Christ Love Ministries ✝️❤️

@jopropheticvoice12


አቢሲኒያ ባንክ 155749307 አገልግሎቱን ለመደገፍ
🔴የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
Youtube❤️ https://www.youtube.com/@christlove560

⚫️TikTok❤️ follow me tiktok.com/@jonibehailu

🔵Instagram❤️ Follow me 👇 https://instagram.com/jo_huios?igshid=MzNlNGNkZWQ4Mg==

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:27


Live stream scheduled for

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:26


🤝ᴡᴇʟ ᴄᴏᴍᴇ 🤝ᴀɴᴀᴀ ᴅʜᴜꜰᴜ🤝
➥Chanalota gurguddoo kanatti ida'amaa maatii ta'a!
Wave @OnGrace1

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:25


😱እናንተ ግን Walking In Love🥰

ማንም ሰው እንዲወዳችሁ Expect አታድርጉ ነገርግን እናንተ ሁሉም ሰው ውደዱ

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:21


ሰላም የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል፦ ከታች ያሉትን ይቀላቀሉን!

WAVE ለመቀላቀል 👉@KAL_TF
መሳሰብያ WAVE የምንሰራው ክርስቲያን ቻናሎች ብቻ ነው
👇🔻👇🔻👇

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:21


ሰላም ቅዱሳን በTELEGRAM አድሱ ቻናል ተወዳጅ የሆነ እናንተም JOIN በማለት በተሰብ ይሆኑ 🙏

ለማስታወቅያ ስራ👉@kal_tf

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:21


Maal argachuu barbaaddaa
         What you want now


👉wave

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:20


ሰላም ቅዱሳን በTELEGRAM አድሱ ቻናል ተወዳጅ የሆነ እናንተም JOIN በማለት በተሰብ ይሆኑ 🙏

ለማስታወቅያ ስራ👉@kal_tf

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:20


💬💬💬💬💬💬
🤩በቅርቡ በቴሌግራም ቻናላችን⚡️ በየሳምንቱ #የሞባይል_ካርድ የሚያሸልም🎁 ውድድር📊 የምንጀምር ሲሆን የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል❤️‍🔥 እና የምንጠይቃቸውን ቀላል #መንፈሳዊ_ጥያቄዎች በመመለስ💬 ይሳተፉ፤ ይሸለሙ፡፡ በየሳምንቱ አምስት አሸናፊዎች ይሸለማሉ🎁 ተዘጋጁ ❗️

➡️Share React❤️ Comment✉️
📥📥📥📥📥📥📥
@JoPropheticVoice12
@JoPropheticVoice12
@JoPropheticVoice12

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:20


ወጣቶች በዚህ ቻናል ህይወታችሁ ይቀየራል 😱

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:20


Live stream finished (3 hours)

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:19


“እግዚአብሔር ይላል፦ በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ጎበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ፤”
— ሐዋርያት 2፥17

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:19


Live stream started

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:19


Live stream scheduled for

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:19


⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ሻሎም የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንዴት ናችሁ 😍
🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

✔️ዛሬ ሐሙስ ማታ ከምሽቱ 3ሰዐት🏪 ጀምሮ ከአገልጋይ #ጆሪቫይቫሊት እና #ከኢቫንጀሊት_ዲቦራ ጋር በቴሌግራም⚡️ ቻናላችን🔴 🎥 በፍፁም እንዳያመልጣችሁ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል 🤩

📣#የመንፈስ_ቅዱስ ሙላት እና #የትንቢት ምሽት አይቀርም 🔥🔥🔥

📣በተለያዩ #ህመም ውስጥ ላሉ #ለፈውስ ይፀለያል እንዲሁም በመንፈስ ቅዱስ ምሪት በትንቢት🗣 እናገለግላለን  👋 #የእግዚአብሔርን_ቃል እንማራለን በመንፈስ ቅዱስ ሀይል እንሞላለን🤩🔥

⬇️⬇️✉️✉️✈️⬇️⬇️
@JoPropheticVoice12
@JoPropheticVoice12
@JoPropheticVoice12
❤️🔺🀄️🀄️ሉን🔺❤️

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:17


📣የመዝሙር ግብዣዬ 🤩
         
💎#ጌታ_ኢየሱስ_ተኝቶበት🚨
⭕️ዘማሪት ኢየሩሳሌም ወርቁ|😱
  8:56 ደቂቃ |
🎶🎶🎶
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
📥📥⚡️⚡️⚡️📥📥
@JoPropheticVoice12
@JoPropheticVoice12
@JoPropheticVoice12
    🔺🀄️🀄️ሉን🔺
💠በእውነት በጣም ትወዱታላችሁ ስሙት📱

