ኢትዮ ሸገር ደላላ Ethio Sheger Delala

@ethioshegerdelala0912749090


✆ 09~12~74~90~90
✆ 09~11~09~88~47
☞ ኢትዮ ሸገር ደላላ
👉 የምንሰራቸው ስራዎች፤ ቪላ ፣ቦታ ፣ አፓርታማ
ኮንደሚንየም የሚፈልጉትን ይደውሉልን
ሰላም እና ፍቅር ለአገራችን ይሁንላት በኛ በልጆቾም
ይሁንልን አሜንንንንንንን
" ጥበብን ማወቅ ህይውትን ማወቅ ነው ።
ህይውትን በጥበብ መኖር ሰው ሆኖ
የመፊጠርን ክብር ማወቅ ነው " ።

ኢትዮ ሸገር ደላላ Ethio Sheger Delala

22 Oct, 15:43


ቅናሽ ቅናሽ የሚሸጥ አፓርታማ ቤት
🦘 Ethio ሸገር ቤቶች Delala
🕊 ሰላም እና ፍቅር በልባችን ይሁን
🎸 ሰሚት 72 ሰፈር የሚሸጥ አፓርታማ ቤት
🎸 1ኛ ፎቅ ላይ
🎸 ባለ 3 መኝታ
🎸 ስፋት 100 ካሬ
🎸 2 ሻውር ሽንትቤት
🎸 ክችን ካብኔ እና ቁም ሳጥን ያለው
🎸 ካርታ ያለው ስም የሚዞር
🎸 ቀርበው ማየት ይችላሉ
🎸 ዎጋ 9,800,000 ብር
➲ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎️ . . . 📞 09 12 74 90 90
📞 09 11 09 88 47
🎸 like እና share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
🎸 በተጨማሪ ሊንኩን join በማድረግ ይመልከቱ

@EthioShegerDelala0912749090
join 👇👇join 👇👇join
https://t.me/EthioShegerDelala0912749090
👆👆join join ያድርጉ 👆👆

ኢትዮ ሸገር ደላላ Ethio Sheger Delala

18 Oct, 20:35


ሰላም ጤና ይስጥልን
የመሬት ጨረታ
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ 4ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማውጣቱን አስታወቀ፡፡
******
ጥቅምት 8 /2017ዓ.ም
ቢሮው 4ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ በአራዳ ክ/ከተማ፣ በየካ፣በንፋስ ስልክ ላፍቶ፤በኮልፌ በቀራንዮ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፤በአዲስ ከተማ፣በለሚ ኩራ፣ በልደታ፣ በጉለሌ እና ቦሌ ክ/ከተሞች የተዘጋጁ 285 ቦታዎችን በግልፅ ሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ጥቅምት 8 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ ልሳን ጋዜ ልዩ ዕትም ይፋ አድርጓል፡፡
በዚህ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ ሆነ ድርጅት ለአንድ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 2,300.00 (ሁለት ሺህ ሶስት መቶ ብር) በቴሌ ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከጥቅምት 08 ቀን 2017 እስከ ጥቀምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9 ሰዓት ድረስ http://xn--2merkato-yv7a.com/ ወይም afrotender.com በኦላይን በመግዛት መወዳደር የሚቻል ሲሆን ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ.ም በቦሌ ክፍለ ከተማ መሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚከፈት መሆኑን ቢሮው አስታውቋል፡፡ በ3ኛው ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ 227 ፕሎቶችን ከብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ በሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ማስተላለፉ ይታወቃ፡፡
~ >< ~ >< ~ >< ~ >< ~
like እና share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁን

https://t.me/EthioShegerDelala0912749090
~ > ~ > ~ >< ~ < ~ < ~

ኢትዮ ሸገር ደላላ Ethio Sheger Delala

16 Oct, 03:49


Ethio ሸገር ቤቶች Delala
🕊 ሰላም በልባቹ ይብዛላችሁ
➥ like እና share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም
ቦታ አያት በዘመናዊ መልኩ የተሠራ
የተመቻቸ መኪና ማቆሚያ ያለው ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ
ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አስፋልት ዳር ላይ
87 ካሬ ሜትር
2ኛ ደረጃ ፎቅ ላይ
ቀሪ እዳ 1,500,000 ሺህ ብር
መሸጫ ዋጋ 5,000,000 ብር
➥ አይተው መደራደር ይቻላል

