስከፍተህ ታውቃለህ
90. ሰው አስከፍተሽ ታውቂያለሽ
91. 1 ገጠመኝ ንገሪኝ
92. 1 ገጠመኝ ንገረኝ
93. ለ አንድ ቀን በኔላይ ስልጣን ቢሰጥህ ምን ታረጋለህ
94. ለ አንድ ቀን በኔላይ ስልጣን ቢሰጥሽ ምን ታደርጊያለሽ
95. ደውልልኝ /ደውይልኝ
96. ባልሽ ብሆን ደስ ይልሻል
97. ሚስትህ ብሆን ደስ ይልሀል
98. አፈቀርኩሽ ብልሽ ምን ትይኛለሽ
99. አፈቀርኩህ ብልህ ምን ትለኛለህ
100. መቼ ነው ምንገናኘው
101. የት አካባቢ ነው ምንገናኘው
102. ስንት ሰአት ልደውል
103. ከቤተሰብህ ውስጥ ደስ የሚልህ ማነው
104. ከቤተሰብሽ ውስጥ ደስ የሚልሽ ማን ነው
105. የምትወደው ጓደኛህ ማነው ስሙ
106. የምትወጃት ጓደኛሽ ማን ነው ስሟ
107. የልደትህ ቀን መቼ ነው
108. የልደትሽ ቀን መቼ ነው
109. የኔን photo profile pic አድርገው
110. የኔን photo profile pic
አድርጊው
111. የድሮ ባልሽ ስሙ እና ፎቶውን ላኪልኝ
112. የድሮ ሚስትህን ስሟን እና ፎቶዋን ላክልኝ
113. በ voice እወድሀለሁ በይኝ
114. በ voice እወድሻለሁ በለኝ
115. ስጦታ ስጪኝ
116. ስጦታ ስጠኝ
117. last kis መቼ ነበር ስሜቱስ እንዴት ነበር
118. ፎቶሽን ላኪልኝ
119. ፎቶህን ላክልኝ
120. በሒወትህ ምን ማሳካት ትፈልጋለህ
121. በሒወትሽ ምን መሳካት ትፈልጊያለሽ
122. ከኔ ጋር ለመሆን አስበሽ /አሰበህ ታውቃለህ/ታውቂያለሽ


❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️
❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️

telegram Chewatawoch

19 Aug, 12:10


የእርሶ ስም በየት ፊደል ይጀምራል😊

@YE_TELEGRAM_CHEWATAA

A:ጉረኛ😎
B:ቆንጆ🥰
C:ለፍላፊ😲
D:ዝምተኛ😑
E:ተጎጂ 😖
F:ደረቅ😬
G:ጠቢብ 😇
H:አፍቃሪ😘
I:ልዩ😯
J:ብልጥ😜
K:ታጋሽ 😐
L:ተጫዋች 🤣
M:የዋህ ☺️
N:ጣፋጭ😋
O:አይናፋር😌
P:ተፈላጊ😵
Q:ተሳዳቢ🤬
R:ውብ😊
S:ስሜታዊ🤤
T:አስተዋይ🤔
U:ጠበኛ😡
V:ነገረኛ😝
W:ቆጣቢ🤑
X:ታማኝ🙂
Y:አለው ሚል😇
Z:ሰገጤ🥸
  ናቹ እንዴ🤔🤔🤣🤣🤣🤣

