Kotebe Primary School Teachers Channel

@kotebe1up8


This Channel created for Kotebe Primary School Teachers .By this Channel the School Can Communicate easily with you.

Kotebe Primary School Teachers Channel

21 Oct, 17:47


Share የኮተቤ የመጀ_ደ_ት_ቤት-የተማሪዎችን የእንግሊዝኛ እና የሂሳብ ት/ት ውጤት ለማሻሻል የወጣ ፕሮግራም

Kotebe Primary School Teachers Channel

20 Oct, 18:38


ቃንቃ /ቋንቋ በሚለው ይስተካከል

Kotebe Primary School Teachers Channel

20 Oct, 15:00


ለት/ቤታችን መምህራን በሙሉ የሂሳብና የእንጊሊዘኛ ትምህርትን ውጤት ለማሻሻል በወረደው እስትራቴጂ መሰረትሰኞ የእንግሊዘኛ ቀን እንዲሆን በተወሰነው መሰረት ወደተግባር መግባታችን የሚታወቅ ሲሆን እንደተለመደው በቀን 11/2/2017 በሰልፍ ስነስርአት ላይ /በክፍል ውስጥ በ1ኛው ክፍለግዜ በሁሉም የት/ት አይነት በሁለቱም ስርአተትምህርትና በጊቢው ውስጥ በእንጊሊዘኛ ቃንቃ በመነጋገር ተግባራትን ሁላችንም እንድናከናውን በማለት እናሳስባለን።

Kotebe Primary School Teachers Channel

17 Oct, 10:14


ቀን 7/2/2017
ማስታወቂያ
ለሁሉም 1ኛ - 4ኛ ክፍል ለምታስተምሩ መምህራን በሙሉ
ነጌ ጠት 8/2/2017 ዓ.ም ተማሪዎቺን በMLC ስለምንለይ ሁላቺሁም ጠዋት ከሰልፍ ስነስረኣት ጀምሮ እንድትገኙ አጥብቀን እናሳዉቃለን፡፡

Boru,8/2/2017 barattoota sadarkaadhan MLC irratti addaan baasu waan hojanuuf Barsisooni afaan oromoo barsistan hundi akka argamtan isiin hubacisna

ማሳሰብይ ፡- በማይገኙ መምህራን ላይ እርምጃ እንወስዳለን

M/B

Kotebe Primary School Teachers Channel

17 Oct, 10:13


ማስታወቂያ
ለሁሉም 1ኛ - 4ኛ ክፍል ለምታስተምሩ መምህራን በሙሉ
ነጌ ጠት 8/2/2017 ዓ.ም ተማሪዎቺን በMLC ስለምንለይ ሁላቺሁም ጠዋት ከሰልፍ ስነስረኣት ጀምሮ እንድትገኙ አጥብቀን እናሳዉቃለን፡፡

Boru,8/2/2017 barattoota sadarkaadhan MLC irratti addaan baasu waan hojanuuf Barsisooni afaan oromoo barsistan hundi akka argamtan isiin hubacisna

ማሳሰብይ ፡- በማይገኙ መምህራን ላይ እርምጃ እንወስዳለን

M/B

Kotebe Primary School Teachers Channel

16 Oct, 11:23


ወንድራድ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በቀን 6/2/2017 ለትቤታችን ለመቀመጫ አገልግሎት የሚውል የወንበር ድጋፍ ያደረገልን ሲሆን ለተደረገልን ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን።

Kotebe Primary School Teachers Channel

13 Oct, 11:58


የመማሪያ ቦታ ሳቢና ማራኪ የማድረግ ተግባራት በት/ቤታችን፡፡

1,800

subscribers

3,694

photos

69

videos