Merkez Abu Mussa Channel

@abulabas


ﻣَﺎ ﻛُﻞُّ ﻣَﺎ ﻳَﺘَﻤَﻨَّﻰ ﺍﻟﻤَﺮْﺀُ ﻳُﺪْﺭِﻛُﻪ
تجري ﺍﻟﺮِﻳَﺎﺡُ ﺑِﻤَﺎ ﻟَﺎ ﺗَﺸْﺘَﻬِﻲْ ﺍﻟﺴُﻔُﻦ ُ

Merkez Abu Mussa Channel

20 Oct, 17:43


Live stream finished (49 seconds)

Merkez Abu Mussa Channel

20 Oct, 17:42


Live stream started

Merkez Abu Mussa Channel

20 Oct, 17:06


أبو موسى الأشعري (رضي الله عنه) - استمع إليه النبي  ﷺ لجمال صوته

https://t.me/merkezabumussa1
https://t.me/merkezabumussa1

Merkez Abu Mussa Channel

18 Oct, 06:53


كتاب التوحيد
ክፍል =2
የመጀመሪያው ባብ


ገባ ገባ በሉ


https://t.me/merkezabumussa1?videochat=8327976e71b9b280cd

Merkez Abu Mussa Channel

18 Oct, 04:00


ገባ ገባ በሉ


የተጅዊድ ኪታብ
      
ክፍል (16)

♻️ مفتاح التجويد للمتعلم المستفيد

📌باب حكم لام الفعل
📌المتماثلين والمتقاربين والمتجانسين


https://t.me/merkezabumussa1?videochat=ed8819a0c203b779da

Merkez Abu Mussa Channel

17 Oct, 08:41


ኪታቡ ተውሒድ
የሸይኽ ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ

ክፍል =1

https://t.me/merkezabumussa1?videochat=f9e713b4cb1e10301c

Merkez Abu Mussa Channel

15 Oct, 07:07


https://t.me/merkezabumussa1?videochat=4fef084de67bfd5337

تنبيهات -٤-

Merkez Abu Mussa Channel

15 Oct, 06:44


ከደቂቃዎች በሗላ የተንቢሀት ደርስ በዚህ ግሩፕ  ላይቭ ይለቀቃል ።


https://t.me/merkezabumussa1
https://t.me/merkezabumussa1

Merkez Abu Mussa Channel

13 Oct, 06:45


ከደቂቃዎች  behwala የወልቂጤው ኘሮግራም በዚህ ግሩፕ ላይቭ ይለቀቃል ።

https://t.me/merkezabumussa1?videochat=73ef76223f58528d21

Merkez Abu Mussa Channel

12 Oct, 04:10


https://t.me/merkezabumussa1?videochat=3b8bb296755df1bc3a

Merkez Abu Mussa Channel

11 Oct, 03:57


https://t.me/merkezabumussa1?videochat=cc1c37f00a1c43f283

Merkez Abu Mussa Channel

10 Oct, 06:26


የደዕዋ ፕሮግራም በወልቂጤ
~
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 03/02/2017 በወልቂጤ ከተማ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።

በእለቱም :-
(1) ተውሒድ እና ሺርክ በኢብኑ ሙነወር
(2) ሱንና እና ቢድዐህ በአቡል ዐባስ
(3) አኽላቅ በዐብዱናሲር መኑር አልጃቢሪ እና
ሌሎችም እንግዶች ይሳተፋሉ፣ ኢንሻአላህ።

ለተጨማሪ መረጃ:- 0905097178 ሙራድ

Merkez Abu Mussa Channel

08 Oct, 08:43


https://t.me/merkezabumussa1?videochat=4675c5055a41d976d5

Merkez Abu Mussa Channel

30 Sep, 13:18


የ አዋሽ ኮርስ -1-

https://t.me/merkezabumussa1?videochat=5fccdb091e8024517a

Share share.. .

Merkez Abu Mussa Channel

28 Sep, 10:45


🎁አስደሳች ዜና

በ አቢ-ሙሳ አል-አሽዓሪ አማካኝነት የኮርስ ፕሮግራም እነሆ ተዘጋጅቷል!!