@YE_TELEGRAM_CHEWATAA

የስማቹን የመጀመሪያ ፊደል #comment

telegram Chewatawoch

28 Jul, 20:30


ይህ ጨዋታ በሁለት ተቃራኒ ጾታዎች 👫 መካከል የሚደረግ ሲሆን በፍጹም ውሸት አይቻልም  

 @YE_TELEGRAM_CHEWATAA
    @YE_TELEGRAM_CHEWATAA

1)  ለመጀመርያ ጊዜ እኔን ያየሽኝ/ኸኝ የት ነው
2)  በህይወትሽ/ክ ውስጥ እንዳይፈጠር የምትፈልጊው/ገው ነገር
3)  ልደትሽ/ክ መች ነው
4)  በዚ ምድር ላይ ከማንም በላይ አስበልጠሽ/ክ የምትወጂው/ደው ሰው
5)  በዚ ምድር ላይ ከማንም በላይ አስበልጠሽ/ክ የምትወጂው/ደው  እንስሳ
6)  ምን አይነት ወንድ  ይመችሻል/ካል
7)  ምን አይነት ሴት  ትመችሻለች/ካለች
8)  የፍቅር ጥያቄ ብጠይቅሽ/ቅክ መልስሽ/ክ ምን ይሆናል
9)  አሁን ባለሽበት/ህበት ፎቶ ተነስተሸ/ተክ ላኪልኝ/ክልኝ፡፡
10)  ከ 18 አመት በታች የተከለከለ ሆኖ ግን አንቺ/ተ የፈጸምሽው/ከው ድርጊት
11)  የማትረሺው ገጠመኝ
12)  እራስሽን/ክን  በትንሹ ግለጪ/ጭ፡፡
13)  ለ 5 ደቂቃ ያህል አንቺ/ተ እኔን ብትሆኚ/ን  ከሁሉም ቀድመሽ/ክ ምንድነው ምታረጊው/ገው
14)  የህይወትሽ/ክ ትልቁ ስህተት
15)  እኔን ስታዪኝ  ምን ትዝ ይልሻል/ሀል
16)  ዘፈን ዝፈኚልኝ/ንልኝ
17)  ምን አይነት የ ኮፍያ፣: የሸሚዝ፣የቲሸርት የሱሪ፣የቀሚስ ?እና የጫማ አለባበስ ይመችሻል/ሀል
18)  አራዳነትን  እንዴት ትገልጪዋለሽ/ጸዋለክ
19)  ቆንጆ ነኝ  ብለሽ/ክ ታስቢያለሽ/ባለክ
20)  ልዩ የሆነ ተሰጥዖ  አለሽ/ክ ምን ምን
21)  አንድ ወንድ/ሴት በኋላ ለብቻሽ/ክ 🤷 ፈልግሻለው/ሀለው ካለሽ/ችሽ ለምን ሊሆን ይችላል ብለሽ ታስቢያለሽ/ክ? ቢያንስ 3 ነገር ጻፊ/ፍ
22)  ፍቅር ሲይዝሽ/ክ  ከሚሰሙሽ/ክ ስሜቶች ውስጥ 5ቱን ንገሪኝ/ንገረኝ
23)  ትወደኛለህ /ሽ
24) ከስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ  ላንቺ/ተ ምንድነው
25)  በትርፍ ሰአትሽ  ከምታደርጊያቸው/ጋቸው ድርጊቶች  ውስጥ 4ቱን
26)  MAKED OUT  አርገሽ/ክ ታውቂያለሽ/ቃለክ
27)  ስንት አይነት የ KISSING STYLE  ታውቂያለሽ/ክ
28)  NIGHT CLUB  አብረሽኝ/ኸኝ ትወጪያለሽ/ጣለክ
29)  ፈታ/ዘና የሚያረግ 1 ፎቶ  ላኪልኝ/ክልኝ
30)  ሁሌም ከኪስሽ/ክ ወይም ከቦርሳሽ/ክ ውስጥ የማይጠፉ 3 ነገሮች፡፡
31)  ስንት ወንዶች/ሴቶች DATE  አርገሻል/ሀል
32)  ቤታቹ ማንም ያልኖረ ጊዜ መምጣት ችላለው
33)  ለምትወጂው/ደው ሰው እንዴት ፍቅርሽን/ክን ትገልጪያለሽ/ጻለክ
34)  እኔን በ 1 ቃል 🗣🗣 ግለጪኝ/ጸኝ፡፡
35)  ወሲባዊ ግንኙነት  ላንቺ/ተ ምንድነው
36)  ለምትወጂው/ደው ሰው  ለልደቱ/ቷ  ምን ትሰጪዋለሽ/ጣታለክ
37)  ቤት ውስጥ ብቻሽን ስትሆኚ ምን ታደርጊያለሽ /ታደርጋለህ
38)  ፍቅረኛሽ/ክ  የአልጋ ጨዋታ  ላይ ጎበዝ ካልሆነ/ነች እሱን ለማሻሻል  ምን ታረግያለሽ/ጋለክ
39)  ለኔ ምን ?ትመኝልኛለሽ/ክ
40)  እኔ እና አንቺ/ተ የት ተዋወቅን
41)  የምትወጂው/ደው ጥቅስ
42)  ከወንድእና ከሴት🤦 ስም ውስጥ የምትወጂው/ደው ስም
43)  በጣም የሚትወጂው/ደው💙 ነገር
44)  SCHOOL LIFE በአጭሩ?🤣🤢
45)  በጣም የሚያሸማቅቅ ቀን ቤት  ውስጥ ወይም ውጪ ያሳለፍሽው/ከው
46)  መቼም አላገኘውም ምትይው/ለው ሰው
47)  ደስ የሚልሽ/ክ ቀንለምን
48)  አሪፍ ቀልድ ምትይው/ለው
49)  የምትወጂውን የእንስሳ🦆🦅 ድምጽ🗣🗣🗣 አስመስዪ/ል
50)  ተመልሶ◀️◀️◀️◀️◀️ ባገኘው የምትዪው/ለው ቀን
51)  ቁመትሽ/ክ ዛፍ ቢያክል ምን ታረጊዋለሽ/ገዋለክ
52)  ስንት ኪሎ ነሽ/ክ
53)  የመጨረሻውን እስትንፋስሽን/ክን🗨?🗯? ምን በማለት ትጠቀሚበታለሽ/ምበታለክ
54)  ከራስሽ/ክ ጸባይ?የማይመችሽ/ክ
55)  የምትጠዪው/ላው ነገር

