ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

@tdarenatbebawikalatoch


ትዳር የሰው ዘር እንዳይቋረጥ ትልቅ ሚና ይጫወታል የህዎት ግብህን አስምር

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

20 Oct, 15:03


ደሀዎች ወደ ጀነት ቀዳሚዎች ናቸው።

ረሱል ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16267

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

19 Oct, 16:27


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 21 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 21  © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=IZrboJZ7bOg&si=GeO-dCk9JSLNiNPM

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

18 Oct, 15:55


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 20 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 20  © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=MtlDv_jXX0k&si=_5bKa6o7nLyluvfT

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

14 Oct, 17:05


ቃጩሮች አልተቻሉም = ኬሚሴ 07 ቀለበሌ ክፍል 8 ገራሚ ዳዕዋ በ ሰዒድ ሙሐመድ ።
https://youtube.com/watch?v=mNtFads0xuM&si=GJOvJVSqUQ4wmbqR

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

07 Oct, 12:20


እህቴ ሆይ አላህን ፍሪ!
~
እስኪ ውስጥሽን አዳምጪው። ለማን ነው ይህን ያደረግሽው? አላህ ምን ይለኛል ብለሽስ አስበሻል? ተይው አላህ ዘንድ ሰው ዘንድ ራሱ ያስንቅሻል። ከጌታሽ ተጣልተሽ፣ ሰዎች ዘንድ ትዝብት ላይ ወድቀሽ ምን ትርፍ ታገኛለሽ?

ለማንኛውም ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
" صِنْفَانِ مِنْ أَهْلِ النَّارِ لَمْ أَرَهُمَا ؛ قَوْمٌ مَعَهُمْ سِيَاطٌ كَأَذْنَابِ الْبَقَرِ يَضْرِبُونَ بِهَا النَّاسَ، وَنِسَاءٌ كَاسِيَاتٌ عَارِيَاتٌ، مُمِيلَاتٌ مَائِلَاتٌ، رُءُوسُهُنَّ كَأَسْنِمَةِ الْبُخْتِ الْمَائِلَةِ، لَا يَدْخُلْنَ الْجَنَّةَ، وَلَا يَجِدْنَ رِيحَهَا، وَإِنَّ رِيحَهَا لَيُوجَدُ مِنْ مَسِيرَةِ كَذَا وَكَذَا ".
"ሁለት አይነት ሰዎች ከእሳት ጓዶች ውስጥ ናቸው። እኔ አላየኋቸውም (ወደፊት ይመጣሉ።)
* እንደ ከብት ጅራት ያለ መግረፊያ ይዘው ሰዎችን በነሱ የሚደብድቡ ሰዎች እና
* ለብሰው የተራቆቱ፣ ለሌሎች ጥፋታቸውን የሚያስተምሩ፣ ከአላህ ትእዛዝ ያፈነገጡ፣ ፀጉሮቻቸው እንዳዘነበሉ የተከመሩ የግመል ሻኛዎች የሆኑ ሴቶናቸው። እነዚህ ጀነትን አይገቡም። ሽታዋንም አያገኙም። ሽታዋ ከብዙ ርቀት የሚገኝ ነው።"

📚 ሙስሊም ዘግበውታል።

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

05 Oct, 17:15


ልጆቻችን መቼ መስገድ አለባቸው።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16251

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

05 Oct, 17:15


ውዱእ እንዴት እናድርግ?

ውዱእ ዒባዳ በው።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16250

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

02 Oct, 12:10


ለነካሕ መስክሮች የግድ ለመመስከር ሙሽሪትን ማየት አለባቸውን?
ስሟ ከተነገራቸው በቂ አይደለምን?
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16244

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

02 Oct, 12:10


ኒካህ የሚታሰረው በምን ቋንቋ ነው ?
በ ዐረብኛ ኒካህ ሲታሰር ምስክሮችሁ አረብኛ ካልተዱ መስክር መሆን ይችላሉን?
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16243

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

30 Sep, 18:17


10 ልጆች አሉኝ ግን አንዳቸውንም ስሜ አላውቅም አላቸው።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16240

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

30 Sep, 18:01


3 ዱዐዎች ሙስተጃብ ናቸው
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16239

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

30 Sep, 17:57


ሴትን ልጅ ማሳደግ ደረጃ አለውን?
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16238

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

30 Sep, 17:55


የተፈታች ሴት ባባቷ ቤት ባዕድ መሆን የለበታም።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16237

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

30 Sep, 15:58


ሂዳየቱል ሙስተፊድ ክፍል 18 ለጀማሪዎች  = Hidayetul mustefid   Lesson 18 © አቅራቢ ሀቢብ ኑሩ
https://youtube.com/watch?v=QMMQe1oJcOI&si=QZ6rmjLWx_qzFXzu

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

27 Sep, 16:00


ኬሚሴ 07 ቀለበሌ ክፍል 4 ጉድ ጉድ ያስባለ የገትኝ ግጥም በ መሕሙድ ሸይኽ ጀማል ቀረበ ።
https://youtube.com/watch?v=UvtBy6VivvA&si=ClijPBEV4pqn_H3b

ትዳር እና ጥበባዊ ቃላቶች

19 Sep, 12:33


ቤተሰቦችህ እንዲወዱህ
ሀብታም እንድትሆን
እድሜህ እንዲረዝም
ት ፈ ል ጋ ለህ ?

አጭር ነው ምፍትሄው ።
https://t.me/elmudinIslamicstudio/16210

2,310

subscribers

688

photos

76

videos