☎️ ለበለጠ መረጃ 📞 09 11 09 88 47
📞 07 77 74 00 90
➥ ለበለጠ መረጃ ሊንኩን join በማድረግ ይመልከቱ
https://t.me/EthioShegerDelala0912749090
👆👆 join join ያድርጉት

ኢትዮ ሸገር ደላላ Ethio Sheger Delala

15 Oct, 03:08


Ethio ሸገር ቤቶች Delala
🙏 ሰላም ሁሉ በስራቹ ይሁንላችሁ
🦘የሚሸጥ ቦታ ፤ ቤት በአቃቂ
🦘አቃቂ ከጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል ወደ አለም ባንክ በሚወስደው መንገድ መሀል /ቀስተደመና/አከባቢ
🦘 ስፋት 150 ካሬ
🦘 4 ክፍል 3በ4 ብሎኬት ሰርቪስ ቤት አለው
🦘 ዲጂታል ዶክመንት የተሟላ ነው ለመኖሪያ ምቹ
🦘 ሊዝ 13,500 ብር አለበት
🦘 ዋጋ 6,200,000 ብር
☎️ ➧ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
📞09 11 09 88 47
📞09 12 74 90 90
Ethio ሸገር ቤቶች Delala
@EthioShegerDelala0912749090
$🦘👆ተጭነው JOIN ያድርጉ 🙏🙏
👇👇👇telegram 👇👇👇
https://t.me/EthioShegerDelala0912749090
✈️🦘✈️🦘✈️🦘✈️

ኢትዮ ሸገር ደላላ Ethio Sheger Delala

14 Oct, 14:21


የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአዋጅ ቁጥር 84/2016 በአንቀጽ 22 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ገንብቶ ከሚያስተላልፋቸው መደበኛ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በተጨማሪ በካፒታል ፕሮጀክት እየገነባ ለሽያጭ የሚያቀርባቸው የመኖሪያና ንግድ ቤቶች እንዳሉ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሰረት በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ግንባታቸው የተጠናቀቁና መሠረተ ልማት የተሟላላቸውን 545 ባለ አራትና ባለአስራ አንድ ወለል ከፍታ ያላቸውን መኖሪያ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

ኮርፖሬሽኑ ለጨረታ ያቀረባቸውን መኖሪያ ቤቶች ተወዳድሮ መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከ04/02/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 27/02/2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት 21 የሥራ ቀናት (ቅዳሜን ሙሉ ቀን ጨምሮ) ከጠዋቱ 1፡30 እስከ ምሽት 12፡30 ድረስ በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 1000.00/አንድ ሺህ በመክፈል ከዚህ በታች በተገለፁት ቦታዎች መግዛት ይችላሉ፡፡
https://t.me/EthioShegerDelala0912749090
https://t.me/EthioShegerDelala0912749090
☝️☝️ join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ☝️☝️

ኢትዮ ሸገር ደላላ Ethio Sheger Delala

11 Oct, 04:02


Ethio ሸገር ቤቶች Delala
🕊 ሰላም ጤና ይስጥልኝ
➾ አያት ሳይት 4 { ውሃ ታንከር }
➾ የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም
➾ የሚሸጥ የንግድ ቤት
➾ 1ኛ ፎቅ ላይ
➾ ስፋት 80 ካሬ
➾ ቀሪ እዳ 1.3
➾ ዋጋ 2,600,000 ብር
➾ ለገስታውስ ቢዝነስ የሚሆን
➾ ለፀጉር ቤት ቢዝነስ የሚሆን
➾ ለመኖርያ ቤት እና . . . ወዘተ
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
📲...📞09 11 09 88 47
📞09 12 74 90 90
➾ like እና share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
➾Telegram ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁን
https://t.me/EthioShegerDelala0912749090
👆👆 join join ያድርጉ 👆👆
➾ ብልህ ነገን ያልማል ገንዘቡን ቤት ላይ ያውላል
{}{}{}{}{}{}{}{}{}