56)  የመኖርሽ/ክ ሚስጥር
57)  ከሰውነት አካልሽ/ክ🕴 ቢስተካከልልኝ የምትይው/ለው
58)  ሲከፋሽ/ክ🤷 ምን ታደርግያለሽ/ጋለክ
59)  ሳታቋርጪ/ጥ በመሳቅ🤓🤣 ስንት ደቂቃ ትቆያለሽ/ክሞክረሽ/ክ ላኪ/ክ
60)  ከህይወትሽ/ክ ማስወጣት የምትፈልጊው/ገው ሰው
61)  ለመጨረሻ ጊዜ የዋሸሽው/ከው ውሸት ተናገር/ሪ
62)  ከታዋቂ ሰዎ ውስጥ አንቺ/ተ መምሰል የምትፈልጊው/ገው
63)  ከሬሳ ጋር ወይስ ከ ማትወጂው ወንድ ጋር እደሪ ብትባዪ የቱን ትመርጪያለሽ️
64)  ልትተዋወቂው/ቀው  የምትፈለጊው ሰው
65)  የህይወትሽ/ክ ፍልስፍና
66)በሕይወትሽ ፍቅር ይዞሽ/ክ ያውቃል ልጁ/ቷ ስማን
67)ምን ባረግልሽ/ክ ደስ ይልሃል
69)የትም ሁኚ/ን የትም የሌለ ጮክ ብለክ/ሽ እንደምታፈቅሪኝ ተናገሪ/ር
70)ጨዋታውን ስጨርሺ/ስ ደውይልኝ
71)አፈቅርሻለሁ 💞
72)አፈቅርካለው💞

@YE_TELEGRAM_CHEWATAA
@YE_TELEGRAM_CHEWATAA

telegram Chewatawoch

28 Apr, 05:47


🌹💞@YE_TELEGRAM_CHEWATAA🌹
🌹💞@YE_TELEGRAM_CHEWATAA🌹

1, ፍቅር ላንቺ ምንድን ነው
2, ፍቅር ላንተ ምንድን ነው
3, ለኔ ያለሽ አመለካከት
4, ለኔ ያለህ አመለካከት
5, ፍቅረኛሽን ለመጨረሻ ጊዜ ያየሽዉ መቼ ነው
6, ፍቅረኛህን ለመጨረሻ ጊዜ ያየሀዉ መቼ ነው
7, ፍቅረኛሽን ሴት ስትመታዉ ብታዪ  ምን ታረጊያለሽ
8, ፍቅረኛህን ወንድ ሲመታት ብታይ ምን ታረጋለህ
9, የናፈቀሽ ሰው
10, የናፈቀህ ሰው
11, በፍቅር ተጎድተሽ ወይ ጎድተሽ ታዉቂያለሽ
12 በፍቅር ተጎድተህ ወይ ጎድተህ ታዉቃለህ
13, ደዉለሽ እኔ ዝም እላለዉ አንቺ ታዋሪያለሽ
14, ደዉለህ እኔ ዝም እላለሁ አንተ ታወራለህ
15, የፍቅረኛህ ፎቶ
16, የፍቅረኛሽ ፎቶ
17, ምታምኚዉ ሰው
18, ምታምነው ሰው
19, እስከዛሬ በጣም ፍቅር ያሲያዘችህ ሴት ስም
20, እስከዛሬ በጣም ፍቅር ያሲያዘሽ ወንድ ስም
21, ፍቅረኛሽን በአንድ ቃል ግለጪዉ
22, ፍቅረኛህን በአንድ ቃል ግለፃት
23, ከወንድ መጀመሪያ ምታዪዉ ነገር
24, ከሴት መጀመሪያ ምታየዉ ነገር
25, ፍቅረኛሽ ማለት ማይወደዉ ነገር
26, ፍቅረኛህ ማለት ማትወደዉ ነገር
27, ፍቅረኛሽ ብዙ ጊዜ ምን ሲያረግ ታዪዋለሽ
28, ፍቅረኛህ ብዙ ጊዜ ምን ስታረግ ታያታለህ
29, የፈለኩትን 3 ትዕዛዝ ልዘዝህ
30, የፈለኩትን 3 ትዕዛዝ ልዘዝሽ
31, ፍቅረኛህን አልወድሽም በላትና ምትልህን forward አርግልኝ
32, ፍቅረኛሽን አልወድህም በይዉና ሚልሽን forward አርጊ
33, ዉሎሽ እንዴት ነበር
34, ዉሎህ እንዴት ነበር
35, እንገናኝ
36, እወድሃለሁ በ voice
37, እወድሻለሁ በ voice

