قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

@tgewid


↪️ይህ_ቻናል_በዋነኝነት_የሚሰጠው_አገልግሎት_ቁረአንን በትክክል_ሀቁን_ጠብቀን_ለመቅራት_የምንችልበትን የተጂዊድ_ትምህርት_መማሪያችን_ሲሆን
↪️ በተጨማሪ_ጠቃሚ ናቸው_ያልናቸውንም_የሱና ኡስታዞችን ትምህርት የምታገኙበት ነው
↪️ስለቻናሉ_የምትሰጡት_አስተያየት_እና_ምክር_ካለ
ስለተጂዊድ ያልገባቹህ ካለ
↪️በቻናሉ ላይ በተቀመጠው ኮመንት ማስቀመጫ
↪️ https://t.me/+OTorl7HYWIswY2M0

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

22 Oct, 13:02


🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸


« زُر قبرًا أو شاهد جنَازة و سترى أنَ الدُنيَا لا تُساويِ شيئًا »


                              ˓٭˛✿🌹🍃

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

22 Oct, 10:00


🌺🌺የምሽት ው,ብ ግብዣ

👉ሱረቱ አት-ተውባህ

🎤ቃሪ አቡ አይመን

ቁርአን ብቻ ለማዳመጥ
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/kelamulh
https://t.me/kelamulh

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

20 Oct, 21:21


عَنْ عَلِيٍّ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ أَنَّ مُكَاتَبًا جَاءَهُ فَقَالَ : إِنِّي قَدْ عَجَزْتُ عَنْ كِتَابَتِي فَأَعِنِّي ؟! قَالَ : أَلَا أُعَلِّمُكَ كَلِمَاتٍ عَلَّمَنِيهِنَّ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ، لَوْ كَانَ عَلَيْكَ مِثْلُ جَبَلِ صِيرٍ دَيْنًا أَدَّاهُ اللَّهُ عَنْكَ ؟! ، قَالَ : قُلْ : ( اللَّهُمَّ اكْفِنِي بِحَلَالِكَ عَنْ حَرَامِكَ وَأَغْنِنِي بِفَضْلِكَ عَمَّنْ سِوَاكَ )
رواه الترمذي وحسنه الألباني في صحيح الترمذي

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

20 Oct, 20:39


ሱብሀን አሏህ
የጌታችን ጥበብ እና ሀያልነት እኮ🌹

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 19:37


Live stream finished (1 hour)

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 18:34


Live stream started

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 18:34


Live stream finished (6 minutes)

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 18:28


ገባ ገባ በለ እስቲ

ሰርጉ ደርሷል
https://t.me/tgewid

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 18:28


Live stream started

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 17:59


,

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 14:10


እኔማ ከሚደብረኝና በጣም ከማፍርባቸው ሰወች ውስጥ ከድር ከሚሴ እንድህ ብሏል የሚሎ አፋቸው ያልተገረዘ ሰወች በጣም በዙብኝ ስታስጠሉ

ያአኺ ወያኡኽቲ ይህን ኡስታዝ ስታነሱ👇👇

ኡስታዝ አቡ ኻቲም ኸድር አህመድ በሉ በአደብ

ወላሂ ታላላቅ የሀገራችን መሻይኾች እንደት እንደሚሳሱለት እንደት ሀያእ  እንደሚያረጉት ብታዩ ሀታ እርሱ አለበት ፈተዋ አንሰጥም የሚሉ መሻይኾችን ብታው ትደመማላችሁ እናማ ኧረ አደብ እንልመድ ወላሂ

እኛ በማንም ላይ ዲንበር አናልፍም ወላሂ ኡስታዛችን ከአላህ የተሰጠን አደብን አኽላቅነን ጀግንነትን የመረጃ ንጥቀትን እንዲንማር ሰበብ የሆነን ነው


 ( نحسبه كذلك ولا نزكي على الله أحدا) 

https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 13:04


ኢቶ ያለንን ቤተሰብ ሰኡዲ መቶ የማያቅ ወደ
ሰኡዲ በህጋውይ መልኩ ለማምጣት
ሰኡዲ መቶ የሚያቅ ደግሞ አሻራ ያለበት ስለሚለው በላይቭ እናወራለን

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 12:43


በድጋሜ ልፃፍ የባለፈው እንዳለ ሆኖ❗️❗️

በብሀር ሄደን ኢቃማ እናምጣ የምትሉ ሴቶች አሏህን ልትፈሩ ይገባል
ሙስሊም መሆናቹሁንም ረሳቹሁት መሰለኝ አሁንስ ጭራሽ በብሀር የመጣቹሁት አንሶ ደጋሜ በብሀር
በፊት ሳናቅ ነው በጅህልና ነው አላቹህ አሁንስ በምንድን ነው በኢንቢተኝነት መሆኑ ነው አሏህን ፍሩ
በዛላይ ሞትም አለ ሴት አትችለውም

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 12:23


አሰላሙ አለይኩም አህባቢ

ለወንዶች ብቻ!! በየመን

ከሱኡዲ ወደ ኢትዩጲያ በየመን መንገድ በታማኝነት እንልካለን. በተመጣጣኝ ዋጋ

ኢቶ ከገቡ በሗላ. ከፓስፖርት አንስቶ
ሰኡዲ እስከሚገባ ድረስ እናስጨርሳለን

👉ይሄን የማደርገው ብዙዎችን ለሚያጋጥማቸው
እንግልት እና የገንዘብ ጭማሬ ለመቅረፍ ነው


አቡ. አይመን ብለው ያናግሩኝ
👉 @Jemalabuaymen
0597674982 ይደውሉ📞


መሄድ ካሰቡ እና ከወሰኑ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 10:54


Live stream finished (45 minutes)

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 10:08


Live stream started

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 05:19


ጁሙአህ
ኑ  ሱረቱል ከህፍ

ቲልዋ
በወንድም አቡ አይመን

صلوا على النبي

በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  .............................ﷺ
ﷺ ﷺ ..................ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ


በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  .............................ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

ﷺ  ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ .................. ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ....... ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!

.ﷺ ............................. ﷺ
ﷺ ﷺ ..................ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ...... ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ....  ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
.ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ

ፍክት ያለ ጁመአይሁንላችሁ ውዶች

https://t.me/tgewid
https://t.me/tgewid
https://t.me/tgewidb

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 05:18


ከጁሙአ በኋላ ሱረቱ አል ከህፍን በላይቭ እንቀራለን
እስከዛው ከታች የምለቀውን የአቡ አይመንን ሪኮርድ ተጋበዙ

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

18 Oct, 04:51


ተጠርታችኋል !! ሸርር እያደረጋችሁ በቅርብ እርቀት ይጠብቁ !!

5,807

subscribers

1,487

photos

444

videos