ACE AA Multimedia

@ace_aa_multimedia


“እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።”
1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥16

https://youtube.com/@ACE_AA_multimedia

ACE AA Multimedia

10 Dec, 07:48


https://youtu.be/yzuLSNQHs-s?si=PFJQ8VwjaPDgcysy

ACE AA Multimedia

30 Nov, 05:12


በክርስቶስ ኢየሱስ ለተቀደሳችሁ፥ የሁላችን ጌታ የሆነውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ከሚጠሩት ሁሉ ጋር ቅዱሳን ለመሆን ለተጠራችሁ ሁሉ!

ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን!

ዛሬም ለልጆቹ ለራሱ ክብርና ለአካሉ መታነጽ የሚሆነውን ልዩ ልዩ ጸጋ እንደ ፈቀደ የሚሰጠው አምላካችንን እየባረክን በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኅብረ-ዝማሬ መዘምራን የተዘጋጀውንና "እግዚአብሔር አንድ ነው!" የተሰኘውን የዝማሬ ሰንዱቅ ስናቀርብላችሁ ለምስጋናና ለመታነጽ እንዲሆንላችሁ በማመን ነው።

በዚህ የዝማሬ ዝግጅት በሁሉም አቅጣጫ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር ለአገልጋዮቹ በወሰነው በረከቱ አትረፍርፎ እንዲባርካቸው እየጸለይን ጌታችን ቢፈቅድ ብንኖር አልበሙ በጥቂት ቀናት ውስጥ እጃችሁ ባለው ስልክ ላይ በሚገኘው የአፖስቶሊክ ሶንግስ መተግበሪያ ላይ ዝግጁ ይሆናል።

የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል

ኅዳር 2016 ዓ.ም

ACE AA Multimedia

27 Nov, 05:52


https://youtu.be/KDjPs-8Z-Tw?si=G-Vqd-JhjT4sA-a2

ACE AA Multimedia

12 Nov, 08:31


https://youtu.be/K5dpso788Qw

ACE AA Multimedia

04 Nov, 19:51


የተወደዳችሁ ቅዱሳን ሰላም ይብዛላችሁ !!
የስብሰባ ጥሪ:-
“.. በሄድህበት ስፍራ ሁሉ ነፍስህን እንደ ምርኮ አድርጌ እሰጥሃለሁ።”
                          ኤር45፥5
በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሰበካ በሁሉም አጥቢያ የምትገኙ በግልም ይሁን በመንግሥት ዩንቨርስቲ ተቋማት ውስጥ በትምህርት ላይ ያላችሁና እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በአዲስ አበባም ይሁን በተለያዩ የክልል ዩንቨርስቲዎች የተመደባችሁ ወንድሞችና እህቶች በሙሉ:-
"በአንተም ምክር መራኸኝ ከክብርም ጋርተቀበልከኝ "እንደሚል አባታዊ ምክርን ለመስጠት የአዲስ አበባ ሰበካ ኃላፊ ቢሾፕ ተረፈ ፈካ ስለሚፈልጓችሁ ፊታችን ቅዳሜ ህዳር1,2016 ዓ.ም በጎፋ ጸሎት ቤት የአዲስአበባ ሰበካ መሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ 3:00 ላይ እንድትገኙልን በታላቅ አደራና ፍቅር ተጋብዛችኋል ።

ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን!!!

የአዲስ አበባ መልቲሚዲያ ዲፓርትመንት ክፍል

ACE AA Multimedia

24 Oct, 07:08


https://youtu.be/WStWFtqWxeE?si=5Dp5C7jElDrBofvK

ACE AA Multimedia

07 Oct, 08:32


#የጉባኤ_ጥሪ

በአለምአቀፍ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ህብረት የምስራቅ አፍሪካ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አመታዊ ጉባኤ በአውሮፓውያን አቆጣጠር Oct 7&8 ወይም መስከረም 26 እና 27 በናይሮቢ ኬንያ ይካሄዳል። ስለዚህ ሁላችሁም በኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ተጋብዛችኋል።

ጉባኤ በዕለቱ በቀጥታ ስርጭት (Live Streaming) ከታች በሚገኘው የዩትዩብ ቻናል የሚተላለፍ ይሆናል!
https://youtube.com/@ACIFKACIFK?si=M3DQ4e-8QLCooWz5


ጥሪው ለሁሉ እንዲደርስ ማጋራትን አይርሱ!

"...ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።" (ዮሐ 15፥5)

ACE AA Multimedia

16 Sep, 08:28


https://www.youtube.com/live/DtoE7AG5bAY?si=KF9vHDZ48lAYlvWc

ACE AA Multimedia

21 Jun, 18:37


የአዲስ አበባ የእናቶች መዘምራን
https://youtu.be/qMTgahk68kg



#ACE #ACE_AA_Multimedia #AA_annual_conference

ACE AA Multimedia

13 Jun, 07:41


“የበጉ ሰርግ ስለ ደረሰ ሚስቱም ራስዋን ስላዘጋጀች ደስ ይበለን ሐሤትም እናድርግ ክብርንም ለእርሱ እናቅርብ።”
ራእይ 19፥7


የኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን
የአዲስ አበባ ሰበካ አመታዊ ኮንፈረንስ
2015



#AA_annual_conference
#ACE
#ACE_AA_Multimedia

ACE AA Multimedia

13 Jun, 04:28


Recap from the conference
https://youtu.be/LUZ6XjuLSN8

ACE AA Multimedia

02 Jun, 10:50


Check out Now
https://youtu.be/XN7gTch-1lU

ACE AA Multimedia

27 May, 17:08


Coming soon
https://youtu.be/-Aeo0fmhVHo

@ace_aa_multimedia

ACE AA Multimedia

24 May, 18:26


የተወደዳችሁ ቅዱሳን ድህረ ገጹን በ YouTube ,Telegeram , Facebook , ሼር ፣ ሰብስክራይብና ላይክ በማድረግ ከትክክለኛው የቤተክርስቲያን ድምጽና ስርአት( ጨዋነት)  ከሚተላለፈው ሚዲያ ጋር ወንድሞችንና እህቶቻችንን እናገናኝ, ተባረኩ!

@ace_aa_multimedia

ACE AA Multimedia

24 May, 08:05


https://youtu.be/-Aeo0fmhVHo

@ace_aa_multimedia