👩‍❤️‍👨@YE_TELEGRAM_CHEWATAA👩‍❤️‍👨
👩‍❤️‍👨@YE_TELEGRAM_CHEWATAA👩‍❤️‍👨

38, ለመጥፋት አስበህ ታዉቃለህ ?
39, ለመጥፋት አስበስ ታዉቂያለሽ ?
40, 3 ስድብ በ voice ላኪ
41, 3 ስድብ በ voice ላክ
42, አፈቅርሀለዉ በ voice
43, አፈቅርሻለሁ በ voice
44, ፍቅረኛህን ወንድ ሲመታት ብታይ ምን ታረገዋለህ
45, ፍቅረኛሽን ሴት ሲመታዉ ብታዪ ምን ታረጊዋለሽ
46, ስለ ፍቅረኛህ ስላላቹበት ሁኔታ ሁሉንም ንገረኝ
47, ስለ ፍቅረኛሽ ስላላችሁበት ሁኔታ ሁሉንም ንገሪኝ
48, ፍቅረኛሽ ቢጠፋ አብረሽዉ ትጠፊያለሽ
49, ፍቅረኛህ ብትጠፋ አብረሀት ትጠፋለህ
50, እኔን ብታጪኝ ምን ይሰማሻል
51, እኔን ብታጣኝ ምን ይሰማሃል
52, ስላንቺና ስለ ፍቅረኛሽ ሚያዉቅ ሰው ? ስም
53, ስላንተና ስለ ፍቅረኛህ ሚያዉቅ ሰው ? ስም
54, ከፍቅረኛሽ ጋር ማትስማሙበት ነገር
55, ከፍቅረኛህ ጋር ማትስማሙበት ነገር
56, እንደዚህ አይነት ጌም ከስንት ሰው ጋር ተጫዉተሀል /ሻል
57, የኔ ፍቅረኛ ብትሆኚ/ብትሆን ደስ ይልካል
58,ስንተ ፍቅረኛ ነበረክ/ነበረሽ
59,ዘፈን ጋብዘኝ/ጋብዢኝ
60,እየወደድሽው የተለየሽው/የተለየካት ሰው
61,አፈቅርሻለሁ
62,አፈቅርካለው
63,ዝፈንልኝ/ዝፈኚልኝ
64,ፍቅረኛ አለሽ/አለክ
65,የሚያስደስትሽ/የሚያስደስትህ ነገር

❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️
❤️🔥@YE_TELEGRAM_CHEWATAA❤️

telegram Chewatawoch

26 Feb, 18:14


እስኪ ከዝሆን ውጪ የሚበር እንስሳ ንገሩኝ::

