Just¯Feta₂₆

@just_feta26


╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗²
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
CEO OF መገልፈጥ 😂

fσя αиу ¢σммєитѕ σя ¢яσѕѕ
👇
🤴 @Faya_man26

🎯ሳቂታው ቤተሰብ ❤️🤝😁
👥Group🫴 🏻 @just_feta62
иσ ℓєανє‼️

Just¯Feta₂₆

22 Oct, 22:36


የለሊት ስራ ፈልጉልኝ ወገን
እንቅልፍ እንደሆን የለም🙂‍↔️

Just¯Feta₂₆

21 Oct, 18:26


ሳያውቁ የቆረጡት አበባ
በፈለጉት ቀን ይደርቃል🥀

🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

21 Oct, 18:25


ስራው ጫት ሻጭ ሆኖ የማህበረሰብ አንቂ እያሉ ነው ሚጠሩት

🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

21 Oct, 18:23


Sis ፊቱን በ Lifeboy ሳሙና የሚታጠብ ወንድ ልብሽን እንዳይሰብረው

🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

21 Oct, 18:22


ቴሌ አላበድርም ብሎኝ ለ10ኛ ጊዜ ወደ 810 ስልክ Dear Customer ደንቆሮ ኖት እንዴ

🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

21 Oct, 18:21


እንዲሁ ቁጭብለን ለዘላለም ቁስላችን ላይ እንዳፈጠጥን ልንኖር አንችልም !

        🫴🏾   #JØIን🫰🏾
💥@JUST_FETA26
💥@JUST_FETA26       

Just¯Feta₂₆

20 Oct, 17:57


Tomorrow is Monday😁

Just¯Feta₂₆

20 Oct, 17:56


Can I Tell You a Sad Story😭

Just¯Feta₂₆

20 Oct, 17:55


ለሰው የማይነገር ብዙ ህመም
ሁላችንም አለን።

Just¯Feta₂₆

20 Oct, 17:53


እኔና ደጀኔ በጣም ቸግሮናል🙂‍↔️

Just¯Feta₂₆

20 Oct, 17:20


በጣም መንፈሳዊ

የሚመስሉ ሰዎች አትመኑ !🫣

🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

20 Oct, 17:19


When Mom Said

እየተበላ አይወራም🤫
ለካ ስለ ህይወት እያወራች ነበር


🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

20 Oct, 17:19


ፀጉር እና ጤና ስታጣው ነው የሚገባህ😭

🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

20 Oct, 17:18


ከፈጣሪ ጋር ብቻ አውሩ

Screenshot አያደርገውም 🤌

🫴🏾  
#JØIን🫰🏾
💥
@JUST_FETA26
💥
@JUST_FETA26

Just¯Feta₂₆

17 Oct, 18:28


እራሳቸውን እንደተፈላጊ ሚያዩ
ሰዎችን Ignore እንደማረግ
  ደስ ሚል ነገር የለም😊🤌

Just¯Feta₂₆

17 Oct, 18:25


አንዱ ጀለስ ነው አሉ…. ከስራ ተባሮ  በተጨናነቀ Taxi ተሳፍሮ ወደቤቱ ሲገባ አከራዩ የቤት ኪራይ ብር እንደጨመሩ ነገሩት።

ቀና አለና ወደ ፈጣሪ....
“ይሄንማ መጥቼ ነው ምነግርህ”

Just¯Feta₂₆

17 Oct, 18:24


ከፖስቱ ኮሜንቱ 😂😅

Just¯Feta₂₆

16 Oct, 17:25


ውዴ በአለም ላይ 7.8 ቢልዮን ሰዎች ይኖራሉ
ሴቶች 5.6B
ወንዶች 2.2B
  

    አየሽ ቺኳ ቆም ብለሽ አስቢ እኔ ላይ ከመጥገብሽ በፊት ከ2.2B ወንዶች መካከል

1 ቢሊዮኑ አግብቷል
130,000ው እስር ቤት ነው
70 ሺው እብድ ነው
ይህም ማለት 1B ወንዶች ብቻ ናቸው ለትዳር ዝግጁ ለትዳር ከ1B ውስጥም
50% ስራ የለውም
3% ጌይ ነው
5% የካቶሊክ ቄስ ነው
7% ዘመዶችሽ ናቸው
35% ከ66 አመት በላይ ናቸው እና መጥገብሽን ትተሽ ብትንከባከቢኝ ይሻልሻል


Join @Just_feta26

Just¯Feta₂₆

16 Oct, 17:24


ብታምኑም ባታምኑም እንደ *810# እና አጭር ቀሚስ እንዳረገች ሴት በላይ አሳሳች የለም😢👊!

Just¯Feta₂₆

15 Oct, 21:00


ዋሊያ ሳር ሲግጥ ነው ሚያምርበት !
#እግርኳስይብቃ