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:17


Live stream finished (2 hours)

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:17


“ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።”
— ፊልጵስዩስ 4፥6

ፊልጵስዩስ 4:6
6 በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ፣ ከምስጋናም ጋር ልመናችሁን በእግዚአብሔር ፊት አቅርቡ እንጂ ስለ ማንኛውም ነገር አትጨነቁ። አ.መ.ት

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6 አማ05
[6] ስለዚህ ስለ ሁሉም ነገር በጸሎት፥ በልመናና በምስጋና ለእግዚአብሔር አቅርቡ እንጂ ስለምንም ነገር አትጨነቁ።

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:17


Live stream started

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:09


“ኢየሱስም በምኩራቦቻቸው እያስተማረ የመንግሥትንም ወንጌል እየሰበከ በሕዝብም ያለውን ደዌና ሕማም ሁሉ እየፈወሰ በገሊላ ሁሉ ይዞር ነበር።”
— ማቴዎስ 4፥23

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:09


Live stream started

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:09


😱💬💬💬💬💬💬
⚠️ ዛሬ ከምሽቱ 3:00 🏪 ሰዐት ጀምሮ ከአገልጋይ #Jo_Revivalist ጋር በፍጹም እንዳያመልጣችሁ🔥 በቴሌግራም ⚡️ ቻናላችን የቀጥታ ስርጭት 🔺🎤 ፕሮግራም ላይ ይጠብቁን 🤩🎥

🫥🔤🔤🅰️🔤🔤🔤🔤
             
🅰️🔤🔤
🫥🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
           
🔤🔤🔤🔤🔤
📣በተለያዩ #ህመም ውስጥ ላሉ #ለፈውስ እፀልያለሁ እንዲሁም በእግዚአብሔር ምሪት #በትንቢት አገለግላለሁ  #የእግዚአብሔርን_ቃል እንማራለን #በመንፈስ_ቅዱስ ሀይል እንሞላለን🤩

📥📥✈️✈️✈️📥📥
@JoPropheticVoice12
@JoPropheticVoice12
@JoPropheticVoice12
   
🔼🀄️🀄️ሉን🔼

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:09


😱⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ሻሎም የተወደዳችሁ ቅዱሳን በያላችሁበት የእግዚአብሔር ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ 👋

📣ዛሬ ማታ ከምሽቱ 3:00 🧭 ሰዐት ጀምሮ ላይቭ 🎤 አገለግላለሁ🗣 በተለያዩ #ጥያቄዎች ውስጥ ላሉ #በትንቢት (Prophecy) አገለግላለሁ ። እንዲሁም #የመንፈስ_ቅዱስ_ሙላት 🔥 ጊዜ ይኖረናል ለታመሙ ሰዎች #ለፈውስ (Healing) እፀልያለሁ #የእግዚአብሔር_ቃል እንማራለን

✔️አይቀርም ተዘጋጁ 👋😱

📥📥⚡️⚡️⚡️📥📥
@JoPropheticVoice12
@JoPropheticVoice12
@JoPropheticVoice12
    🔺🀄️🀄️ሉን🔺

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:07


⚠️#ሳቅ_መድሀኒት_ነው 😀😂

📣አንዳንድ ሰዎች በምን ምክንያት ነው 🗣የምንስቀው ይላሉ ፤ ማለትም #ለመሳቅ_ሰው ምክንያት ይፈልጋል #መፅሐፍ _ቅዱስ የሚለው ግን ''ሁልጊዜ #በጌታ_ደስ ይበላችሁ'' ነው የሚለው ፤ ደስታ ደግሞ ከሚገለጥበት አንዱ መንገድ #በመሳቅ ነው

😂😂😂#አይደል_እንዴ_ሰዎች 🤔

“ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።”
— ፊልጵስዩስ 4፥4

✔️አግዚአብሔር 32 ጥርስ እንጂ 32 አፍ አልሰጣችሁም ። ስለዚህ ችግርህን እያሰብክ አትዘን በጌታ ተደሰት❗️‼️ 😂

⬅️አሁኑኑ ሼር ላይክና ኮመንት 💬
 
@JoPropheticVoice12
 
@JoPropheticVoice12
 
@JoPropheticVoice12

Christ Love Ministries ✝️❤️

21 Jan, 00:07


✅️የእለቱ የእግዚአብሔር ቃል ለእናንተ Meditate the word !

📣መልካም ቀን
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