🎯focus- ትኩረት

@focus_youth


@focusyouth

🎯#ትኩረትህ 🎯#በማን እና 🎯#በምን 🎯#ላይ ነው?

🎯ራዕይህ አንድ ሁለት🎯 ራዕይ የለም

🎯አላማህ አንድ ነው🎯 ሁለት አለማ የለም

🎯እይታህ አንድ ነው🎯 ሁለት እይታ የለም

🎯መድረሻህ ፍጻመህ አንድ ነው🎯 ሁለት መድረሻ እና ፍጻሜ የለም

🎯focus- ትኩረት

06 Oct, 18:47


በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።

ዛሬ መስከረም 26/2017 ምሽት 2 ሰዓት አካባቢ ለተወሰኑ ሴኮንዶች የቆየ አነስተኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ማጋጠሙን ተገንዝበናል።

የካ አባዶ፣ሰሜን ሆቴል፣አያት ሲኤም ሲ አካባቢዎች መንቀጥቀጡ ካጋጠመባቸው አካባቢዎች መሆናቸው ተረድተናል ።

የመሬት መንቀጥቀጡ በርዕደ መርት መለኪያ(በሬክትር ልኬት ) ምን ያህል እንደሆነ እና ያደረሰው ጉዳት ይኖር እንደሁ ለጊዜው የታወቀ ነገር የለም።

24 አከባቢ ለአጭር ሰከንዶች የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ሁሉም ደጅ ነው ያለው። ሕዝቡ ተረብሿል። "ፀልዩ ንሰሃ ግቡ በወንጌል እመኑ!"


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

🎯focus- ትኩረት

17 Sep, 10:12


ወድሃለሁ ይላል ዜማዬ
ግን ይታዘዛል ወይ ኑሮዬ?
አድነኝ ከግብዝነት
አድነኝ ከሁለት ዓይነት ፊት


ኢየሱስዬ😭
@focus_youth 
@focus_youth
@focus_youth

🎯focus- ትኩረት

11 Sep, 06:38


🌼🌻🌼🌻🌼 እንኳን አደረሳችሁ! 🌼🌻🌼🌻🌼

💪 ክብርለእግዚአብሔር ይሁን 💪
የአሸናፊነት ዓመት ይሁንልን

🌼🌻
@focus_youth 🌼🌻

🎯focus- ትኩረት

09 Sep, 13:48


tiktok.com/@milimark7

🎯focus- ትኩረት

03 Sep, 07:31


tiktok.com/@milimark7

🎯focus- ትኩረት

21 Aug, 15:05


ሊንኩን ከፍታቹ ከተመቻቹ ፎሎ አርጉ please

🎯focus- ትኩረት

21 Aug, 15:05


https://www.tiktok.com/@milimark7?_t=8p3lQ7luBAU&_r=1

🎯focus- ትኩረት

15 Aug, 12:57


ለነገሮች መጠንቀቅ ያለብህ ሰው ስለምያይ ሳይሆን እግዝአብሔር ስለምያይ ነው ።

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

🎯focus- ትኩረት

18 Jul, 17:48


ለነገሮች መጠንቀቅ ያለብህ ሰው ስለምያይ ሳይሆን እግዝአብሔር ስለምያይ ነው ።

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

🎯focus- ትኩረት

14 Jun, 09:52


አድርሱልኝ...

አዕምሮ እግዚአብሔር ለሰው ልጅ የሰጠው ትልቅ ሀብት ሲሆን ካልታደሰ ደግሞ ከሰይጣን የበለጠ የሰው ቀንደኛ ጠላት ነው።

በእግዚአብሔር ተዓምራት ከግብፅ ልትወጣ ትችላለህ ከግብፅ አስተሳሰብ ግን በእግዚአብሔር ቃል እንጂ በተዐምራት አትወጣም።

እግዚአብሔር ከዓለም ወደ መንግሥቱ የጠራን ነጠላ ሊያስጥለን ሳይሆን አሮጌውን አስተሳሰብ ሊያስጥለን ነውና ነጠላ የጣልክ ክፉ አሳብ ያልጣልክ አትሁን።


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

🎯focus- ትኩረት

12 Jun, 18:09


እግዚአብሔር ለደህንነት ሁሉንም ጠርቷል። የሚድኑት ግን የመጡት ብቻ ናቸው። መምጫው ደሞ ኢየሱስ ብቻ ነው!!