telegram Chewatawoch

06 Feb, 18:36


Ŵe_Play_Ĝame



1. አፍቅረ ታቃለክ/ሽ💝
2. ለኔ ምን አይነት ስሜት አለክ/ሽ
3. kiss አድርገክ ታቃለክ/ሽ ስንቴ💋
4. ምን አይነት ሰው እመስልካለው/ ሻለው👧
5. ስለ እኔ አስበሽ ታውቂያለሽ/ቃለ..ስለምን
6. በራስክ ደስተኛ ነክ/ ሽ
7. ፍቅረኛ አለክ/ ሽ🕵‍♀🕵
8. ት/ት  ይፈቀራካት  ልጅ የለችም👩‍🎓👩‍🎓
9. እቅፍ አደርገሽ ሳሚኝ/መኝ
10. 2 ሰው ወደክ ታካለክ/ ሽ
11.ከቤተሰብ ማንን አስበልተክ ትወዳለክ/ ጃለሽ👨‍👩‍👧‍👦
12. እወድካለው ብልክ ምን ይሰማካል/ሻል💞
13.ተፈቅረህ/ሽ ታውቃለህ/ሽ   ስንት ሰው ተይቆሻል??🙎‍♂🙍‍♂
14. ፍቅረኛክ /ሽ/ ጋደኛክን ብትወደው ምን  ይሰማካል / ሻል🤦‍♂🤦‍♀
15. አሪፍ ባህራህን👌👌
16. ምን ያስደስትካል/ሻል😃😁
17. አግባኝ/ቢኚ/ ብልሽ/ልክ💍💍
18. መቼ አወቅሺኝ/ከኝ
19.ፍቅር ላንተ ምንድ ነው? /ላንቺ
20. ለፍቅረኛክ ታማኝ ነህ / ነሽ💓

@YE_TELEGRAM_CHEWATAA
@YE_TELEGRAM_CHEWATAA

21. የት ተገናኛችሁ ?
22. እንደምትወዳት በቀን ውስጥ ስንቴ ትነግራታለክ/ ዋለሽ
23. የልጅነት ፍቅረኛ ነበረችክ/ ሽ
24. እየወደድሺው / ካት/የተለየሀት ልጅ አለች
25. ራስሽን /ክን/ አሳልፈህ /ሽ / የምትሰጠው ሰው አለ? ማን???
26. እስከ አሁን ስንት ሰው አፍቅረካል
27.ከኔ ጋር ማድረግ ምትፈልገው/ ጊዉ/ ነገር
28. አስቲ የፍቅር ጥይቄ አቅርብልኛ
29. የምትወዳት ልጅ  ለሰርግ ብትጠራ ምን ታረጋለክ
30. ስለኔ ምን ታስባለክ
31. ከፍቅረኛክ/ሽ/ ጋራ ስትጣላ ምን ይሰማካል
32. ሞት አምሮክ/ሽ/ ያውቃል
33. አስከፍተሽኝ/ከኝ/ ታቃለክ
34. ከኔ ጋር ምን አይነት life እንዲኖርክ ትፈልጋለክ/ሽ/
35. የራስክን/ሽን photo ላክ /ኪ/
36.ነገ እንገናኝ እና ፏፏፏ እንበል?
37. ስንት ልጅ እንዲኖርክ ትፈልጋለክ/ሽ/
38. ከፍቅረኛክ/ሽ  ምኑዋን ትወድላታለክ
39. ተፈቅረክ ታቃለክ/ሽ/ ስንቴ
40. አራፍ ወንድ ነኝ ብለክ ታስባለክ



41. ዋሽተከኝ ታውቃለክ/ ሽ/
42. የኔ ያልከው/ሺው/ሰው ቢከዳክ/ሽ/ ምን ይሰማካል/ሻል
43. ስጦታ ስጪኝ/ጠኝ
44. Bf/Gf በዚ ሰሀት እንዲኖራክ/ሽ/ ትፈልጋለክ
45. ዝፈንልኝ/ዝፈንልኝ
46. አፊፍ ግትም ግተምልኝ
47. መቼ አወቅሺኝ/ከኝ
48ትወጂኛለሽ /ትወደኛለክ ??
49 ልጋብዝሽ(ሲኒማ ወክ etc...)
50.ምን አይነት ሰው ነክ/ሽ
51.ለሴት ልጅ ምን አይነት አስተሳሰብ አለክ
52.ለወንድ ልጅ ምን አይነት አስተሳሰብ አለሽ
53.ዘፈን ጋብዘኝ/ኝ
54.sex chat አድርገክ ታውቃለክ/ሽ
55.ታፈቅረኛለክ/ሽ💝💝
56.ከኔ ባህሪ የምትወደው/ጂው
57.በዚህ ሰአት ምን እያሰብክ/ሽ ነው
58.ምን ብለክ መሳደብ ይቀናካል/ሽ
59.ስለ እኔ አስበክ ታውቃለክ/ሽ👨‍❤️‍👨
60.ለፍቅር መስፈርት አለክ/ሽ ምን አይነት 💖💖

