Korerima Graphics

@korerima_graphics


Korerima Graphics

02 Sep, 10:21


ተለቋል👇
https://youtu.be/tNsQWeNMNDU

Korerima Graphics

01 Sep, 18:49


ሰላም የኮረሪማ ግራፊክስ ቤተሰቦች እንዴት ከረማችሁ ?

በ international 3D community በተዘጋጀው የአኒሜሽን ውድድር ላይ የተወዳደርኩበትን ቪዲዮ ነገ ከቀኑ 6 ሰአት ላይ በ Youtube ቻናላችን ላይ ይለቀቃል ። ሁላችሁም ገብታችሁ በማየት እንዲሁም ላይክ እና ሼር በማድረግ ድጋፋችሁን እንድታሳዩኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ ። አመሠግናለሁ
@korerima_graphics

Korerima Graphics

12 Jul, 13:44


ግራፊክ ዲዛይነሮች ጊዜያቸውን የሚቆጥቡበት 10 ወሳኝ የፎቶሾፕ ኪቦርድ ሾርትከቶችን በ 3 ደቂቃ ውስጥ አዘጋጅተን በ Youtube ቻናላችን ላይ የለቀቅን ሲሆን ከታች ባለው ሊንክ ማየት ትችላላችሁ
https://youtu.be/uADruK6n8bI

Korerima Graphics

13 Jun, 16:09


አዲስ ቪዲዮ ለቀናል። በዚህ ቪዲዮ ሎጎዎችን በቀላሉ ወደ 3D እንዴት መለወጥ እንደምትችሉ በግልፅ ያሳያል ። የቪዲዮ ሊንክ :- https://youtu.be/XMJWY-n5L0E?si=49x20vVQQTUV13mS

Korerima Graphics

13 Jun, 16:07


https://youtu.be/XMJWY-n5L0E?si=49x20vVQQTUV13mS

Korerima Graphics

09 Apr, 09:05


ላሸናፊዎች 6000 የአሜሪካ ዶላር ሽልማት ያዘጋጀው አለም አቀፍ የ ዲዛይን ውድድር ሙሉ መረጃ የ Youtube ገፃችን ላይ ተለቋል ። መልካም እድል ለሁላችሁም

የቪዲዮ ሊንክ :- https://www.youtube.com/watch?v=DPRU-JRyO9o

Korerima Graphics

08 Apr, 16:24


6 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የሚያሸልም አለም አቀፍ የዲዛይን ውድድር ተጀምሯል። ነገ ከቀኑ 6 ሰአት ስለ ውድድሩ ሙሉ መረጃ የምታገኙበት ቪዲዮ በyoutube ቻናላችን የሚለቀቅ ይሆናል።

ሌሎች ይሄን ውድድር ቢወዳደሩ ያሸንፋሉ ብላችሁ የምታስቡት ዘመድ ወይም ጓደኛ ካላችሁም ይሄን መልእክት ሼር አድርጉላቸው ።
@korerima_graphics

Korerima Graphics

15 Mar, 07:05


በ 15 ደቂቃ ለ ሪልስቴቶች እንዴት ማስታወቂያ ፖስተር ዲዛይን እንደምንሰራላቸው የሚያስተምር ቪዲዮ ተለቋል። መልካም ትምህርት

ቪዲዮ ሊንክ :- https://youtu.be/j0a_uAV-wuQ

Korerima Graphics

15 Mar, 07:03


የ ሪልስቴት ፖስተር ዲዛርን ለመስራት የተጠቀምናቸው 4 ፎቶዎች እነዚህ ናቸው ። ፎቶዎቹን አውርዳችሁ አሁን ከቪዲዮ እኩል መስራት ትችላላችሁ

Korerima Graphics

27 Feb, 16:50


ግራፊክ ዲዛይነሮችን ከስራ ያስወጣል የሚል ስጋት እየፈጠረ ስለሚገኘው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እንዲሁም ከዚህ ስጋት መውጣት የምንችልበትን መፍትሄ የሚጠቁም አጭር የ 3 ደቂቃ ቪዲዮ ለቀናል። ከታች ባለው ሊንክ ገብታችሁ እንድታዩ እንጋብዛለን
https://youtu.be/E_FmrcQd454?si=fuH01yqt5PNEc1IV

Korerima Graphics

14 Feb, 17:48


https://youtu.be/Q7y6bwM2cZg?si=PvQh1TwESuPEVJEi

Korerima Graphics

10 Jan, 08:21


ተጀምሯል 🎉

ዲዛይናችሁን በYoutube ቻናላችን ላይ ለህዝብ የምታሳዩበት እንዲሁም እውቅና የምታገኙበት ፕሮግራም ተጀምሯል ። Youtube ላይ እየገባችሁ ተሳተፉ

የቪዲዮ ሊንክ 👇
https://youtu.be/gW7oMDOtQqA?si=AsU05J4mgSx22RtQ

Korerima Graphics

09 Jan, 16:28


ጥሩ እድል ለግራፊክ ዲዛይነሮች 🎉

ዲዛይናችሁን በYoutube ቻናላችን ላይ ለህዝብ የምታሳዩበት እንዲሁም እውቅና የምታገኙበት እድል ይዘንላችሁ መጥተናል ። ነገ ጥር 1 ይጀመራል ።
@korerima_graphics

Korerima Graphics

06 Jan, 06:22


ቪዲዮ ሊንከ 👇

https://youtu.be/B_iZB97AHvw

Korerima Graphics

06 Jan, 06:22


አሁን ለተለቀቀው በ7 ደቂቃ ቲሸርት ዲዛይን የማድረግ ትምህርት ላይ የተጠቀምነው ፎቶ ይሄ ነው ። አውርዳችሁ ከቪዲዮ እኩል መማር ትችላላችሁ ።

- በዚህ ቪዲዮ ፅሁፎችን እንዴት ከርቭ እንዲሰሩ ማድረግ እንደምትችሉ
- ግሬዲየንት አጠቃቀም
- ቀለሞችን ማፍዘዝ
- ስትሮክ አጠቃቀም
- እና ጥላ አጠቃቀም በ 7 ደቂቃ ውስጥ ትማሩበታላችሁ።

Korerima Graphics

26 Dec, 06:07


https://youtu.be/7PZBBf4RLRc?si=kKp1I2ek3iQI_LlI

Korerima Graphics

26 Dec, 06:06


አዲስ የተለቀቀው የ ፊደል ማሳመሪያ ትምህርት ላይ የተጠቀምናቸው 3 ፎቶዎች እነዚህ ናቸው። 👆አውርዳችሁ ከቪዲዮ እኩል መከታተል ትችላላችሁ