𝗕𝗹𝘂𝗲 𝗠𝗮𝗿𝗸 𝗖𝗼𝗹𝗹𝗲𝗴𝗲 🕮

@bluemarkcollegeee


ብሉማርክ የጥራት ልክ!!
A place where quality is assured!!

𝗕𝗹𝘂𝗲 𝗠𝗮𝗿𝗸 𝗖𝗼𝗹𝗹𝗲𝗴𝗲 🕮

14 Oct, 07:30


Urgent announcement

𝗕𝗹𝘂𝗲 𝗠𝗮𝗿𝗸 𝗖𝗼𝗹𝗹𝗲𝗴𝗲 🕮

29 Aug, 11:28


ለ ብሉ ማርክ ኮሌጅ - የባህርዳር ካምፓስ የርቀት ትምህርት ተማሪዎች

በመጪው ቅዳሜ (25/12/2016)
የአመቱን የመጨረሻ ተርም ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ ፋሲሎ ትምህርት ቤት ከጠዋቱ 2:00 ተገኝታችሁ እንድትፈተኑ እናሳውቃለን።

                                           ኮሌጁ

ማሳሰቢያ: ተማሪዎች ወደፈተና ለመግባት የተርም ክፍያቸውን በማጠናቀቅ መታወቂያቸውን አሳድሰው መምጣት ይኖርባቸዋል።

𝗕𝗹𝘂𝗲 𝗠𝗮𝗿𝗸 𝗖𝗼𝗹𝗹𝗲𝗴𝗲 🕮

08 Aug, 12:41


Module to Exit Exam preparation

𝗕𝗹𝘂𝗲 𝗠𝗮𝗿𝗸 𝗖𝗼𝗹𝗹𝗲𝗴𝗲 🕮

07 Aug, 09:39


urgent announcement

𝗕𝗹𝘂𝗲 𝗠𝗮𝗿𝗸 𝗖𝗼𝗹𝗹𝗲𝗴𝗲 🕮

17 Jun, 09:02


urgent/requiring immediate attention/

𝗕𝗹𝘂𝗲 𝗠𝗮𝗿𝗸 𝗖𝗼𝗹𝗹𝗲𝗴𝗲 🕮

16 May, 11:27


To Blue Mark College Graduates from 2013 to 2015 E.C

𝗕𝗹𝘂𝗲 𝗠𝗮𝗿𝗸 𝗖𝗼𝗹𝗹𝗲𝗴𝗲 🕮

03 Feb, 08:47


ተጨማሪ ማብራሪያ

ሞዴል ፈተናውን ለመፈተን ሁሉም የትምህርት መስኮች/ Departments/ በሁሉም ቀናት መሰጠት የሚችሉ ስለሆነ ለራሳችሁ ምቹ የሆነ ቀን በመምረጥ መፈተን የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

⚠️ ይህ የፈተና ፕሮግራም የሚያገለግለው ለ ሞዴል ፈተና ብቻ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።

የዋናው መውጫ ፈተና የእያንዳንዱ ዲፓርትመንት የመፈተኛ ቀናት እንደደረሱን የምናሳውቅ ይሆናል።

𝗕𝗹𝘂𝗲 𝗠𝗮𝗿𝗸 𝗖𝗼𝗹𝗹𝗲𝗴𝗲 🕮

03 Feb, 08:23


ለብሉ ማርክ ኮሌጅ የሁለተኛው ዙር የ መውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ፡

ባለፉት ሁለት ሳምንታት በተለያየ ቦታ online ለ መውጫ ፈተና የሞላችሁ እና ያስሞላችሁ ተማሪዎች Username እና Password ትምህርት ሚኒስቴር ወደ ኮሌጁ የላከ ስለሆነ ወደኮሌጁ በመምጣት መውሰድ እና ከጥር 28 እስከ የካቲት 05 የሚሰጠውን የሞዴል ፈተና በሚቀርባችሁ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መፈተን የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

𝗕𝗹𝘂𝗲 𝗠𝗮𝗿𝗸 𝗖𝗼𝗹𝗹𝗲𝗴𝗲 🕮

31 Jan, 14:03


ውድ የ ብሉማርክ ኮሌጅ የ2016 አጋማሽ የመውጫ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ
መፈተኛ ቀናት የተራዘሙ መሆኑን እና ቀኑም ከየካቲት 6 እስከ 9 2016 ዓ.ም የተደረገ መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