@YE_TELEGRAM_CHEWATAA
@YE_TELEGRAM_CHEWATAA

61.ቆንጆ ነኝ ብለሽ ታምኛለሽ/ለህ
62.እኔ ምን ለብሼ ብታየኝ ደስ ይልካል/ሸ👗👢👡👠
63.መጥቼ በጓደኞችክ ፊት አፈቅርሻለሁ/ካለው ብልክ ምን ይሰማካል/ሽ💍💍
64.ከኔ Photo በጣም የወደድከው የቱን ነው/ሽ
65.ለአንተ ምርጥ ሴት ምን አይነት ናት/ነው🙍
66.ከgf ጋር sex ግዴታ ማድረግ አለብን ብለክ ታስባለክ/ሽ
67.ስጦታ ስጠኝ ብልክ ምን አይነት ስጦታ ትሰጠኛለክ/ሽ
68.አይተክ በጣም የወደድከውን ፊልም ንገረኝ/ሽ
69.ሰው ምን አይነት ስጦታ ቢሰጥክ ደስ ይልካል/ሽ👟
70.እኔ ናፍኬክ አውቃለው
71.ሴት ምን አይነት ስትሆን ትደብርካለች🙍
72.ወንድ ምን አይነት ሲሆን ይደብርሻል🙎‍♂
73.Photo መነሳት ትወዳለክ/ትወጃለሽ
74.ሱስ አለብክ አዎ ከሆነ የምን/አለብሽ
75.makeup የምትቀባ ሴት ትወዳለክ
76.ሴቶች ሲቀቡ ደስ የሚልክ የሊፒስቲክ ከለር ምንድነው💄💄💋
77.ወንዶች ምን አይነት ሲለብሱ ደስ ይልሻል👟👕👔
78.ተማሪ ነክ/ሽ ወይስ ሰራተኛ👩‍🎓👨‍🍳👮
79.የምትወደውን/ጂው ዘፈን መካከል ሦስት ጥቀስ/ሽ 🔈
80.እንደምወድክ/ሽ ታውቃለክ/ሽ?💗



