NOUR MEDIA ኑር ሚድያ

@mahfuzmuhdin


ኑር ሚድያ ብርሀናዊ ሀያት
በዚ ዱንያ ጨለማ በሆነች አለም ብርሀን የሆነልን ዲነል ኢስላምን ለመኻደም የተከፈተ ሚድያ ነው
ኢስላማዊ መጣጥ ፎች እንዲሁም ቁርኣናዊ አስተምህርቶች እና ቪድዮ..

NOUR MEDIA ኑር ሚድያ

19 Oct, 07:40


ያሕያ ሲንዋር አሏህ የጀነት ያድርገው
ከሦስት አመት በፊት ከተናገረው አስደናቂ የጀግና ቃል
Telegram] 👇
https://t.me/Mahfuzmuhdin

              [Tik Tok] 👇
https://vm.tiktok.com/ZM6C7vsw2/

NOUR MEDIA ኑር ሚድያ

15 Oct, 05:24


በወራሪዋ ድሮን መጠለያ ካምፓቸው እየነደደ እጁን ከፍ አደረገ። ተወራጨ በቻለው ተንከባለለ። ሰውነቱ በእሳት ተያይዞ አላንቀሳቅስ አለው። የመጨረሻውን ጣር እያጣጣረ እጁን አወራጨ። አልቻለም ወደቀ። እየነደደ አላህን ተገናኘ። ይህ የሆነው ትላንት ማታ በደይር አል-በለህ ነው። ስሙ ሸዕባን ይሰኛል። የአላህን ቃል ቁርኣንን በቃሉ የያዘ ወጣት ነው። እናቱ የምትኮራበት መልካም መልከ መልካም ወጣት ነበር

ቀብርህን ኑር ማረፊያህም ጀነተል ፊርደውስ አላህ ያድርግልህ

NOUR MEDIA ኑር ሚድያ

09 Oct, 05:47


ተውሒድ

🎙 ኡስታዝ አብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ


Telegram] 👇
https://t.me/Mahfuzmuhdin

              [Tik Tok] 👇
https://vm.tiktok.com/ZM6C7vsw2/

NOUR MEDIA ኑር ሚድያ

21 Sep, 05:47


Channel photo updated

NOUR MEDIA ኑር ሚድያ

21 Sep, 05:06


فَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ وَلَا تَكُن كَصَاحِبِ الْحُوتِ إِذْ نَادَىٰ وَهُوَ مَكْظُومٌ

ለጌታህም ፍርድ ታገሥ፤ (በመበሳጨትና ባለ መታገሥ) እንደ ዓሣው ባለቤትም (እንደ ዮናስ) አትኹን፡፡ እርሱ በጭንቀት የተመላ ኾኖ (ጌታውን) በተጣራ ጊዜ፡፡

NOUR MEDIA ኑር ሚድያ

20 Sep, 04:06


وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ بَصِيرٌ

አላህም በምትሠሩት ሁሉ ተመልካች ነው፡፡

NOUR MEDIA ኑር ሚድያ

19 Sep, 04:59


وَاللَّهُ أَخْرَجَكُم مِّن بُطُونِ أُمَّهَاتِكُمْ لَا تَعْلَمُونَ شَيْئًا وَجَعَلَ لَكُمُ السَّمْعَ وَالْأَبْصَارَ وَالْأَفْئِدَةَ ۙ لَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ

አላህም ከእናቶቻችሁ ሆዶች ምንም የማታውቁ ሆናችሁ አወጣችሁ፡፡ ታመሰግኑም ዘንድ ለእናንተ መስሚያን ማያዎችንም ልቦችንም አደረገላችሁ፡፡

NOUR MEDIA ኑር ሚድያ

18 Sep, 11:08


إِنَّكَ لَا تَهْدِي مَنْ أَحْبَبْتَ وَلَٰكِنَّ اللَّهَ يَهْدِي مَن يَشَاءُ ۚ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَ

አንተ የወደድከውን ሰው ፈጽሞ አታቀናም፡፡ ግን አላህ የሚሻውን ሰው ያቀናል እርሱም ቅኖቹን ዐዋቂ ነው፡፡

NOUR MEDIA ኑር ሚድያ

15 Sep, 02:52


Telegram] 👇
https://t.me/Mahfuzmuhdin

              [Tik Tok] 👇
https://vm.tiktok.com/ZM6C7vsw2/

NOUR MEDIA ኑር ሚድያ

12 Sep, 14:28


መድረሻህን አስብ

Telegram] 👇
https://t.me/Mahfuzmuhdin

              [Tik Tok] 👇
https://vm.tiktok.com/ZM6C7vsw2/

NOUR MEDIA ኑር ሚድያ

03 Sep, 10:40


✂️ አዲስ የተጅዊድ መፅሐፍ ለጀማሪዎችም ለአስተማሪዎችም

============================



📙تقريب التجويد


إعداد أستاذ سراج هادي

📙 ተቅሪብ አት-ተጅዊድ


አዘጋጅ: ኡስታዝ ሲራጅ ሃዲ


============================

🌟 ለተጅዊድ ጀማሪዎች የሚመከር አጠር ያለ ምርጥ መፅሐፍ።

🌟በውስጡ በርካታ የተጅዊድ ርዕሶችን በምስል ደግፎ ያቀፈ ሲሆን ገለፃዎቹ ለአረዳድ የቀረቡና ቀላል ናቸው።

🔴 ቁርኣንን በተጅዊድ ማንበብ የሁሉም ሙስሊም ግዴታ ነው። ለዚህ ደግሞ መማር ብቻ ነው መፍትሄው!🔴

መፅሐፉን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇

👉 +251906112233 ኸይረዲን
ወይም በቴሌግራም አድራሻ 👉 @keyru134

👉 +251940032342 ኡስታዝ ኢብራሂም

2,483

subscribers

326

photos

243

videos