𝗕𝗹𝘂𝗲 𝗠𝗮𝗿𝗸 𝗖𝗼𝗹𝗹𝗲𝗴𝗲 🕮

31 Jan, 08:01


በ2015 ዓ.ም ለመውጫ ፈተና Username እና Password መጥቶላችሁ ነገር ግን ፈተናውን በተለያየ ምክንያት መፈተን ያልቻላችሁ ተማሪዎች ዛሬ (22/05/2016) ብቻ ባቅራቢያችሁ ያሉ የኮሌጁ አስተባባሪዎች ጋ እንድታመለክቱ እናሳስባለን።

ባህር ዳር የምትገኙ ተማሪዎቻችን ወደዋናው ካምፓስ በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

𝗕𝗹𝘂𝗲 𝗠𝗮𝗿𝗸 𝗖𝗼𝗹𝗹𝗲𝗴𝗲 🕮

23 Jan, 19:24


በተጨማሪም ከዚህ በፊት username እና Password መጥቶላችሁ በተለያየ ምክንያት ፈተናውን ሳትፈተኑ የቀራችሁ ተማሪዎች ለጊዜው የናንተን መረጃ ትምህርት ሚኒስቴር ዳታቤዝ ላይ ያላስገባው እና online መሙላት የማትችሉ መሆኑን አውቃችሁ አዲስ መረጃ ከትምህርት ሚኒስቴር እስኪደርሰን በትዕግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን።

𝗕𝗹𝘂𝗲 𝗠𝗮𝗿𝗸 𝗖𝗼𝗹𝗹𝗲𝗴𝗲 🕮

23 Jan, 19:11


ለውድ የብሉ ማርክ ኮሌጅ የሁለተኛው ዙር የመውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ
በሁሉም ቦታ ለመመዝገብ የኢንተርኔት እና የቴሌብር መጨናነቅ እንደተከሰተ ይታወቃል። በዚህም ምክንያት ምዝገባው እስከ መጪው እሁድ ማለትም (ጥር 19, 2016) እኩለ ቀን ድረስ መራዘሙን አውቃችሁ በተጠቀስው ጊዜ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ
ወደ ዋናው ካምፓስ ባህርዳር በመምጣት እንዲሁም
በአካባቢያችሁ ያለን አስተባባሪ በመጠየቅ
እንዲሁም በሚከተሉት ስልኮች በመደወል ማንኛውንም እገዛ መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
📞 +251948121212
📞+251904292929
📞+251906575757
ማሳሰቢያ፡ የመመዝገቢያ ጊዜ የተራዘመ ቢሆንም የመፈተኛ ጊዜው እንደነበረ (ከ ጥር 27 - የካቲት 1) መሆኑን እናሳውቃለን።

𝗕𝗹𝘂𝗲 𝗠𝗮𝗿𝗸 𝗖𝗼𝗹𝗹𝗲𝗴𝗲 🕮

18 Jan, 13:34


ከ2015 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም በቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ለእጩ ተመራቂ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም #አጋማሽ ላይ የመውጫ ፈተናን ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ላሉ ተፈታኞች በሙሉ ፈተናው ከጥር 27- የካቲት 1/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል ብሏል።

በሐምሌ ወር 2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን ተፈትነው ያላለፉ እና ከጥር 27 - የካቲት 1/ 2016 ዓ.ም ድረስ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ያሉ ተፈታኞች በሙሉ ምዝገባ የሚያካሂዱት የመፈተኛ ተቋም (የመንግስት ዩኒቨርሲቲ) የሚመርጡት በዚህ ማስፈንጠሪያ (Link)
(https://exam.ethernet.edu.et)  ነው።

ስለሆነ ከጥር 08 እስከ ጥር 15 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በ " ቴሌ ብር " ብቻ በመክፈል መመዝገብ እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

አመልካቾች ተጨማሪ ድጋፍ የሚፈልጉ ከሆነ በስልክ ቁጥር +251 118 13 21 76 ወይም በኢሜይል [email protected] በኩል ድጋፍ ማግኘት የሚችሉ መሆኑ ተገልጿል።

ትምህርት ሚኒስቴር ፤ ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የሚፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚያካሂዱትና  እና የአገልግሎት ክፍያ የሚፈፅሙት በተቋማቸው በኩል መሆኑን ገልጾ አስፈላጊው የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማቸው በኩል እንደሚደርሳቸው አመልክቷል።

ለተጨማሪ መረጃ የኮሌጁን የመስመር ስልኮች መጠቀም ትችላላችሁ።
+251904292929
+251948121212
በመደወል ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ።

𝗕𝗹𝘂𝗲 𝗠𝗮𝗿𝗸 𝗖𝗼𝗹𝗹𝗲𝗴𝗲 🕮

17 Jul, 09:07


Hello Students

here is the link to see your Exit exam result

https://result.ethernet.edu.et/#