81.first kiss እንዴት ነበር💋
82.bf ላይ ቺት አድርገሽ ታውቂያለሽ አዎ ከሆነ ለምን💃
83.gf ላይ ቺት አድርገክ ታውቃለክ አዎ ከሆነ ለምን
84.አሪፍ ወንድ ላንቺ ምን አይነት ነው
85.አሪፍ ሴት ላንተ ምን አይነት ነው
86.ከማን ጋር ነው ምትኖረው/ሪው
87.ምን አይነት አለባበስ ትወዳለክ/ትወጃለሽ👚👖
88.ከሴት ጋር ተኝተካል/ከወንድ ታውቂያለሽ(sex)
89.ለማን ነው በጣም ክብር ያለክ/ሽ
90.ልብክ/ሽ ከማን ጋር ነው ❤️❤️
91.የኔ gf መሆን ትችያለሽ?💑
92.የኔ bf መሆን ትችላለክ?💑
93.እኔ ባፈቅርክ ምን ትላለክ/ትያለሽ/ትላለክ👩‍❤️‍💋‍👩
94.የማን አድናቂ ነክ/ሽ ከዘፋኝ
95.ከሴት ምኑዋ ደስ ይልካል ወይም ይማርክካል👯
96.ከወንድ ምኑ ደስ ይልሻል
97.ማታውቂው ወንድ ስሞሽ ያውቃል 💋
98.ማታውቀው ሴት ስሞክ ያውቃል💋
99.ረጅም የፍቅር መንገድ ተጉዘክ ታውቃለክ/ሽ ከማን ጋር
100.ባፈቅርክ/ሽ ምን ትላለክ/ትያለሽ👨‍👧
❤️❤️❤️💋💋👅
@YE_TELEGRAM_CHEWATAA
@YE_TELEGRAM_CHEWATAA
101 ለኔ ምን አይነት ስሜት አለክ/አለሽ😮
102 ያፈቅረኛል ብለሽ ታስሺያለሽ/ለክ
103 ካጣሀቸው/ሻቸው ነገሮች እንዲመለስ የምትፈልገው/ጊው
104መልካም ምኞት ተመኝልኝ/ተመኚልኝ
105  ከኔ ጋር  ፍቅር ቢይዝሽ/ህ ምን ታደርጊያለሽ /ጋለክ ምን አይነት ምልክት💕💞💓💗
106 ለመጀመሪያ ጊዜ መቼ ነው ያወቅሽኝ /ያወከኝ🙋🙋‍♂
107 የኔን ፎቶ  ፕሮፋይል አድርጊው /አድርገው ????😃
108  ዛሬ ወደ ቤት ስትሔጂ አብረን እንሒድ (ልሸኝሽ)???
109  እስኪ ዛሬ ሸኘኝ ???
110  ካርድ  ላኪልኝ/ላኪልኝ
111 ከጓደኞችክ/ ሽ ማንን አስበልጠህ/ሽ ትወዳለህ/ሽ?
112  ፍቅር ላንቺ/ተ ምንድነው❤️ ? አሁን ላይ የምታፈቅሪው/ረው ሰው
113  ከእስከ ዛሬ በጣም ያመመሽ በሽት😷🤕🤢
114  ስንት ወንድም እና እህት አለሽ /አለክ?
115  ፍቅር ቢይዝሽ/ክ ለማን ቀድመሽ/ክ ትናገሪያለሽ/ለህ?💚
116 ከጓደኞችክ/ ሽ ማንን ትወዳለህ/ሽ?
117 ምን ያስፈራሻል/ሀል?😬😬
118 በጣም ያሳዘነሽ ነገር ☹️
119  ያስለቀሰሽ /ሰክ  ፊልም😭
120  በጣም  ያሳቀሽ/ቀክ ነገር😂😄
121  እኔን መጠየቅ የምትፈልጊው/ገው ወሳኝ አንድ ጥያቄ አለ?
122 የኔን ፎቶ ኤዲት አድርገህ/ሽ  ላክልኝ/ኪልኝ📱
123  ስለ እኔ ያለሽ/ክ አመለካከት 🗣
124 ቨርጅን ነሽ?😵እኔ ታምነኛለሽ/ለሽ😯
125እጅሽ/ክ ላይ ስሜን ፅፈሽ/ክ አሳዪኝ/የኝ
126 ከንፈርክን/ሽን ብስምህ/ሽ ምን ትላለክ/ለሽ💋👄
127  የጠላሽወ/ከው ነገር😏
128  ሱስ የሆነብሽ/ብክ ነገር 😱
129 የምንፋቀር ይመስልሻል/ካል
130  ወደፊት ምን መሆን ትፈልጋለህ /ትፈልጊያለሽ
  

