ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

@manchester_unitedet1


ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

21 Apr, 14:06


The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 7 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

18 Apr, 04:37


The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 10 days, that account will self-destruct and this channel will no longer have an owner.

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

02 Nov, 09:53


https://t.me/joinchat/AAAAAFCD8X8uSh1XaoZBhg

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

02 Nov, 07:54


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿7ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

ተጠናቀቀ

🔴ማን.ዩናይትድ 0⃣ - 1⃣ አርሰናል ⚪️
⚽️#ኦባሜያንግ PK 69'

🏟 ኦልድ ትራፎርድ

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

01 Nov, 17:08


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿7ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

35'

🔴ማን.ዩናይትድ 0⃣ - 0⃣ አርሰናል ⚪️

🏟 ኦልድ ትራፎርድ

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

30 Oct, 15:02


የDiego Dalot ጎል

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

30 Oct, 15:02


የDeigo Dalot assist

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

30 Oct, 05:13


ልዩ ቦታ ለ ልዩ ምሽት ሻምፒዮንስ ሊግ በኦልትራፎርድ ስቴድየም ተመልሷል !
፤ ኦልትራፎርድ ስቴድየም ዝግጅቷን አጠነቃቃ ጨዋታውን በጉጉት እየተጠባበቀች ነው ። 😍🔴🔥

📍🏟 ኦልትራፎርድ

#Championsleague

@Manchester_UnitedET1
@Manchester_UnitedET1

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

29 Oct, 03:13


የጨዋታው ሙሉ ሃይላይት

FULL TIME

🔴ማንቸስተር ዩናይትድ 5⃣- 0⃣ አርቢ ላይፕዚግ ⚪️
⚽️#ግሪንውድ 22'
⚽️#ራሽፎርድ 75'
⚽️#ራሽፎርድ 78'
#ማርሻል PK 87'
⚽️#ራሽፎርድ

@Manchester_UnitedET1
@Manchester_UnitedET1

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

29 Oct, 03:13


የግሪንውድ ጎል🔥🔥

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

29 Oct, 03:13


ራሽፎርድ ሀትሪክ የሰራበት ጎል

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

29 Oct, 03:13


የማርሲያል ፔናሊቲ

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

29 Oct, 03:13


የራሺ ሶስተኛ ጎል

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

29 Oct, 03:13


የራሺ ሁለተኛ ጎል

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

28 Oct, 18:55


🚨 የማንችስተር ዩናይትድ የተረጋገጠ ምርጥ 11 አሰላለፍ ይፋ ሆኗል !

ፖግባ እና ዶኒ በአማካይ መስመሩ በቋሚነት ይጣመራሉ ።😍

🔴 ማንዩናይትድ 🆚 ሌብዚክ ⚫️
4:00 | ኦልትራፎርድ ስቴድየም 🏟

@Manchester_UnitedET1

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

26 Oct, 12:05


ሉክ ሾው " ሁለት ትልቅ ነጥቦችን ጥለናል ጥሩ እድሎችን ፈጠረን እንደነበር አስባለሁ የእነሱ ግብ ጠባቂ ድንቅ ኳሶችን አድኗል ጨዋታው ቼልሲን ከሚያክል በሁሉም የሜዳ ክፍሎች ምርጥ የሚባሉ ተጨዋቾች ካሉት ትልቅ ቡድን ጋር እንደ መሆኑ በጣም በጥሩ መንገድ ተከላክለናል ነገር ግን በእነሱ የሜዳ ክልል ተጭነን ብንጫወት ኖሮ አንድ ወይም ሁለት ጎሎችን ማስቆጠር እንችል ነበር 3 ነጥብም እናገኝ ነበር ሰዎች እንደሚሉት ለመሸነፍ ፈልገን ወይም አሰላለፋችንን እንዴት መቀየር እንዳለብን መቀየር ሳናውቅ አይደለም ወደ ሜዳ የገባነው ሁሌም ማሸነፍ እንፈልጋለን ከ0 ነጥብ የሚበልጠውን 1 ነጥብ ከጨዋታው አጊንተን ወጥተናል ነገር ግን 3 ነጥብ ባለማግኘታችን ቅር ብሎናል የእነሱ ግብ ጠባቂ ከሽንፈታ ታድጓቸዋል እናም ወደ ፊት መሄዳችንን መቀጠል አለብን ትኩረታችንን ወደፊት ማድረግ አለብን እሮብ ማሸነፍ ያለብን ትልቅ ጨዋታ ይጠብቀናል።

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

26 Oct, 12:03


ዴቪድ ዴሄያ " ጎል ሳይቆጠርብን መውጣት መቻላችን ለኛ ጠቃሚ ነገር ነው በተለይም በሜዳችን በሆነ ጨዋታ በጥሩ ሁኔታ ተከላክለናል ብዙ ለውጥ አላደረግንም እንደኔ ሀሳብ ለማሸነፍ የሚረዱንን በቂ እድሎችን ፈጥረናል ነገር ግን ጨዋታው ከጥሩ ቡድን ጋር እንደመጫወታችን የተዘጋጋ ጨዋታ ሆኖብናል ከዚህ የተሻለ ውጤት ይገባን ነበር በእያንዳንዱ ልምምድ ላይ ራሳችንን ለማሳደግ, በመከላከሉ የተሻለ ለመሆንና በጥምረት ለመስራት እንሞክራለን ስለዚህ የተለማመድነውን ተግብረን ጎል ሳይቆጠርብን መውጣታችን ትልቅ ነገር ነው በመከላከሉ በዚሁ ከቀጠልን ጨዋታዎችን ለማሸነፍ እንችላለን
ራሽፎርድ 2 ወይም 3 ምርጥ እድሎችን አጊንቶ በእነሱ ግብ ጠባቂ ከሽፎበታል ማሸነፍ ይገባን ነበር ጨዋታው መጠናቀቂያ አከባቢ ጎል ለማስቆጠር ጥሩ ጊዜ ነበር ነገር ግን የመጨረሻዋ ሰከንድ እስከምትደርስ ድረስ ጎል ለማስቆጠር ሞክረናል።

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

25 Oct, 18:48


Watch "DW Amharic News Today | Ethiopia አስደንጋጭ ሰበር መረጃ Oct 25, 2020" on YouTube
https://youtu.be/OEaFbY9R3wM

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

19 Oct, 18:56


Watch "የእማማ ዝናሽ ቀውጢ ጨዋታ መሳቅ አይቻልም ፈታ ይበሉ | emama zinsah |zeki tube | ዘካርያስ ኪሮስ" on YouTube
https://youtu.be/2Q_lvA4zkYY

ማንችስተር ዩናይትድ ET🇪🇹

18 Oct, 18:47


https://youtu.be/RvZ02T8pX2o