አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

@amezingtruths


በአለም ላይ ብዙ አስገራሚ እና አስደነቀኝ እውነታዎች አሉ ። አናም እኝህን አስገራሚ እና አስደኛቂ እውነታዎችን በየቀኑ አቀርብላቹሀለው ፤ ግሩፓችንን ለመቀላቀል በ @amezingtruth ይጠቀሙ ፤ ሀሳብ አስተያየት ካሎት በ @xan_xad ሊያገኙኝ ይችላሉ፤ #share እና #like በማድረግ አድናቆቶን ይግለፁልኝ !!! 🙏
ለcross 👉 @xan_xad
YouTube :- https://youtube

አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

24 Aug, 04:19


ይህንን ያቃሉ?

ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ማርን ለልጆች ማብላት ጥሩ አይደለም በተለይም ከ6ወር - 1 አመት ድረስ እንዲበሉ አታድርጓቸው ፤ ምክንያቱም የህፃናቱን የመናገር ችሎታ ይቀንሳል እንዲሁም ኮልታፋ እና እንዲንተባተቡ ያደርጋል

አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

20 May, 02:50


ሳቅ ለጠናማ ህይወት ትልቅ ቦታ ያለው ሲሆን በተጨማሪው ካሎሪዎችን በማቃጠል ለረጀም እድሜ ትልቅ ቦታ አለው።
እስቲ ፈገግ በል😁

አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

20 May, 02:49


ከላይ የሚታዪት ፎቶ በ1665 መላው አፍሪካ እትዮጵያ ተብላ የሚትጠራበት ጊዘ ነበር😁

አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

20 May, 02:48


🇳🇬🇳🇬             👨‍👦‍👦👨‍👧‍👦👩‍👩‍👧‍👧

ናይጄሪያ ከአፍርካ በህዝብ ቁጥር አንደኛ ናት ፣ 154.7 ሚሊየን ህዝብ ይዛለች ፣ ይህም የአፍርካ 18% የህዝብ ቁጥር በእሷ ይሸፈናል ።

አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

19 May, 04:31


🧠🌟ይህን ያውቁ ኖሯል?

እያንዳንዱን ቁጥር በእንግሊዘኛ ፊደላት(σиє,тωσ,тняєє,...єт¢) ብትጽፉ አንድ ቢሊዮን(ʙɪʟʟɪᴏɴ) እስክትደርሱ ድረስ "B" የሚለውን ፊደል አታገኙም

አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

18 May, 03:18


አራት አፍሪካዊ የናይጄሪያ ተወላጅ ሴት ተማሪዎች አንድ ሊትር ሽንት ብቻ እንደ ነዳጅ የሚጠቀም ለ6 ሰአታት ኤሌክትሪክ የሚያመነጭ ጀነሬተር ሰርተዋል።

ያለንን ነገር በአግባቡ በመጠቀም የፈጠራ ባለቤት እንሁን!😁

አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

18 May, 03:17


.1. ጉንዳኖች ሳንባ የላቸውም.

2. ጉንዳኖች ጆሮ የላቸውም.

3. ጉንዳኖች ገበሬዎች ናቸው.

4. ጉንዳኖች ሁለት ሆድ አላቸው.

5. ጉንዳኖች መዋኘት ይችላሉ.

6. ጉንዳኖች የባሪያ ባለቤቶች ናቸው።

7 በአለም ዙሪያ ከ12,000 በላይ የጉንዳን ዝርያዎች አሉ።

8 ጉንዳን የሰውነቱን ክብደት 20 እጥፍ ማንሳት ይችላል።

9አንዳንድ ንግሥት ጉንዳኖች ለብዙ አመታት ሊኖሩ ይችላሉ እና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዘሮች ሊወልዱ ይችላሉ.

10. ጉንዳኖች ሲጣሉ አብዛኛውን ጊዜ እስከ ሞት ድረስ ይዋጋሉ።

11 የቅኝ ግዛት ንግስት ስትሞት ቅኝ ግዛቱ ለጥቂት ወራት ብቻ ሊቆይ ይችላል.

12. ጉንዳኖች ያለ ኦክስጅን ለሁለት ሰዓታት ሊኖሩ ይችላሉ.

13ጉንዳኖች ደም የላቸውም

አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

18 May, 03:17


በህልምዎት አይተውት ያቃሉ ? 😭

አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

06 May, 03:08


ከሰሞኑን የአሜሪካ ግዛት በሆነችው 'ኬንታኪ' ... አንድ ግለሰብ 100,00$ የሚጠጋ የchild support ገንዘብ ለተፋታችው የቀድሞ ሚስቱ ላለመክፈል ሲል የሞተ በማስመሰል የሞት ሰርተፍኬት በማሰራቱ ተቀጣ።

☹️

አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

06 May, 03:07


ደቡብ ኮሪያ ውስጥ ቁጭ ብለው  ምንም ማድረግ የማይፈቀድበት  ውድድር አለ።

በጣም የተረጋጋ ተባለው ሰው  አሸናፊ ይሆናል።

አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

06 May, 03:06


በኬንያ ይህ አትክልተኛ ተቀጥሮ ከሚሰራበት ቤት 3ት እህትማማቾችን አስረግዙዋል።

አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

06 May, 03:03


👉ቀዝቃዛ ክፍል ውስጥ መተኛት መጥፎ እና አደገኛ ሕልም የማየት አጋጣሚን ይጨምራል ::

አስገራሚ እውነታዎች😳😳🤔🤔

26 Apr, 09:14


Call +251985777031