@YE_TELEGRAM_CHEWATAA
@YE_TELEGRAM_CHEWATAA

telegram Chewatawoch

21 Jan, 16:34


ይሄን ጨዋታ ስንጫወት በሚስጥር  እና በእውነት መሆን አለበት እናም93 ጥያቄ አሉ በየተራ እየጠራን እንጠይቃለን  ወደ ጥያቄው

💞@YE_TELEGRAM_CHEWATAA💞
💞@YE_TELEGRAM_CHEWATAA💞

1 ስም
2 ተማሪ ወይስ ሰራተኛ
3 ምን ያዝናናሀል/ያዝናናሻል
4 ጓደኛ አለህ /አለሽ
5 የመጨረሻ kiss
6 kiss ላይ እንዴት/ነህ/ነሽ ጎበዝ.መካከለኛ.አልችልም
7 የሚመችህ /የሚመችሽ የስራ አይነት
8 አሪፍ ሴት ነኝ ብለሽ ታስቢያለሽ ምክንያት
9 አሪፍ ወንድ ነኝ ብለህ ታስባለህ ምክንያት
10 V ነሽ
11 V ነህ
12 SEX Chat አድርገህ ታውቃለህ
13 SEX chat አድርገሽ ታውቂያለሽ
14 ፍቅር ይዞህ ያውቃል አሁንስ
15 ፍቅር ይዞሽ ያውቃል አሁንስ
16 ሙሉ ማንነትሽን አስታወቂኝ
17 ሙሉ ማንነትህን አስተዋውቀኝ
18 ፍቅር ማለት ባንቺ አገላለፅ
19 ፍቅር ማለት ባንተ አገላለፅ
20 ውሎ እንዴት ነበር
21 ነገ ተገናኝተን ወክ እናርግ
22 አሁን ስንት ሰው ጋር chat /እያረክ /እያረግሽ ነው
23  ስንት ልጆች እንዲኖርህ ትፈልጋለህ
24 ስንት ልጆች እንዲኖርሽ ትፈልጊያለሽ
25 sex chat እናድርግ
26sex chat ላ
27 ስሜታም ነህ
28 ስሜታም ነሽ
29 ከኔ ጋር ምን ማድረግ ትፈልጋለህ
30 ከኔ ጋር ምን ማድረግ ትፈልጊያለሽ
31 የሴት ጓደኛ እንዲኖርህ ትፈልጋለህ ምክንያት
32 የወንድ ጓደኛ እንዲኖርሽ ትፈልጊያለሽ ምክንያት
33 2 ፎቶ ላክልኝ
34 2 ፎቶ ላኪልኝ
35 የሚመችህ የ sex አይነት
36 የሚመችሽ የ sex አይነት
37 ዝፈኝልኝ
38 ዝፈንልኝ
39 የኔን ፎቶ ፕሮፈይል ላይ አድርጊው
40 የኔን ፎቶ ፕሮፈይል ላይ አድርገው
41 ሳሚኝ
42 ሳመኝ
43 ስለኔ ምን ታስባለህ
44 ስለኔ ምን ታስቢያለሽ
45 ለኔ ምን ተመኛለህ
46 ለኔ ምን ትመኛለሽ
47 ስልክሽን ንገሪኝ
48 አሁኑኑ ደውይ
49 ሚሴጅ ላኪልኝ አሁን
50 አሁን ተነስተሽ ፎቶ ላኪልኝ
51 አሁን ተነስተህ ፎቶ ላክልኝ
52 የተመቸሽ የአማርኛ ፊልም ምንድን ነው
53 በብዛትምን እያልሽ ትሳደቢያለሽ
54 በብዛት ምን አያልክ ትሳደባለህ
55 ከማን ጋር ነህ
56 ከማን ጋር ነሽ

💞@YE_TELEGRAM_CHEWATAA💞
💞@YE_TELEGRAM_CHEWATAA💞

57 የሚመችሽ የkiss አይነት4
58 የሚመችህ የkiss አይነት
59 የሚመችሽን የkiss አይነት በ ስቲከር
60 የሚመችህ የ kiss አይነት በ ስቲከር
61 ማትረሽው አጋጣሚ በvoic
62 ማትራሳው አጋጣሚ በvoic
63 ስንት ሰው ጋር kiss አድርገሀል
64 ስንት ሰው ጋር kiss አድርገሻል
65የሴት ጓደኛሽን ስልክ ቁጥር ስጪኝ
66 የወንድ ጓደኛህን ስልክ ቁጥር ስጠኝ
67 ምትወደውን ስጦታ ላክልኝ
68 ምትወጂውን ስጦታ ላኪልኝ
69sex ላይ እንዴት ነሽ
70 sex ላይ እንዴት ነህ
71 ዋሽተኸኝ ታውቃለህ ምን
72 ዋሽተሽኝ ታውቂያለሽ ምን
73 እድሜ
74 የተደሰትሽበት ቀን በምን
75 የተደሰትክበት ቀን በምን
76 የት ሀገር ልጅ ነሽ
77 የት ሀገር ልጅ ነህ
78የት ሰፈር ልጅ ነሽ
78 የት ሰፈር ልጅ ነህ
79 የኔን እና ያንቺን ፎቶ አቀናብረሽ ላኪልኝ/ላክልኝ
80 በvoic እንደምታፈቅረኝ ንገረኝ/ንገሪኝ
81የኔን ምትወጂውን ፎቶ ላኪልኝ/ላክልኝ
82 የፍቅር ጥያቄ ብጠይቅሽ ምን ትይኛለሽ
83 የፍቅር ጥያቄ ብጠይቅህ ምን
ይመስላሀል
84 የ ልደትሽ ቀን መቼ ነው
85 የ ልደትህ ቀን መቼ ነው
86 ምን አይነት ሰስፕራይዝ ያስደስታሀል
87 ምን አይነት ሰስፕራይዝ ያስደስትሻል
88 ናይት ክለብ ገብተሽ ታውቂያለሽ የት
89 ናይትክለብ ገብተህ ታውቃለህ የት
90 ለኔ ምን ቦታ አለሽ
91ለኔ ምን ቦታ አለህ
92ምን አይነት ፀባይ አይመችሽም
93 ምን አይነት ፀባይ አይመችህም

💞@YE_TELEGRAM_CHEWATAA💞
💞@YE_TELEGRAM_CHEWATAA💞