☞ በፕሮግራሙ ላይ የሚሰጡ ትምህርቶች

📚ታኢየቱ አቢ ኢስሓቅ
የ ትምህርቱ አቅራቢ
አቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ

📚መንዙመቱ ለይሰል ጘሪብ
የ ትምህርቱ አቅራቢ
አቡ ዑበይዳህ አልዋን ዐሊ


🗓ኮርሱ የሚጀምረው
ሰኞ መስከረም 20

የሚሰጥበት ሰአት
ከአሱር- መግሪብ
ከ መግሪብ-ዒሻ

ኮርሱ የሚሰጥበት ቦታ
🕌 አቢ አዩብ አል-አንሷሪ መስጂድ

ለሴቶችም በቂ ቦታ ስላለ መሣተፍ ትችላላቹህ

Merkez Abu Mussa Channel

27 Sep, 03:49


اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

በአፋር ክልል የአዋሽ 7 ኪሎ አህለ-ሱና ወልጀመዓ (ዳዕዋ ሰለፊያ) ቻናል
  جماعة الدعوة السلفية  بإقليم عفر في مدينة أواش-٧- كيلو


👉የዚች ቻናል ዋነኛ አላማ


✍️ከቁርኣንና  ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤና አረዳድ ያልተበረዘ እና ንፁህ የሆነ መንሃጅና እንዲሁም ኢስላማዊ እውቀት  የሚተላለፍበት ቻናል በመሆኗ

                    እና

✍️ ጠርዝ በመርገጥ እና ፅንፍ በመያዝ የሰለፍያን (አህለ-ሱና ወልጀማዓ) ዳእዋን የሚያጠለሹ ግለሰቦችንም ሆነ ቡድኖችን በጭፍን ከመከተል ለመዳን ለሀቅ ብቻ ታማኝ የሆኑ የሱና መሻኢኾችን እና ኡስታዞችን ዋቢ እና ምንጭ በማድረግ የሰለፊያ ዳዕዋ ከፍ ብሎ ለሁሉም የሰው ዘር እንዲዳርስ የበኩላችንን ለመወጣት የምንጥርባት ቻናል ስለሆነች



https://t.me/awash7kilosalafis

ወንድም እህቶች

በዚህ ሊንክ ሁላችንም የቴሌግራም ቻናሉን በመቀላቀል ለቤተሰቦቻችን እና ለጓደኞቻችን የቻናሉን ሊንክ እናጋራ።

             ባረከላሁፊኩም!!

Merkez Abu Mussa Channel

20 Sep, 03:15


Channel photo updated

Merkez Abu Mussa Channel

19 Sep, 02:11


highlight የምርቃት ፕሮግራም -1-

Merkez Abu Mussa Channel

18 Sep, 14:25


መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዓሪ ለ2017 ዓ.ል  የትምህርት ዘመን በአዳሪና በተመላላሽ መርኃግብር  ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግቱን አጠናቆ ምዝገባ ላይ ይገኛል።

የአዳሪ መርኃግብር ለመመዝገብ
ጾታ፡ ወንድ፣
እድሜ: ከ10 - 25 ዓመት፣
የሚሰጥበት አድራሻ: አንፎ ድልድይ የሚገኘው ዋናው ማዕከላችን።

የተመላላሽ መርኃግብር፡
ፆታ: ሁለቱም ጾታዎች፣
እድሜ: በሁሉም እድሜ ክልል፣
የሚሰጥበት አድራሻም: ቦሌ ሚካኤል በሚገኘው የመርከዙ ቅርንጫፍ ይሆናል።

ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡

አንፎ ቅርጫፍ፡
0913939993 - 0928844757-  0930547776
በቴሌግራም ለመመዝገብ:
@merkez_abu_mussa

ቦሌ ቅርንጫፍ፡
+251913291117 / +251911119260
በቴሌግራም ለመመዝገብ:
@ALWAN_ALI

https://t.me/Abulabas
https://t.me/Kurantejwid

6,224

subscribers

373

photos

74

videos