የእግዚአብሔር ምኩራብ ቤተክርስቲያን/ SYNAGOGUE OF GOD CHURCH/ ሲኤምሲ አጥቢያ

@synagoguefamilychannel


የእግዚአብሔር ምኩራብ ቤተክርስቲያን
SYNAGOGUE OF GOD CHURCH

የሲኤምሲ"መሪ" አጥቢያ ቤተክርስቲያን
🌎 WORLD WIDE FAMILY GROUP 🌎

“እድፈት ወይም የፊት መጨማደድ ወይም እንዲህ ያለ ነገር ሳይሆንባት ቅድስትና ያለ ነውር ትሆን ዘንድ ክብርት የሆነችን ቤተ ክርስቲያን ለራሱ እንዲያቀርብ ፈለገ።”
— ኤፌሶን 5፥27

የእግዚአብሔር ምኩራብ ቤተክርስቲያን/ SYNAGOGUE OF GOD CHURCH/ ሲኤምሲ አጥቢያ

22 Oct, 12:15


📌 #ለረቡዕ_ጠዋት_ተማሪዎች_በሙሉ:-
🔵 የዘወትር ረቡዕ ጠዋት ተማሪዎች ሁላችሁም ነገ ረቡዕ ጥቅምት 13/2017ዓ.ም ከ02:30-06:30 የምትማሩ መፅሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር በመያዝ በጊዜ ተገኙ። መፅሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር ሳይዙ በስፍራዉ ላይ መገኘት አይፈቀድም። እንዲሁም በሞባይል መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብም ሆነ ሌላ ተግባር የተከለከለ ስለሆነ መፅሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር ይዞ መገኘት ግዴታ ነዉ። በተጨማሪም በሌሎችም ቀናትና ክፍሎችም የምትማሩ በሙሉ ይህንን ተግባራዊ አድርጉ።

📍የረቡዕ ጠዋት ተማሪዎች:-
👇👇👇👇👇👇👇
⛪️ #የትምህርቱ_ስፍራ_አድራሻ:- ከመገናኛ ወደ ወሰን ስትሄዱ አያት ሪል-ስቴት መኖሪያ መንደር የሚሰራበት እንደደረሳችሁ ወሰን መንገድ ላይ መብራቱን አለፍ እንዳላችሁ አሰለፈች መርጊያ ሆቴል አለፍ ብሎ ብርሀን ባንክ አጠገብ ርሆቦት ህንፃ 1ተኛ ፎቅ ላይ።

የእግዚአብሔር ምኩራብ ቤተክርስቲያን/ SYNAGOGUE OF GOD CHURCH/ ሲኤምሲ አጥቢያ

22 Oct, 06:06


📍 #ከእግዚአብሔር_ለኃያላን_የቀረበ_ጥሪ።
⚫️ #ለአዳማ #ADAMA
🔵 ለሰባተኛ ዙር ምዝገባ የተለጠፈ፤ ያለ መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር የሚፈልጋችሁ አይነት ሰው መሆን አትችሉም።

⚫️ በምድሪቷ ላይ አለምን በክርስቶስ ኢየሱስ የሚጠቀልለዉን የመጨረሻዉን ዘመን ክብር ለሚናፍቁ ብቻ የተላለፈ ጥሪ ነዉ።

🔵 በእግዚአብሔር መንግስት ማንኛዉም አይነት ድርጊት የማይተካቸዉ ሁለት አይነት ድርጊቶች አሉ። መታዘዝና ማድመጥ ናቸዉ። እግዚአብሔር ከማንኛዉም አይነት ከሚታይና ከማይታይ ድርጊቶቻችሁ ይልቅ እርሱን መታዘዛችሁንና እርሱን ማድመጣችሁን ይፈልገዋል። መታዘዝ ከእግዚአብሔር ጋር እንድትቀጥሉ ያደርጋችኋል። ማድመጥ በእግዚአብሔር እንድታርፉ ያድርጋችኋል።

“ሳሙኤልም፦ በውኑ የእግዚአብሔርን ቃል በመስማት ደስ እንደሚለው እግዚአብሔር በሚቃጠልና በሚታረድ መሥዋዕት ደስ ይለዋልን? እነሆ፥ መታዘዝ ከመሥዋዕት፥ ማዳመጥም የአውራ በግ ስብ ከማቅረብ ይበልጣል።”
— 1ኛ ሳሙኤል 15፥22

📍#አድራሻ:_ 04ቀበሌ ሙሴ ሆስፒታል ፊት ለፊት
#ሰአት:_ ከቀኑ 10:00ሰአት ጀምሮ
↕️ #ቀን:_ ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ቀን ከጥቅምት 10/2017ዓ.ም ጀምሮ በቋሚነት ዘወትር እሁድ
#ማሳሰቢያ:_ ወደ ቤተክርስቲያን ስትመጡ መፅሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር መያዛችሁን አትዘንጉ።
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/SynagogueofGodAdama

📍 በትምህርቱ ስፍራ ለመገኘትና ለመመዝገብ በዚህ ስልክ ብቻ ተጠቀሙ:- +251913819891

📌 #የማሳሰቢያ_መልዕክት:-
🔵 የዘወትር እሁድ ከሰአት ተማሪዎች ሁላችሁም ከቀኑ ከ09:00-12:00ሰአት መገኘት ሲኖርባችሁ፤ መፅሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር በመያዝ በጊዜ ተገኙ። መፅሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር ሳይዙ በስፍራዉ ላይ መገኘት አይፈቀድም። እንዲሁም በሞባይል መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብም ሆነ ሌላ ተግባር መጠቀም የተከለከለ ስለሆነ መፅሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተር ይዞ መገኘት ግዴታ ነዉ።

https://www.facebook.com/share/p/njoJzB4qvNKVCgwS/?mibextid=xfxF2i

https://www.facebook.com/share/p/kWTbuM6p9AkHZqE7/?mibextid=xfxF2i

https://www.facebook.com/share/p/e1xgNFz98Cshxv4T/?mibextid=xfxF2i

https://www.facebook.com/share/p/KPmGXTJx7Kx1cpdm/?mibextid=xfxF2i

https://www.facebook.com/share/p/1f1m2gZfmoGA9FX6/?mibextid=xfxF2i

https://www.facebook.com/share/p/6uYhidupNwQnpyYA/?mibextid=xfxF2i

🔵 መልካም ቀን። ነሐሴ 12/02/2017ዓ.ም፤ “የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።”
— 2ኛ ቆሮንቶስ 13፥14

#የእግዚአብሔር_አገልጋይ_ማስረሻ_በላይ
🔵 መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱልኝ።

1,474

subscribers

2,828

photos

131

videos