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

🎯focus- ትኩረት

19 May, 11:46


ዛሬ ቸርች እንዴት ነበር?

ምን ተሰበካቹ?


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

🎯focus- ትኩረት

17 May, 21:25


“በሰው ልብ ብዙ አሳብ አለ፤ የእግዚአብሔር ምክር ግን እርሱ ይጸናል።”
  — ምሳሌ 19፥21


የእርሱ ይበልጣል።

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

🎯focus- ትኩረት

03 May, 19:18


ሞቶብኝ አደለም ሞቶልኝ ነው

የኔ መሲህ


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

🎯focus- ትኩረት

03 May, 17:54


#ምንም_ያህል_ብትወዱኝ...#ስለእኔ_እርቃናችሁን_በመስቀል_ላይ_አትሰቀሉልኝም🙌

#ገዳዩን_ሊያድን_የሞተ_የኔ_መሲህ🥺🥺

“ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።”
— ሮሜ 5፥7


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

🎯focus- ትኩረት

02 May, 20:12


የፊታችን ቅዳሜ በአለታ ወንዶ ከተማ

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

🎯focus- ትኩረት

10 Apr, 19:41


በሙቀቱ ማኖ #በዕውቀቱ _ስዩም #ሙሉቀን_መለሰ ቤቱ ልቀላውጥ ሂጄ ጠብ እርግፍ ብሎ አላስተናገደኝም ፤ መዝሙርም ለመዘመር (ሲሞክር) እንደአውራዎቹ አልተሳካለትም የሚል ብይን ሰጥቷል።
ሲጀመር አንድ ዘማሪ በመዝሙር ተሳክቶለታል ለመባል ምን መሆን አለበት?
👉ግጥም እና ዜማው ሊያምር ይገባል?
👉ቅላጼው ሊስረቀረቅ ይገባል?
👉ቪዲዮ ክሊፕ መሰራት አለበት?
ሲጀመር ብይን ሰጪውስ ማነው? ሰው ወይ እግዚአብሔር? አማኙ ወይ ኤቲዪስቱ መሪዎቹ ወይስ መጋቢዎቹ ዘማሪያን ነው የሙዚቃ ተጫዋች?
*
ሌላው ደግሞ
#ኢትዮጵያ አትናፍቀንም ብሏል ብላችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ምትሉ🤔
ሲጀመር አለመናፈቅ መብቱ ነው ፤ የናፈቀኝ
#የኢየሱስን ክብር እና ፊቱን ማየት ነው አለ ፤ ታሞ እንኳ ለህክምና ወጪ በዘፈን ኮንሰርት ብር እንሰብስብልህ እነ ታማኝ በየነ ሲሉት አሻፈረኝ ያለ በጌታ አምላኩ ልቡ የጸና እንደዘመረውም #የኢየሱስ_ወታደር የሆነ ሰው ነው።
#ሙሉቀን ማለት የዓለምን ዝና፣ክብር ፣ ኮተት ሁሉ ንቆ ያመነውን እና የናፈቀውን ጌታ ለማየት በቃሉ የጸና ተምሳሌታችን ነው።
ሁሉም አፉን የሚከፍትበት በተለይ
#በእውቀቱ የደጋገመው(በጋሻው ላይ የተሳለቀው የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው) እምነት ቢኖር የወንጌል አማኞችን ነው ፤ ለነገሩ ስድብ ክብራችን መዋረድ እላይ ዋጋችን፣ ሌላው ቀርቶ ሞ*ት እንኳን ወደ ናፍቆታችን ኢየሱስ መቅረቢያ መንገዳችን መሆኑን ብታውቁ ሁላችሁም በእኛ በቀናችሁ ነበር።
#እንናፍቅኻለን_ኢየሱሴ🥰🥰🥰
ማራናታ🙏🙏🙏
አበባየሁ ጌታ


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

🎯focus- ትኩረት

03 Apr, 20:14


እየተፎካከርን ያለነው ሰው ካለ አደጋ ውስጥ ነን!
                             Dawit getachew

@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

🎯focus- ትኩረት

31 Mar, 18:29


ይህ ቃል ዛሬ ማታ ተፈጸመ!

ኤፌሶን 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ።


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth

🎯focus- ትኩረት

25 Mar, 18:29


ሰው ምንድን ነው??

እስኪ ሀሳባቹን አጋሩን:-

“ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው?”
— መዝሙር 8፥4


@focus_youth
@focus_youth
@focus_youth