የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት

@ethiopianmilitary


የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት

11 Jan, 20:20


ከውጊያ ስንመለስ
1 የፍልድ ማርሻል ማዕረግ ፣ 4 የሙሉ ጀነራል ማዕረግ ፣ 14 የሌተናል ጀነራል ማዕረግ፣ 24 የሜጀር ጀነራል ማዕረግ እና 58 የብርጋዴር ጀነራል ማዕረግ ተሰጥቷል
የጀነራል መኮንኖቹ ሹመት በጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር አብይ አሕመድ አቅራቢነት በርዕሰ ብሄር ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ነው የተሰጠው
ለሁሉም እንኳን ደስ አላችሁ ብለናል

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት

11 Jan, 20:02


የኔ የሚባል ክልል ሳይሆን የኛ የሁላችንም ኢትዮጵያ ታስፈልገናለች

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት

11 Jan, 20:02


ኢትዮጵያ ጦርነቱን አሸንፋለች የምንለው ጠላቶቿ ሲሸነፉ ሳይሆን
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከላይ እስከ ታች
አንድ አይነት የሆነ ያገር ፍቅር ስሜት ሲሰማው ነው

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት

11 Jan, 19:50


ኢትዮጵያ የገባችበት ትልቅ ፈተና ለሁላችንም አዲስ ነገር አይደለም
በዚህ ምክንያት ለተወሰኑ ወራት ዘመቻ ላይ ነበርን አሁን ተመልሰናል እኛ በሌለንበት ጊዜአት

https://t.me/ethioooopia
https://t.me/ethioooopia
https://t.me/ethioooopia
☝️☝️☝️
ከዚህ ከላይ ባለው
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት Chat ላይ እኛን ሆናችሁ chat or post ስታረጉ የነበራቸውን ሁሉ ልናመሰግናቸው እንወዳለን
ኢትዮጵያ አሁንም ወደፊትም ታሸንፊለች

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት

11 Jan, 19:50


ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ ከ ዘመቻ መልስ

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት

31 Jul, 14:50


https://t.me/ethioooopia

https://t.me/ethioooopia

https://t.me/ethioooopia

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት

30 Jun, 18:57


ዝምታ ሳይሻል አይቀርም ...........

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት

20 Apr, 12:43


ከሰሜን እስከ ደብብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በግፍ እየታረዱ እየተገደሉ እየተፈናቀሉ እየተሰደዱ ላሉት ወገኖቻችን ድምፅ እንሁንላቸው

#በወገኖቼ_ላይ_እሚደርሰውን_ግፍ_እቃወማለሁ

እንድ ኢትዮጵያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት

20 Apr, 12:32


3k subscribers

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት

18 Apr, 17:55


ኢትዮጵያ ገዳይዋ አስለቃሿ ሳይሆን አልቃሿ ነው

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት

12 Apr, 20:29


https://t.me/ethioooopia

https://t.me/ethioooopia

https://t.me/ethioooopia

4,202

subscribers

331

photos

21

videos